Page 1 of 1

Breaking : ከእገታው የተለቀቁት ተማሪዎች በመንግሥት እጅ ናቸው

Posted: 14 Jan 2020, 08:03
by MINILIK SALSAWI
የኦሮሚያ ክልል የአስተዳደር እና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ኃላፊ ኮሎኔል አበበ ገረሱ ከእገታው የተለቀቁት ተማሪዎች አሁን በመንግሥት እጅ መሆናቸውን ለVOA ተናግረዋል።

Read Full Article with Interview : https://mereja.com/amharic/v2/200163