Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@zeHabesha: ቅልጥ ያለ ጦርነት በኦሮሚያ፣ ጃል መሮ ተመታ ያሉን ቱልቱላዎቹ የሀበሻ ሚዲያን እንጠይቅ፡፡ ጦርነቱ ምን ደረሰ? በአብይ ጦር ወይስ በኦሮሞ ጦር አሸናፊነት ላይ ይገኛል?

Post by AbebeB » 13 Jan 2020, 20:12

ቅልጥ ያለ ጦርነት በምዕ/ኦሮሚያ፣ ጃል መሮ በጥይት ተመታ ያሉን ቱልቱላዎቹ የሀበሻ ሚዲያን እንጠይቅ፡፡ ጦርነቱ ምን ደረሰ? በአብይ ጦር ወይስ በኦሮሞ ጦር አሸናፊነት ላይ ይገኛል?

የሀበሻ ሚዲያ ሌቦች ናቸው፡፡