Page 1 of 1

ሰበር ዜና:ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ እና የካሜራ ባለሞያ በሐይሉ ውቤ ታስረዋል

Posted: 13 Jan 2020, 16:48
by Hameddibewoyane
አሶሳ በሚካሄደው የፌደራል ኃይሎች ጉባኤ ላይ ተገኝተው ለመዘገብ ተጋብዘው የሄዱት ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ እና የካሜራ ባለሞያ በሐይሉ ውቤ ታስረዋል እኛም ሁኔታውን እየተከታተልን እንዘግባለን ብሏል" ዜናው የተገኘው ህወሓት ከሚቆጣጠረው የትግራይ ቴሌቪዥን ላይ ነው::

Re: ሰበር ዜና:ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ እና የካሜራ ባለሞያ በሐይሉ ውቤ ታስረዋል

Posted: 13 Jan 2020, 16:52
by Ejersa
ሰበር ዜና
ለነገር ጉዳይ ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ያቀኑት የትግራይ ቲቪ አማርኛ ክፍል ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ እና የካሜራ ባለሙያ በሀይሉ ውቤ ማምሻውን መታሰራቸው ታውቋል።

Re: ሰበር ዜና:ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ እና የካሜራ ባለሞያ በሐይሉ ውቤ ታስረዋል

Posted: 13 Jan 2020, 23:11
by Ejersa
"ዳዊት ከበደ የጃዋር እና ወያኔ ዋና አገናኝ ነበር። አሶሳ የሄደው እገረመንገዱን ለጃልማሮ መልዕክት ሊያደርስ ይሆናል‼" ብዬ ነበር። ለካስ ሌላ ዳዊት ከበደ ኖሯል። Oops... ወያኔ EBC ውስጥ የትግሪኛ ክፍል የሚሰሩ ጋዜጠኞችን እያስፈራራች የራሷን ጥሩምባ አሶሳ ድረስ ካሜራ አስይዛ ትልካለች"


Re: ሰበር ዜና:ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ እና የካሜራ ባለሞያ በሐይሉ ውቤ ታስረዋል

Posted: 13 Jan 2020, 23:19
by Digital Weyane
If you don't release our Weyane brother Dawit Kebede, my Weyane brother Awash will sanction Ethiopia! :evil:

FREE DAWIT KEBEDE !! :evil:
NO JUSTICE, NO PEACE !!
:evil: