Page 1 of 1

የብሄር ማንነት የለም !! ምሁራዊ አቶሚክ ቦምብ !!!! ጃዋርን ከምሁር ተብዬነት ወደ መራራ ካድሬነት !! የጴንጤ ነቢዮችና የብሄር ነጻ አውጪዎች አንድም ሁለትም ናቸው !!!

Posted: 14 Jan 2020, 02:17
by Horus

Re: የብሄር ማንነት የለም !! ምሁራዊ አቶሚክ ቦምብ !!!! ጃዋርን ከምሁር ተብዬነት ወደ መራራ ካድሬነት የለወጠ ጌታ ይመስገን ! ትክከኛ ቦታውን ስላገኘ !!

Posted: 14 Jan 2020, 03:09
by Horus
እኔ ለአመታት ጎሳ የፖለቲካ ጽንስ አይደለም ስል ነበር ። በጎሳ ነገር ፖለቲካ ሊኖር አይችልም ። ስለዚህ በጎሳ ህሳቤ ላይ የቆመ ፖለቲካ ሁሉ ቅዠት ነው ። ይህ ደሞ በጥቂት አመታት በመረጃ ይረጋገጣል ።

Re: የብሄር ማንነት የለም !! ምሁራዊ አቶሚክ ቦምብ !!!! ጃዋርን ከምሁር ተብዬነት ወደ መራራ ካድሬነት የለወጠ ጌታ ይመስገን ! ትክከኛ ቦታውን ስላገኘ !!

Posted: 14 Jan 2020, 03:26
by Horus
On this ER forum I had written many, many times that ethnicity was a psychological pathology and a form of delusional disorder. Here it is a trained psychiatrist put it in black and white. የዘር ፖለቲካ ከጥንቆላ የማያልፍ የደንቆሮ ህዝቦች መታለያ እምነትና ስብከት ነው። የተማሩ ፣ ያወቁ ፣ የሚያስቡ ህዝቦች በዘር ፖለቲካ እየተነዱ የዘር ነጻ አውጪዎች መቀለጃ አይሆኑም ። ምንም ነጻ የሚወጣ ነገር ስለሌለ ማለት ነው። ጎሳ ባይምሮ ውስጥ ያለ ሃሳብ ነው ። አየር፣ ነፋስ፣ ባዶ ህሳቤ ነው በቃ !!!