Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: የህውሃትን ሚስጥር ይፋ አደረጉ: ድጋሚ የኢትዮጵያን ህዝብ የሚያስለቅስ ጉዳይ ላይ መተባበር የለብኝም አቶ ትዕግስቱ አወሉ ክፍል 1

Post by Ejersa » 14 Jan 2020, 20:46

ህወሃት 27አመታት አገር በዘር እንዲከፍል በዋነኛነት ሚና የነበረው: የሌቦች ስብስብ ቡድን ከመሆኑም በላይ እኛ ከሌለን አገር ትፈርሳለች እያለ ሲዘርፍ:ሲገረፍ እና ሲያስር ሲያሰድድና ሲገድል የነበረ ድርጅት እንደሆነ አቶ ትግስቱ አወል ጠንቅቀው ያውቃሉ ግን ለምን ቀድመውንም ቢሆን በምን ምክንያት ተባባሪ ለመሆን ፈለጉ? በርግጥ እርሶ ትግል ውስጥ የገቡት ራሰዎን ለማበልፀግ ወይስ...?አሁን ጥቅሙ እንዳሰቡት ሳይሆን ሲቀር መንገድ ላይ ታጠፍ ወይስ በረግጥ እንደተሳሳቱ ህሊናዎ ነገሮትና ለውነት ብለው ተመለሱ?
ለሆድ ማደር ግን ከሰው በታች ያደርጋል።
Hameddibewoyane wrote:
14 Jan 2020, 20:30

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: የህውሃትን ሚስጥር ይፋ አደረጉ: ድጋሚ የኢትዮጵያን ህዝብ የሚያስለቅስ ጉዳይ ላይ መተባበር የለብኝም አቶ ትዕግስቱ አወሉ ክፍል 1

Post by Hameddibewoyane » 14 Jan 2020, 21:26

ሰውዬው ትንሽ smart ቢጤ ነው። ከትህነግ ግብዣ ሲመጣለት ተሳትፎ አድርጓል፡ ነገር ግን ትህነግ አሁን እንደድሮ አይደለችም፡ Broke ናት እና የምትወረውረው coin እንደሌለ ሲረዳ ፡አጅሬ ምኑ ሞኝ ነው፡ ላሽ!!!!! ያው coin ከሌለ ማንም ይሸበለላል፡ We understand the human nature!
Hameddibewoyane wrote:
14 Jan 2020, 20:30

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45809
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: የህውሃትን ሚስጥር ይፋ አደረጉ: ድጋሚ የኢትዮጵያን ህዝብ የሚያስለቅስ ጉዳይ ላይ መተባበር የለብኝም አቶ ትዕግስቱ አወሉ ክፍል 1

Post by Halafi Mengedi » 14 Jan 2020, 21:36

Ye Ahiya zer, you do not have any Zer except the Axumite kingdom slaves. Slaves do not have integrity and they are liars and sell anything for the daily consumption. Worada you open the country defense forces to be managed by the Arabs, Tigray does not do not for Arabs even for the white man. Worada, you have the never to talk about others. Anyway, what ever you say does not matter guns and bullets will define us within five months.


Post Reply