Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Abaymado
Member
Posts: 2236
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ፒያሳ የሚገኘው አትክልት ተራ እንዴት እንደሚመስል እዩ! ታከለ ጎማ አፍንጫው ስር ያለው አትክልት ተራ!

Post by Abaymado » 14 Jan 2020, 16:07

የተለየዩ ቪድዮዎች ነበሩኝ: ግን መጠኑ ከፍተኛ(>200 MB ) በመሆኑ upload ለማረግ አሸጋሪ ሆኖ ነበር:: የግድ ሌላ ዘዴዎችን በመጠቀም ሊቅንስ ችሏል::
የዚህ አትክልት ተራ ነገር ግርም የሚል ነገር ነው:: የህዝቡ ትርምስ አይጣል ነው:: የቁሻሻው መዓት: መንገድ ዘርግተው በሚሸጡ ነጋዴዎች መታበቡ ጉድ ነው:: በክረምት አይጣል ነው: ጭምልቅልቅ ስለሚል በጣም ያስጠላል :: ታከለ ጎማ አፍንጫው ስር ያለውን ማስተካከል ያቃተው .....

Last edited by Abaymado on 15 Jan 2020, 06:16, edited 1 time in total.

Tog Wajale
Member
Posts: 4918
Joined: 23 Dec 2017, 07:23

Re: አትክልት ተራ እንዴት እንደሚመስል እዩ! ታከለ ጎማ አፍንጫው ስር ያለው አትክልት ተራ!

Post by Tog Wajale » 14 Jan 2020, 16:24

Thank You For Sharing, In This Case We Need To Learn From Asmara Eritrea Market Place How Neat & Clean & Organize & Paying Taxation.

AbebeB
Member+
Posts: 5448
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ፒያሳ የሚገኘውአትክልት ተራ እንዴት እንደሚመስል እዩ! ታከለ ጎማ አፍንጫው ስር ያለው አትክልት ተራ!

Post by AbebeB » 14 Jan 2020, 20:31

Abaymado wrote:
14 Jan 2020, 16:07
የተለየዩ ቪድዮዎች ነበሩኝ: ግን መጠኑ ከፍተኛ(>200 MB ) በመሆኑ upload ለማረግ አሸጋሪ ሆኖ ነበር:: የግድ ሌላ ዘዴዎችን በመጠቀም ሊቅንስ ችሏል::
የዚህ አትክልት ተራ ነገር ግርም የሚል ነገር ነው:: የህዝቡ ትርምስ አይጣል ነው:: የቁሻሻው መዓት: መንገድ ዘርግተው በሚሸጡ ነጋዴዎች መታበቡ ጉድ ነው:: በክረምት አይጣል ነው: ጭምልቅልቅ ስለሚል በጣም ያስጠላል :: ታከለ ጎማ አፍንጫው ስር ያለውን ማስተካከል ያቃተው .....

If we clear beggars who come from Amhara region, that dirt will immediately be cleared without involvement of the mayor Eng. Takala Uma. I hope you need not to ask me who are beggars because I already posted clear explanation of President Isayas Afewerki of Eritrea. You can read it on this page at this time.

sun
Member+
Posts: 5385
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ፒያሳ የሚገኘውአትክልት ተራ እንዴት እንደሚመስል እዩ! ታከለ ጎማ አፍንጫው ስር ያለው አትክልት ተራ!

Post by sun » 14 Jan 2020, 20:47

Abaymado wrote:
14 Jan 2020, 16:07
የተለየዩ ቪድዮዎች ነበሩኝ: ግን መጠኑ ከፍተኛ(>200 MB ) በመሆኑ upload ለማረግ አሸጋሪ ሆኖ ነበር:: የግድ ሌላ ዘዴዎችን በመጠቀም ሊቅንስ ችሏል::
የዚህ አትክልት ተራ ነገር ግርም የሚል ነገር ነው:: የህዝቡ ትርምስ አይጣል ነው:: የቁሻሻው መዓት: መንገድ ዘርግተው በሚሸጡ ነጋዴዎች መታበቡ ጉድ ነው:: በክረምት አይጣል ነው: ጭምልቅልቅ ስለሚል በጣም ያስጠላል :: ታከለ ጎማ አፍንጫው ስር ያለውን ማስተካከል ያቃተው .....

Really? :lol:

Here like anywhere else you are talking about the rubber Gommaa attached to your stinky back hole and forcing you to whistle utter garbage non stop. Hateful chimp baboon like the garden shovel traveling with the typhoon.

You the fanddiyya tultullaa blind parrot expect the current hard working mayor to fix every tiny things here and now over night even though he has been in that position only for under 2 short years while your dear and beloved chest pumping hedonist buddy previous dictators were destroying that country and those people for the last 3000 years about whom you are NOT be able to open your dirty mouth even to make occasional comments in any way. How the hell dare you talk disrespectfully about the Abba Biyya unless you want to be ridden up hill like an old donkey, Ahiyya?
:lol:
Last edited by sun on 14 Jan 2020, 21:02, edited 2 times in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24080
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አትክልት ተራ እንዴት እንደሚመስል እዩ! ታከለ ጎማ አፍንጫው ስር ያለው አትክልት ተራ!

Post by Ethoash » 14 Jan 2020, 20:53

Tog Wajale wrote:
14 Jan 2020, 16:24
Thank You For Sharing, In This Case We Need To Learn From Asmara Eritrea Market Place How Neat & Clean & Organize & Paying Taxation.

the reason is in Eritrea since they dont have fruit they measure it in gold scale to sale fruit .. so that might be the reason ...

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24080
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ፒያሳ የሚገኘውአትክልት ተራ እንዴት እንደሚመስል እዩ! ታከለ ጎማ አፍንጫው ስር ያለው አትክልት ተራ!

Post by Ethoash » 14 Jan 2020, 21:06

Abaymado wrote:
14 Jan 2020, 16:07
የተለየዩ ቪድዮዎች ነበሩኝ: ግን መጠኑ ከፍተኛ(>200 MB ) በመሆኑ upload ለማረግ አሸጋሪ ሆኖ ነበር:: የግድ ሌላ ዘዴዎችን በመጠቀም ሊቅንስ ችሏል::

this is very simple to fix as expert economist here is my suggestion ...if there r 10,000

የጉሊት ችርቻሪዋች ምን ትላቸዋለህ መስለህ ፣ ካፒታላቸው አንድ ሺህ ብር ከሆነ የሁሉንም ካፒታል ትሰበስብና አስር ሚሊዬን ብር ታገኛለህ ማለት ነው አስር ሺህ በሺህ ብር ። አስር ሚልዬን

ታድያ ምን ታረጋለህ መስለህ እዛው ጥራቱን የጠበቀ የአታክልት ቦታ ስርተህ በርካሽ ተሽጣለህ ። ልክ እንደሱፕር ማርኬት በሚዛን ስለሚሆን አንድ ሹንኩርትም የፈለገ ሰው አንድ ሹንኩርት ገዝቶ መሄድ ይቻላል ስለዚህ ከድሆች እስከ ህብታሞች ማስተናገድ ትቻላለህ ።

እንግዲህ መቶ ስው ብቻ ነው በዚህ ዘመናዊ የአትክልት ተራ መስራት የሚችልው ። ታድያ አስር ዘመናዊ በየቦታው ቢከፈት አንድ ሺህዎቹ ተመልስው ስራ ያገኛሉ ማለት ነው። ውጣቶቹ ደግሞ ወድ ትምህርት ቤት ይሄዳሉ ገንዘባቸው ስራ ስርቶላቸው እነሱ ቀኑን ሙሉ እዛ ተቀምጠው የሚያገኙትን ትርፍ የህብረት ጉሮስራቸው ይስጣቸዋል ስለዚህ ግዜያችውን አታክልት ተራ እያሳልፉም ። በዚህ ላይ ዋጋውም ይረክሳል አስር ሺህ ሰው ስታቃልል።

ይህ አታክልት ተራ በዚህም አይደለም የሚያበቃው የጭማቂ ፋብሪካ መክፈት ይችላል ለምን ስለሚተባበሩ እንዴ እምነት ካዳበሩ ሌላ አስር ሚሊዬን አጥራቅመው ፋብሪካቸውን ይክፍታሉ ። መርካቶም ያሉትን ሽርሻሪዎችንም በሙሉ እሳትፈው ዘመናዊ መሆን ይቻላል ። ግን በግል ልነግድ ቢባል ትርፉ ኪሳራ ነው።

ለምሳሌ አታክልት ማቀዝቀዣ ቦታ ይፈልጋል በማታ አታክልታቸው እንዳይበላሽ ። ይህንን ማረግ የሚችሉት ገንዘባቸው ሲያጠራቅሙ ነው።

ለምሳሌ ሹንኩርት ጥሬዎን ለሁቴል ከሚሽጡ ከትፈውት አስተካከለው መሽጥ ይችላሉ በዚህም እሴት ጨመሩበት ማለት ነው። ሁቴሎችም ሹንኩርት የሚከትፉ ስራተኛ ከሚቀጥሩ ዳኑ ማለት ነው።

አረ ስንት ንገር አለ ከታስበበት ።። በድህነት መኖር ይብቃን ካስብንበት በታም ነው አብታም የምንሆነው። እዛው አታክልት ተራ የጭማቂ ሱቅ ቢከፈት ሰው ተዝናንቶ ጭማቂውን ጠጥቶ መሄድ ይችላል ።።።

Abaymado
Member
Posts: 2236
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ፒያሳ የሚገኘውአትክልት ተራ እንዴት እንደሚመስል እዩ! ታከለ ጎማ አፍንጫው ስር ያለው አትክልት ተራ!

Post by Abaymado » 15 Jan 2020, 05:56

ይህም ቪድዮ አትክልት ተራን በደንብ እንዴት እንደሆነ ያሳያል;:

Selam/
Member
Posts: 3972
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አትክልት ተራ እንዴት እንደሚመስል እዩ! ታከለ ጎማ አፍንጫው ስር ያለው አትክልት ተራ!

Post by Selam/ » 15 Jan 2020, 10:02

Buda Woyane - Your hatred toward Eritreans is appalling. If cleanliness of Eritrea is attributed to scarcity of fruits then Europes beauty must be related to some kind of Rhodium they use for measuring their scarce agricultural products. :lol: :lol: :lol:

Even though I am a die-hard Ethiopian, I always admit that Asmara is way cleaner than Addis or any major city in Ethiopia by all measures. Even an unborn child knows that. That’s just how things are. You can’t deny it. But it doesn’t mean they are superior to us or others. We have just different historical backgrounds and city management and maintenance cultures.

Going back to your statement about fruit scarcity, I only need to laugh because you’re always a narcissist and bigoted mfkr. However, I don’t expect such a comment related to food coming from a guy out of Tigray. 80% of Eritreans are employed in the agricultural sector just like in Ethiopia and the central regions are known for intensive fruit and vegetable production. I bet, the abundant fish in their hundreds of Dahlak Archipelago alone would feed not only their country but also the 6million Tigreans. I really hate Woyanes. KIFU!

Ethoash wrote:
14 Jan 2020, 20:53
Tog Wajale wrote:
14 Jan 2020, 16:24
Thank You For Sharing, In This Case We Need To Learn From Asmara Eritrea Market Place How Neat & Clean & Organize & Paying Taxation.

the reason is in Eritrea since they dont have fruit they measure it in gold scale to sale fruit .. so that might be the reason ...
Last edited by Selam/ on 15 Jan 2020, 13:25, edited 1 time in total.

Abaymado
Member
Posts: 2236
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ፒያሳ የሚገኘው አትክልት ተራ እንዴት እንደሚመስል እዩ! ታከለ ጎማ አፍንጫው ስር ያለው አትክልት ተራ!

Post by Abaymado » 15 Jan 2020, 10:29

በተለይ ታከለ ጎማ ከመጣ ጀምሮ : ከአትክልት ተራ ወደ ማዘጋጃ ቤት የሚወስደው መንገድ መሬት ላይ ሰፍረው ህገወጥ ንግድ በመሰረቱ ነጋዴዎች ተሞልቷል:: ምናልባት አብዛኛዎቹ ጋሎች ናቸው::

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24080
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አትክልት ተራ እንዴት እንደሚመስል እዩ! ታከለ ጎማ አፍንጫው ስር ያለው አትክልት ተራ!

Post by Ethoash » 15 Jan 2020, 14:07

Selam/ wrote:
15 Jan 2020, 10:02
Buda Woyane - Your hatred toward Eritreans is appalling. If cleanliness of Eritrea is attributed to scarcity of fruits then Europes beauty must be related to some kind of Rhodium they use for measuring their scarce agricultural products. :lol: :lol: :lol:
Selam,

there are more fruit on the ground in Ethiopia fruit market then in Eritrean fruit market.... i dont even care about their clear market because it is Italian made tradition they could not be proud of it .. God knows they might not be even allowed to purchase in that market.. Thanks for Ethiopians we free them...

እኔ ምን አገባኝ ስለ ኤርትራ አታክልት ተራ ። እኔ የምፈልገው እንዴት የእኛን አታክልት ተራ ዘመናዊ እናረጋለን ነው። አንተ ይህንን መላ የስጠሁትን ትተህ ስለ ኤርትራ የተናገርኩት ለምን እንዳሳስበህ ግራ ነው የገባኝ።

አንድ ግዜ አበራ ሞላ አታክልት ተራን ላፃዳላቹሁ ቢላቸው እንቢ አሉት፤ ለምን መስለህ ታክስ ይጫንብናል ብለው ከለከሉት እንዳያፀዳ። ታዳያ ሳናወቅበት አይደለም እንደዚያ የተግማማነው ። ታክስ ስብሳቢዎች ብዙዎቹ አማራ ቡዳዎች ታክስ ቤት ተስግስገው ። ታክስ በስው ላይ እንዳሻቸው እየጫኑ እንድናስቀንስልህ ከፈለግህ የሻይ ስጠን እያሉ ሰውን ስለሚያስችግሩ ። ግማቱ የአታክልት ተራ ግማቱ እነዚያን የቢሮ ቤት ደመቶች አታክልት ተራ ደርሽ አያረጋቸውምና ግማቱ ትላቅ ጥቅም አለው ጉራጌዎቹ ነግደው እንዲበሉ።

በነገራቸን ላይ የፈለግኸውን የስብስባ ቪድዬ ተመልከት የሚያስል ሰው አንድ ሁለት ሳይሆን በብዛት ሲያስሉ ታያለህ ለምን ብትል ጉፋኑ የመጣው ከግማታም አዲሳባ ነው። ጉራጌዎች ናቸው እንዳትፃዳ ውጥረው የያዙት ታክስ ላለመክፈል ። ትግሬዎችማ መርካቶን ፎቅ በፎቅ አደርጎት ። ተስባስባቹሁም ፎቅ ስሩ እያሉዋቸው ጉራጌዎቹ እልገባ ብሎዋቸው እንቢ ብለዋል

ይህም ብቻ አይደለም የአታክልቱን ስራ በሙሉ በሞኖፖሊ ይዘውታል የፈለገው ሰው አታክልት ቢያመጣላቸው የሚገዛው አያገኝም ሁሉም የራሱ ዘመድ አለው አታክልቱን የሚያመጣለት ። ማንም ንግዱን ስብሮ መግባት አይችልም።።

ታድያ መፍቴሄው ምንድነው።

አንደኛ ጉሊት የሚነግዱትን ተመልክታቸው ትንንሽ ትንንሽ ቋንጥረው ወይ በጣሳ ለክተው ያስቀምጡና የአምስት ብር የለም አንድ ሽንኩርት የለም ማለት ይፈልጋሉ። ታድያ ጉልትም ቢሆን እንዳሻህ አትገዛም መሬት መቀምጠችው እንጂ ለድሀ አይሆኑም ። የኤርትራ ፍሩት ማርኬት ብትሄድ ሁሉም ነጋዳ ሚዛን አለው ። እንድ ሹንኩርት በሚዛን ለክቶ ይሽጥልሀል ማለት ነው ።

እንዳልኩት ፻ ጉሊት ነጋዴዎች ገንዘባቸውን አንድ ላይ ቢያቀናጁ አንድ የአትክልት ቤት መክፈት ይችላሉ በሚዛን ሁሉም ነገር ይሽጣል ማለት ነው ማንም ማንንም ማታለል አይችልም ። ምክንያቱም መቶ ኪሎ ሙዝ ከገባ፤ መቶ ኪሎ ብርቱካን ከገባ ። የሁለቱ ዋጋ የታወቀ ነው በስንት እንደሚሽጥም የታወቀ ነው ። ያንን ያህል ካልገባ መህበሩ ስለሚያውቅ እርምጃ መወስድ ይቻላል ይህ ማለት ማታለል ይቀራል ማህበሩ ተባብሮ መነገድ ይችላል ማለት ነው።

ይህ ከሆነ ደግሞ አካባቢውን ለሚያፅዳ ሰው ገንዘብ ከፍለው ማፅዳት ይችላሉ ። ተኩላ ጎማ ደግሞ ታክስ እንደማይጭንባቸው በያዙት በደሮው ታክስ እንዲከፍሉ ቢያረግ ብዙ እድገት ያመጣል ። በመጨመሪያም ደረጃ ለምን የግብርና ውጤት ታክስ እንደሚደረግ አይገባኝም ።።። ሞኝነት ነው የግብርና ውጤት ታክስ ማረግ ። አሜሪካ የግብርና ውጤት ቀርቶ ገበሬዎችን ታክስ አታረጋቸውም። ስለዚህ ትኩላ ጉማ እኛ ደሆች ነን ማለቱ ስለማይቀር ታክሱን ባለበት ያቁመው ። አታልት ተራ ንፅህናቸውን ይጠብቁ ። ጉሊቶች ይቅሩ ።

ታድያ እነዚህን ጉሊቶች ስታደራጅ ፤ ሌሎች ጉሊቶች ቦታቸውን የተካሉ ለሚሉ ስዋች መልስ አለኝ።

ጉሊት ለመስራት የሚፈልጉ በሙሉ እንኳን ደህና መጡ ተብለው ይቀበላሉ ። በአንድ ሺህ ብር ጉሊት ለመስራት በቀን ፻ ብር ማግኘት ከፈለገ አንድ ሰው (if one man or women want to invest 1000 birr in small ጉሊት he will be told to join the ጉሊት union ) ።፨የጉሊት መሐበር ገብቶ በእንድ ላይ ምርቱን ገዝተው ትርፉን አታክልት ተራ ሲዘጋ ይከፋፈላሉ ማለት ነው ። ይህ ማለት ለምን አንድ ሚሊዬን የጉሊት ነጋዴዎች አይመጡም ይህ የጉሊት መህበር ሊቀበላቸው ይችላል።

ታድያ አንደ ሚሊዬን ደሀ ጉሊቶች ከመጡ በአንድ ሺህ ብር አንድ ቢልዬን አጠራቀሙ ማለት ነው በአንድ ቀን ። ታድያ ይህንን ገንዘብ ወስደህ የአታክልት ጭማቂ ፋብሪካ ማቆቋም ትችላለህ።

ፋብሪካው ደግሞ ጭማቂው በካርቶን አሽጎ ሲያውጣ ። ፍሪጅ ማቀዝቀዣ የማያስፈልገው ካርቶን ሲሆን ጭማቂው ከአንድ አመት በላይ መቆየት ይችላል ሳይበላሽ ያለማቀዝቀዣ። ይህንን ይጭማቂ ፋብሪካ ማቆቆም ብዙ ጥቅም አለው። አንደኛ ከውጭ የሚመጡትን ጭማቂዎች ያስቀርልናል ። በሁለተኛ ደርጅ ። የአታክልት ታራን ምርት በአንድ ግዜ በብዛት ስለሚገዛ የተበላሽ ምርት አይኖርም ። የጥሬም አታክልት ዋጋ ክፍ እንዳይል አማራቹም በብዛት ያመርታል ለምን ተቀባይ ስላለው።

አረ ስንት ስንት ስራ አለ ይህንን የአታክልት ተራ ለማፃዳት ዶክተር አብይ ቢገባበት ኖሮ ጥሩ ነበር። ከእስላም መስጊድ ቆመህ ነው እኮ የአታክልት ተራ ግማት የሚሽትህ

Selam/
Member
Posts: 3972
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አትክልት ተራ እንዴት እንደሚመስል እዩ! ታከለ ጎማ አፍንጫው ስር ያለው አትክልት ተራ!

Post by Selam/ » 15 Jan 2020, 14:28

Buda Woyane- What else do you expect? 4.5million vs 120 million. It’s none of your business, mfkr. Leave them alone and worry about the ikekkam Woyanes in planet hotel. KIFU!
Ethoash wrote:
15 Jan 2020, 14:07
Selam/ wrote:
15 Jan 2020, 10:02
Buda Woyane - Your hatred toward Eritreans is appalling. If cleanliness of Eritrea is attributed to scarcity of fruits then Europes beauty must be related to some kind of Rhodium they use for measuring their scarce agricultural products. :lol: :lol: :lol:
Selam,

there are more fruit on the ground in Ethiopia fruit market then in Eritrean fruit market.... i dont even care about their clear market because it is Italian made tradition they could not be proud of it .. God knows they might not be even allowed to purchase in that market.. Thanks for Ethiopians we free them...

እኔ ምን አገባኝ ስለ ኤርትራ አታክልት ተራ ። እኔ የምፈልገው እንዴት የእኛን አታክልት ተራ ዘመናዊ እናረጋለን ነው። አንተ ይህንን መላ የስጠሁትን ትተህ ስለ ኤርትራ የተናገርኩት ለምን እንዳሳስበህ ግራ ነው የገባኝ።

አንድ ግዜ አበራ ሞላ አታክልት ተራን ላፃዳላቹሁ ቢላቸው እንቢ አሉት፤ ለምን መስለህ ታክስ ይጫንብናል ብለው ከለከሉት እንዳያፀዳ። ታዳያ ሳናወቅበት አይደለም እንደዚያ የተግማማነው ። ታክስ ስብሳቢዎች ብዙዎቹ አማራ ቡዳዎች ታክስ ቤት ተስግስገው ። ታክስ በስው ላይ እንዳሻቸው እየጫኑ እንድናስቀንስልህ ከፈለግህ የሻይ ስጠን እያሉ ሰውን ስለሚያስችግሩ ። ግማቱ የአታክልት ተራ ግማቱ እነዚያን የቢሮ ቤት ደመቶች አታክልት ተራ ደርሽ አያረጋቸውምና ግማቱ ትላቅ ጥቅም አለው ጉራጌዎቹ ነግደው እንዲበሉ።

በነገራቸን ላይ የፈለግኸውን የስብስባ ቪድዬ ተመልከት የሚያስል ሰው አንድ ሁለት ሳይሆን በብዛት ሲያስሉ ታያለህ ለምን ብትል ጉፋኑ የመጣው ከግማታም አዲሳባ ነው። ጉራጌዎች ናቸው እንዳትፃዳ ውጥረው የያዙት ታክስ ላለመክፈል ። ትግሬዎችማ መርካቶን ፎቅ በፎቅ አደርጎት ። ተስባስባቹሁም ፎቅ ስሩ እያሉዋቸው ጉራጌዎቹ እልገባ ብሎዋቸው እንቢ ብለዋል

ይህም ብቻ አይደለም የአታክልቱን ስራ በሙሉ በሞኖፖሊ ይዘውታል የፈለገው ሰው አታክልት ቢያመጣላቸው የሚገዛው አያገኝም ሁሉም የራሱ ዘመድ አለው አታክልቱን የሚያመጣለት ። ማንም ንግዱን ስብሮ መግባት አይችልም።።

ታድያ መፍቴሄው ምንድነው።

አንደኛ ጉሊት የሚነግዱትን ተመልክታቸው ትንንሽ ትንንሽ ቋንጥረው ወይ በጣሳ ለክተው ያስቀምጡና የአምስት ብር የለም አንድ ሽንኩርት የለም ማለት ይፈልጋሉ። ታድያ ጉልትም ቢሆን እንዳሻህ አትገዛም መሬት መቀምጠችው እንጂ ለድሀ አይሆኑም ። የኤርትራ ፍሩት ማርኬት ብትሄድ ሁሉም ነጋዳ ሚዛን አለው ። እንድ ሹንኩርት በሚዛን ለክቶ ይሽጥልሀል ማለት ነው ።

እንዳልኩት ፻ ጉሊት ነጋዴዎች ገንዘባቸውን አንድ ላይ ቢያቀናጁ አንድ የአትክልት ቤት መክፈት ይችላሉ በሚዛን ሁሉም ነገር ይሽጣል ማለት ነው ማንም ማንንም ማታለል አይችልም ። ምክንያቱም መቶ ኪሎ ሙዝ ከገባ፤ መቶ ኪሎ ብርቱካን ከገባ ። የሁለቱ ዋጋ የታወቀ ነው በስንት እንደሚሽጥም የታወቀ ነው ። ያንን ያህል ካልገባ መህበሩ ስለሚያውቅ እርምጃ መወስድ ይቻላል ይህ ማለት ማታለል ይቀራል ማህበሩ ተባብሮ መነገድ ይችላል ማለት ነው።

ይህ ከሆነ ደግሞ አካባቢውን ለሚያፅዳ ሰው ገንዘብ ከፍለው ማፅዳት ይችላሉ ። ተኩላ ጎማ ደግሞ ታክስ እንደማይጭንባቸው በያዙት በደሮው ታክስ እንዲከፍሉ ቢያረግ ብዙ እድገት ያመጣል ። በመጨመሪያም ደረጃ ለምን የግብርና ውጤት ታክስ እንደሚደረግ አይገባኝም ።።። ሞኝነት ነው የግብርና ውጤት ታክስ ማረግ ። አሜሪካ የግብርና ውጤት ቀርቶ ገበሬዎችን ታክስ አታረጋቸውም። ስለዚህ ትኩላ ጉማ እኛ ደሆች ነን ማለቱ ስለማይቀር ታክሱን ባለበት ያቁመው ። አታልት ተራ ንፅህናቸውን ይጠብቁ ። ጉሊቶች ይቅሩ ።

ታድያ እነዚህን ጉሊቶች ስታደራጅ ፤ ሌሎች ጉሊቶች ቦታቸውን የተካሉ ለሚሉ ስዋች መልስ አለኝ።

ጉሊት ለመስራት የሚፈልጉ በሙሉ እንኳን ደህና መጡ ተብለው ይቀበላሉ ። በአንድ ሺህ ብር ጉሊት ለመስራት በቀን ፻ ብር ማግኘት ከፈለገ አንድ ሰው (if one man or women want to invest 1000 birr in small ጉሊት he will be told to join the ጉሊት union ) ።፨የጉሊት መሐበር ገብቶ በእንድ ላይ ምርቱን ገዝተው ትርፉን አታክልት ተራ ሲዘጋ ይከፋፈላሉ ማለት ነው ። ይህ ማለት ለምን አንድ ሚሊዬን የጉሊት ነጋዴዎች አይመጡም ይህ የጉሊት መህበር ሊቀበላቸው ይችላል።

ታድያ አንደ ሚሊዬን ደሀ ጉሊቶች ከመጡ በአንድ ሺህ ብር አንድ ቢልዬን አጠራቀሙ ማለት ነው በአንድ ቀን ። ታድያ ይህንን ገንዘብ ወስደህ የአታክልት ጭማቂ ፋብሪካ ማቆቋም ትችላለህ።

ፋብሪካው ደግሞ ጭማቂው በካርቶን አሽጎ ሲያውጣ ። ፍሪጅ ማቀዝቀዣ የማያስፈልገው ካርቶን ሲሆን ጭማቂው ከአንድ አመት በላይ መቆየት ይችላል ሳይበላሽ ያለማቀዝቀዣ። ይህንን ይጭማቂ ፋብሪካ ማቆቆም ብዙ ጥቅም አለው። አንደኛ ከውጭ የሚመጡትን ጭማቂዎች ያስቀርልናል ። በሁለተኛ ደርጅ ። የአታክልት ታራን ምርት በአንድ ግዜ በብዛት ስለሚገዛ የተበላሽ ምርት አይኖርም ። የጥሬም አታክልት ዋጋ ክፍ እንዳይል አማራቹም በብዛት ያመርታል ለምን ተቀባይ ስላለው።

አረ ስንት ስንት ስራ አለ ይህንን የአታክልት ተራ ለማፃዳት ዶክተር አብይ ቢገባበት ኖሮ ጥሩ ነበር። ከእስላም መስጊድ ቆመህ ነው እኮ የአታክልት ተራ ግማት የሚሽትህ

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24080
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ፒያሳ የሚገኘው አትክልት ተራ እንዴት እንደሚመስል እዩ! ታከለ ጎማ አፍንጫው ስር ያለው አትክልት ተራ!

Post by Ethoash » 15 Jan 2020, 14:47

Selam

I know u r Eritrean who cant speak Amharic so i translate my Amharic for u using google .. it is the closest my writing any how

y the way, you can see why a person who thinks you can watch a set of fat videos, not just two, says why. They are brave enough to avoid paying taxes. Trogrema put Merkato downstairs. When they had to get up and go downstairs, the bourgeoisie refused to let them in

Abaymado
Member
Posts: 2236
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ፒያሳ የሚገኘው አትክልት ተራ እንዴት እንደሚመስል እዩ! ታከለ ጎማ አፍንጫው ስር ያለው አትክልት ተራ!

Post by Abaymado » 16 Jan 2020, 04:52

ታከለ ጎማ ከመጣ ጀምሮ ከተማዋ በላስቲክ ቤቶች በየመንገዱ ተጥለቅልቃለች :: ይህ ቪድዮ ከታከለ ጎማ ቢሮ (ማዘጋጃ ቤት ) ወደ ስድስት ኪሎ የሚወስደው መንገድ ነው:;

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24080
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ፒያሳ የሚገኘው አትክልት ተራ እንዴት እንደሚመስል እዩ! ታከለ ጎማ አፍንጫው ስር ያለው አትክልት ተራ!

Post by Ethoash » 16 Jan 2020, 07:54

Abaymado wrote:
16 Jan 2020, 04:52
ታከለ ጎማ ከመጣ ጀምሮ ከተማዋ በላስቲክ ቤቶች በየመንገዱ ተጥለቅልቃለች :: ይህ ቪድዮ ከታከለ ጎማ ቢሮ (ማዘጋጃ ቤት ) ወደ ስድስት ኪሎ የሚወስደው መንገድ ነው:;
Abaymado

before u insult ተኩላ ጉማ, learn how to take smartphone video.. i am expert in photograph hence i choice the best tip video that might help u... and ... i see many activist on YouTube who doesnt know how to use their smart phone video .. and record shaky video hence if they invest in smartPhone Gimbal it worth it ...

for u look this tutorial video and learn how to hold the smartphone when u record video... the smart phone must be hold horizontally, not vertically that is what most newbie make mistake and have black frame in their video ... hence hold your smartphone horizontally ..I cant say it enoughthis video teach u how Panning , tilting and sliding Technic, it look very simple but very important and it is fundamental for any video photographer to practice how to do pan, tilt and sliding ...

once you master all the above then u, u might be interested to know what white balance this? white balance is the most important thing because u r telling the smartphone which one is white and the video take the reference from your white balance and give u the best picture ...

then other tip if u can rest your smart video on table or any other subject to shoot your video do it... because u will get the best stabilized video then holding it on your hand ..

i could not even see your video, it is not watchable.... another mistake u make was u were walking with your phone to record the video .. first you must master the basic ..had u stop in one place and video tape them let them do the walking ... once you established the reference point then you can add walking but not the whole video ... in fact if u shoot as if you have smart-camera instead of video u would be better off because you would have stay in picture... this way we can see the real people at work and we feel like the video is personal we will be introducing to each of them

as i told u i am expert ..............................take it from me............. i know u will post other video just to ignore me after u took my advice .. i know u guys so all i care is to help u improve ur video skill four point
Last edited by Ethoash on 16 Jan 2020, 14:12, edited 1 time in total.

Abaymado
Member
Posts: 2236
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ፒያሳ የሚገኘው አትክልት ተራ እንዴት እንደሚመስል እዩ! ታከለ ጎማ አፍንጫው ስር ያለው አትክልት ተራ!

Post by Abaymado » 16 Jan 2020, 10:19

tigrayash :
የአጋመ አራዳ
ከዚህ በፊት ስለ መርካቶ ገበያ እና ስለ ፒያሳ ስጋ ቤት ቪዲዮ ለጥፍያለሁ:: horizontal ነበሩ:: አሁን የተፈጠረው ችግር አጋጣሚ በመሆኑ ነው:: ቢሆንም ይህንን የተነሳውን ቪድዮ ለኮምፒዩተር እንዲሆን ሞክሬያለሁ::
ስለ ሶርያ የለጠፍኩትን ቪድዮ እየው ::
ወደ horizontal ለመቀየር ሶፍትዌር ተጠቅሜ ነበር : filmorago :: የዚህ ሶፍትዌርችግሩ: ጥራቱን ይቀንሰዋል : የራሱንም ማስታወቅያ ያስተዋውቅበታል::
በተረፈ ማንም ሰው ከፈለገ ወደ horizontal ቀይሮ ማየት ይችላል:: imovie, premierpro....መጠቀም ነው::
በተጨማሪ አንዳንድ ሞባይሎች horizontal ለመያዝ አይመቹም: : screentouch በመሆናቸው ብዙ ነገር ያበላሻሉ:: ወይም ሞባይሉ መሬት ወድቆ ሊከሰከስ ይችላል::

ሲጠቃለል የአጋጣሚ ነገር ነበር::

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: ፒያሳ የሚገኘው አትክልት ተራ እንዴት እንደሚመስል እዩ! ታከለ ጎማ አፍንጫው ስር ያለው አትክልት ተራ!

Post by tlel » 16 Jan 2020, 11:12

Let me tell you something, the stereotype, insult you give to individuals and others are creating hate, killing in Ethiopia while you are living here in your comfort zone. What is so sad is that it is at the worst human crisis in Ethiopia has experienced and yet you add gas to the fire. You can criticize without resorting to insults and you are still playing by teasing. This is not the time to tease, joke let alone insults others. This is not the time where Ethiopia was relatively at peace and your mouth which you don't take responsibility for is creating hate and killing others in Ethiopia. You are the weak side, use your mouth for betterment, to bring peace etc. Your types are delusional that life is as it has been and life goes on, No, it is not like usual for Ethiopians dying there and you contribute to it.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24080
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ፒያሳ የሚገኘው አትክልት ተራ እንዴት እንደሚመስል እዩ! ታከለ ጎማ አፍንጫው ስር ያለው አትክልት ተራ!

Post by Ethoash » 17 Jan 2020, 12:28

አንድ ነገር ት ዝ አለኝ

እንዴት ጉሊቶችን ማዘመን እንደሚቻል በአንድ ቀን ።

ጉሊቶች የየራሳቸው ቦታ ከተስጣቸው ቦታቸውን የኔ ነው በለው ሊያፀዱ ፍቃደኛ ይሆናሉ። እንዴት ነው ቦት ጉሊቶችን የምንስጣቸው መንገዱ ላይ መደዳውን በሾክ አራት መዕዘን እንስራና ቁጥር እንፅፍበታለን ክዚያ ለያንዳንዱ ጉሊት ሻጭች ቁጥሩን እንስጣቸዋለን ከነሱ በቀር እዛያ ቦታ ላይ ማንም መነገድ አይችልም ። የተሳሳት በዓድ ነገር የተቀላቀለበት ነገር የሽጠ ሰው በሙሉ በቁጥሩ መያዝ ይችላል

if u dont understand what i am saying go down to basement parking space in your apartment and see the parking spot number ... u rent the spot based on the number and you park your car in that spot no body can take away your spot.. hence u will have a peace of mind and u r willing to pay for the spot if you know the spot reserved for u...ለምሳሌ አንድ መቶ ስባት አለምነሽ የምትባል ከያዛቸው አንደ መቶ ስምንትን ቶላ የሚባል ከያዘው ። በጉሊቱ ቁጥር ግብር የከፍላሉ ይሄ ግብር ደግሞ በአጠቃላይ ግብር ውስጥ የሚገባ ሳይሆን አታክልት ተራን ለማፃዳት ይጠቀሙበታል ቀስ በቀስ ሁሉም ስራትና ደንብ ሲይዙ ከዚያ ደግሞ ዘመናዊ ማደረጉን ጎን ለጎን የካሄዳል ።

ይህ መንገድ ላይ በማስመር ቡዙ ነገሮችን ደንብ ማስያዝ ይቻላል ለምሳሌ አንድ ሱቅ በደሬቴ ፒያሳ ግንባር ቦታ የሚነግድ ከሆን መስመር ይደርግለትና ቁጥር ይወጣለትና ግበር በቁጡሩ ከፍሎ ልክ እንደሱቅ ይታያል ማለት ነው ለመሽጥም ከፈለገ ቦታውን ይሽጣል ማለት ነው። ይህ ከሆን ሰው መንገድ ላይ ከገዛ ካልተስማማው መመለስ ይችላል ማለት ነው።

እኔ እንደወም ለለማኞችም መንገድ ላይ ተስምሮላቸው ፤ ለመንገድ አዳሪዎችም መንገድ ላይ ቢስመርላቸውን እያንዳንዱ ቦታ የማን እንደሆን መንግስት የሚያወቀው ከሆን ስነስራትነት እየያዝን እንሄዳለን እነዚህ ድሆች ናቸው እነዚህ ገንዘብ የላቸውም ብለን ከስነስራት ውጭ ማረግ የለብንም ። ለምሳሌ አንድ ለማኝ ቦታው ላይ ቆሞ ቢሳደብ ቢደባደብ ቦታውን ስለሚያጣ ስነስርዓት አርጎ ይለምናል ማለት ነው።

Post Reply