ትግራይ ዓደየ፤ አክሱም ሽረ ዓድዋ፤ ትግራይ ዓደየ፤ አክሱም ሽረ ዓድዋ..
Posted: 14 Jan 2020, 14:45
"አፍህን ዝጋ ዮሃንስ፤ ችግር አለ፤ ከእንደርታ የመጣነውን ህወሓት ከልባቸው አልተቀበሉንም:: እንደርታና ራያ ሄደን የህወሓትንአላማዎች ለህዝቡ እናስተምር ማለት ጎጠኝነቱ ምኑ ላይ ነው? ዓድዋና ሽሬ-አድያቦ በቆየንባቸው ብዙ ወራት ህዝቡን ስናስተምር መቆየታችን ይታወቃል፡፡ ልዩነቱ ምንድን ነው?በህወሓት ላይ በእንደርታ ታጋዮች የተቀናበረ አመፅ ነበረ; ሕንፍሽፍሽእንደርታን ከትግሉ ውጭ ለማድረግ ከኩይሳ የተፈጠረ ተራራ ነው; ስጋት ያደረባቸው የእንደርታና የሌሎች አውራጃ ታጋዮች ህወሓትን በጎርፍ መልክ ስለለቀቁ የ1969 ሕፍሽፍሽ ተብሎ ስም ወጣለት
http://aigaforum.com/amharic-article-20 ... m-1969.htm
http://aigaforum.com/amharic-article-20 ... m-1969.htm