Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Revelations
Senior Member+
Posts: 24768
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

የአረብ ሃገራት ጣልቃ ገብነት በመከላከያ ውስጥ ያስከተለው ግብግብ [VIDEO]

Post by Revelations » 13 Jan 2020, 16:45Ethoash
Senior Member+
Posts: 24080
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የአረብ ሃገራት ጣልቃ ገብነት በመከላከያ ውስጥ ያስከተለው ግብግብ [VIDEO]

Post by Ethoash » 13 Jan 2020, 17:29

Revelations wrote:
13 Jan 2020, 16:45
አንተ ደደብ ስንት ግዜ ልንገርህ ሁለት መቶ አምሳ እስክ አምስት መቶ ሺህ ማዳም ጋ የሚስሩ ኢትዬዽያን በአረብ አገር እስካሉ ደረስ አፍህን አትክፈት። ወይ ደግሞ አረቦች ወጎናችንን ዲፖርት ሲያረጉ አታለቃቅስ።

በአጠቃላይ አረብ አገር ውስጥ በሚሊዬን የሚቅጠሩ የማዳም ስራተኞች በየወሩ በሚልኩት ገንዘብ አስር ሰው ቢተዳደር የአስር ሚሊዬን ሕዝብን የእለት እንጀራ ነው ጎሮሮ የምት ዘጉት ።

በደንብ ይገባኛል ለምን የአብይን ቪድዬ እንደለጠፍክ ስለአረብ ሲናገር ልት ሳማው ፈልገህ ነው በጣም ጥሩ ነገር ነው የተናገሬው ወደድንም ጠላንም ጎረቤቶቻችን ናቸውና በንግድም በጣም ተቆራኝተናልና ይህንን ጉንኝነት የሚጎዳ ነገር መናገር አገርን እንደመካድ ነው እኔ የምቆጥረው።

ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን ወድ አረብ አገር እንዳይሄዱ ለማረግ ቀላሉ መንገድ የአረብን ገንዘብ ወድ አገራችን ማስመጣት ነው በኢንቪስትመት እንዲስማሩ ። በመለስ ግዜ መሬት ቢስጣቸው መሬታችንን ስረቁ ብላቹሁ አባረሯቹዋቸው እነሱም ቅጭታቸውን ተውጡ ደህና አርገው ህገውጡን በሙሉ ገፍትሮ በማስወጣት።

አረብ ጣልቃ አትግባብን ለሚለው መጀመሪያ እኛው ራሳችን የስራ እደል ከፈጠርን ለወጣቱ ስራ ፍት ካልሆነ ነገር የሚፈልግብት ግዜ አይኖርም። ሌላው በጣም የሚገርመኝ ጉዳይ አንድ መስጊድም ሲስራ የአረቦች እጅ አለበት ብሎ ማዳናቆር አያለሁ ግን እነእስክንደር እና ቡዳ አማሮች ደግሞ አሜሪካ በሐገራችን ጉዳይ ጣልቃ እንድትገባ አንዱን ጎን እንድታጠቃልን እንማፀናለ ። አረ እየተስተዋለ።

አንተ ቡዳ ሕዝብ ከአሜሪካ ጦር ስታመጣባቸው እነሱ ከአርብ ጋር አይደለም ከግብፅም ጋር ሆነው አባይን ያሳጡሀል ። ማን አለ ብለኝ ሁሉ አምሮረዋል ። በደርግ ግዜ ከራሽያ ጋራ ሆነህ በኤርትራኖች እና በገዛ ዜጋችን ላይ ወረራ አካህደሀል አሁንም ያንን ነው የምትፈልገው። አይስራም ። አገሪቷን በትነህ ቁጭ ነው የምትለው።

ኤርትራ ለአረብ ልት ሽጥ ነው ሲል የነበረው ደርግ የታለች ለአረብ የት ሽጠችው። አረ እየተስተዋል ። ይህ አረቦችንን መነካካት ይቅርብን። ከዚህ በፊት ሐይለማሪያም ደሳለኝ ከአረቦቹ ጋራ ቆሞ የእስልማን እክራሪዎችን እዋጋለሁ ሲል በሳምንቱ የኢትዬዽያን አንገት ቆርጠው ላኩለት ። ታድያም ሐይለማሪም ጥፋቱን አውቆ ከሳውዲ ጋር የሚያረገው የጦር ግብ ግብ አቆመ።

አሁንም ቢሆን አረቦችን ጋር ተላላስ አላልኩም ። ጎደኛነታችንን በርቁ አርገን ሳንስዳደብ ሳንናናቅ ዝም ብለን አርፈን አገራችንን ብናሳድግ ይሻለናል። እንደው ለነገሩ አረቦች የጥፋት ሀይልን ቢረዱ ምን ማረግ እንችላለን ጦር መግጠም ውይስ እፍ ብቻ መክፈትና ሚስኪኖን ወገናችንን ማስጠቃት ሳዊዲ ውስጥ ያለውን አረ እናስተውል ።

አሁን ደግሞ ስሜን አጥፉ ለአርብ ተሞጋች ብላቹ። የፈለጋቹሁን አርጉ ግን ማንም አነገረኝም እንዳትሉ ሚስኪን ወጝኖቻንን ሲጠቁ። ውይ አረብ ጭራቅ ነው እንዳትሉ። ወድ ከድህነት ወገናችንን አውጥተን አላደንችውም ውይ አፍችንን ዘግተን ከአበሳ አላድናቸውም

Temt
Member
Posts: 2722
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

Re: የአረብ ሃገራት ጣልቃ ገብነት በመከላከያ ውስጥ ያስከተለው ግብግብ [VIDEO]

Post by Temt » 13 Jan 2020, 18:15

Can someone please translate to those forumers who may not understand Tigrigna or can't read like the Tegarus:

"ብዘበን ውቤ ዝጸመመ ዓጋመስ፡ 'ውቤ'! 'ውቤ'! ክብል ሞተ"! Fortunately, I think the majority of Ethiopians are for peace and good neighborly relationship with Eritrea. But if the video clip is any indication of the sore mentality of some Ethiopian politicians, they seem to completely fail to understand that no amount of repeating "Jebha independence movement was instigated by the Arabs to weaken Ethiopia" will hold water. Since this has been discussed ad nausea that our struggle has never been to weaken Ethiopia, no need to dwell on a proven fact that we always stood for united Ethiopia if its citizens wanted it. But the fact remains it is up to its citizens to make or break that, not Eritreans.
Having said that, it goes without saying, that the short history of Ethiopia is a county that was created by subjugating neighboring tribes and fiefdoms. It was able to do that with the aid of foreign forces. The Portuguese, the French, The English and the latecomers the Russians, and Americans, and, not to be left behind the Italians.
So, Ethio 360 and other like-minded hallucinators, it behooves you and your audience to get the facts out, rather than echoing the old and tired political shenanigans that have led you to a bridge that goes nowhere.Selam/
Member
Posts: 3972
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአረብ ሃገራት ጣልቃ ገብነት በመከላከያ ውስጥ ያስከተለው ግብግብ [VIDEO]

Post by Selam/ » 13 Jan 2020, 19:10

Buda Woyane - If satan stretches out his lethal hands with $100 million on it and asks me to take it, I would freak out and run away as far as my legs could take me. On the other hand, if God provides only $100, I would gladly take it and sleep happily and tightly. That’s how I see the midgets investments and Abiy’s endeavor. Lesson for Life: Never trust KIFU Woyanes.

Ethoash wrote:
13 Jan 2020, 17:29
Revelations wrote:
13 Jan 2020, 16:45
አንተ ደደብ ስንት ግዜ ልንገርህ ሁለት መቶ አምሳ እስክ አምስት መቶ ሺህ ማዳም ጋ የሚስሩ ኢትዬዽያን በአረብ አገር እስካሉ ደረስ አፍህን አትክፈት። ወይ ደግሞ አረቦች ወጎናችንን ዲፖርት ሲያረጉ አታለቃቅስ።

በአጠቃላይ አረብ አገር ውስጥ በሚሊዬን የሚቅጠሩ የማዳም ስራተኞች በየወሩ በሚልኩት ገንዘብ አስር ሰው ቢተዳደር የአስር ሚሊዬን ሕዝብን የእለት እንጀራ ነው ጎሮሮ የምት ዘጉት ።

በደንብ ይገባኛል ለምን የአብይን ቪድዬ እንደለጠፍክ ስለአረብ ሲናገር ልት ሳማው ፈልገህ ነው በጣም ጥሩ ነገር ነው የተናገሬው ወደድንም ጠላንም ጎረቤቶቻችን ናቸውና በንግድም በጣም ተቆራኝተናልና ይህንን ጉንኝነት የሚጎዳ ነገር መናገር አገርን እንደመካድ ነው እኔ የምቆጥረው።

ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን ወድ አረብ አገር እንዳይሄዱ ለማረግ ቀላሉ መንገድ የአረብን ገንዘብ ወድ አገራችን ማስመጣት ነው በኢንቪስትመት እንዲስማሩ ። በመለስ ግዜ መሬት ቢስጣቸው መሬታችንን ስረቁ ብላቹሁ አባረሯቹዋቸው እነሱም ቅጭታቸውን ተውጡ ደህና አርገው ህገውጡን በሙሉ ገፍትሮ በማስወጣት።

አረብ ጣልቃ አትግባብን ለሚለው መጀመሪያ እኛው ራሳችን የስራ እደል ከፈጠርን ለወጣቱ ስራ ፍት ካልሆነ ነገር የሚፈልግብት ግዜ አይኖርም። ሌላው በጣም የሚገርመኝ ጉዳይ አንድ መስጊድም ሲስራ የአረቦች እጅ አለበት ብሎ ማዳናቆር አያለሁ ግን እነእስክንደር እና ቡዳ አማሮች ደግሞ አሜሪካ በሐገራችን ጉዳይ ጣልቃ እንድትገባ አንዱን ጎን እንድታጠቃልን እንማፀናለ ። አረ እየተስተዋለ።

አንተ ቡዳ ሕዝብ ከአሜሪካ ጦር ስታመጣባቸው እነሱ ከአርብ ጋር አይደለም ከግብፅም ጋር ሆነው አባይን ያሳጡሀል ። ማን አለ ብለኝ ሁሉ አምሮረዋል ። በደርግ ግዜ ከራሽያ ጋራ ሆነህ በኤርትራኖች እና በገዛ ዜጋችን ላይ ወረራ አካህደሀል አሁንም ያንን ነው የምትፈልገው። አይስራም ። አገሪቷን በትነህ ቁጭ ነው የምትለው።

ኤርትራ ለአረብ ልት ሽጥ ነው ሲል የነበረው ደርግ የታለች ለአረብ የት ሽጠችው። አረ እየተስተዋል ። ይህ አረቦችንን መነካካት ይቅርብን። ከዚህ በፊት ሐይለማሪያም ደሳለኝ ከአረቦቹ ጋራ ቆሞ የእስልማን እክራሪዎችን እዋጋለሁ ሲል በሳምንቱ የኢትዬዽያን አንገት ቆርጠው ላኩለት ። ታድያም ሐይለማሪም ጥፋቱን አውቆ ከሳውዲ ጋር የሚያረገው የጦር ግብ ግብ አቆመ።

አሁንም ቢሆን አረቦችን ጋር ተላላስ አላልኩም ። ጎደኛነታችንን በርቁ አርገን ሳንስዳደብ ሳንናናቅ ዝም ብለን አርፈን አገራችንን ብናሳድግ ይሻለናል። እንደው ለነገሩ አረቦች የጥፋት ሀይልን ቢረዱ ምን ማረግ እንችላለን ጦር መግጠም ውይስ እፍ ብቻ መክፈትና ሚስኪኖን ወገናችንን ማስጠቃት ሳዊዲ ውስጥ ያለውን አረ እናስተውል ።

አሁን ደግሞ ስሜን አጥፉ ለአርብ ተሞጋች ብላቹ። የፈለጋቹሁን አርጉ ግን ማንም አነገረኝም እንዳትሉ ሚስኪን ወጝኖቻንን ሲጠቁ። ውይ አረብ ጭራቅ ነው እንዳትሉ። ወድ ከድህነት ወገናችንን አውጥተን አላደንችውም ውይ አፍችንን ዘግተን ከአበሳ አላድናቸውም

Dawi
Member
Posts: 3473
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: የአረብ ሃገራት ጣልቃ ገብነት በመከላከያ ውስጥ ያስከተለው ግብግብ [VIDEO]

Post by Dawi » 13 Jan 2020, 19:11

Temt wrote:
13 Jan 2020, 18:15
the short history of Ethiopia is a county that was created by subjugating neighboring tribes and fiefdoms. It was able to do that with the aid of foreign forces.
So says a Shaebia boy that comes from a "long history" country Italian 3rd graders created in the 20th century! :lol:

Revelations
Senior Member+
Posts: 24768
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: የአረብ ሃገራት ጣልቃ ገብነት በመከላከያ ውስጥ ያስከተለው ግብግብ [VIDEO]

Post by Revelations » 13 Jan 2020, 20:53

Please wait, video is loading...
Ethoash
Senior Member+
Posts: 24080
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የአረብ ሃገራት ጣልቃ ገብነት በመከላከያ ውስጥ ያስከተለው ግብግብ [VIDEO]

Post by Ethoash » 14 Jan 2020, 07:48

Revelations wrote:
13 Jan 2020, 20:53
Please wait, video is loading...
u have no shame calling ሀብታሙ አያሌው ጋዜጠኛ .... which collage of ሀብታሙ አያሌው he took his degree?

second ሀብታሙ አያሌው is the one who said he was mortally sick to escape from jail..

why did he not run his mouth while in jail instead of faking illness? if he is hero

why i am saying this is just like Ethiopian jail our poor Ethiopian Amhara maid work in Arab country and this idiot risking their job and livelihood ...

he run his mouth at safe distance ... do u think ሀብታሙ አያሌው will tell us about ጀነራል ሰዓረ ጠ/ሚ አብይ while he was in jail .. million % no so why would he risk Ethiopian maid life in Arab countries

3rd. i am not saying the Arab should get millinery base in Ethiopia ... to me that is foolish why get involved with the Arab war... it is better to keep our distance and invite the Arab to invest not to start war...

4th. ጀነራል ሰዓረ ጠ/ሚ አብይ must be idiot to risk his life to exposed Dr. Abiy ... he should have done what our beloved ሀብታሙ አያሌው fake illness and ask for refugee when u get your paper run your mouth...

5th. people who support ሀብታሙ አያሌው and for ጀነራል ሰዓረ ጠ/ሚ hate against the Arab .. i have short answer .. all the Amhara maid in Arab counties must be kick out of Arab counties what they doing there if they hate the Arab this much... to do this each Amhara maid must pass language test .. if they know only one Amharic chances r they r an Amhara hence no visa for them...

our Muslim Ethiopians should exposed the amhara hate to Arab and distance themselves for Arab hate. ኤርትራኖች ነበር አራዶች ለአረቦች እኛ እስላሞች ነን ። ክርስቲያን ኢትዬዽያን ገደሉን ጨፈጨፉን በለው እርዳታ ተቀበሉ።

ታድያ እስላሞች እንዲሁ እኛ አይደለንም የምንጠላቹሁ የአማራ ክርስታኖች ናቸው ብለው አማሮችን ማጋለጥ ነው። በነሱ ሐጥያት ማን እዳውን ይበላል። እኔ ሚሊዬን አማራ አንድ አረብ አላሙዲ ይበልጥብኛል ኢትዬዽያን አስበልጦ የሚወድ ። ተመልከቱ ደንቄም ሙሉ ኢትዬዽያን በደም የሚስሩትን መመልከት ብቻ ይበቃል ። ከጋዜጠኞቻችን ጀምሮ ከግብፅ ገንዘብ እየተቀበሉ ጦስ ይነዛሉ። ዶክተር እገሌ ፕሮፌስር እገሌ የሚባሉትን በሙሉ ማየት ይበቃል አንድ ነገር ለአገራችን ሳይስሩ ከአላ ሙዲንን ለስድቡ ለያንቋንሹ አፋቸውን ያሾላሉ። እግዜር ይሁነን።

ማን ያልደፈረስ ይጠጣል ይህ እበት እያለ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24080
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የአረብ ሃገራት ጣልቃ ገብነት በመከላከያ ውስጥ ያስከተለው ግብግብ [VIDEO]

Post by Ethoash » 14 Jan 2020, 15:26

Seifu on EBS: "የደሀ አባት የኮሜዲያን አለባቸው ተካ አድናቂ ነኝ" የበዓል ጨዋታ ከ ዶ/ር አብይ ጋር ክፍል 3
252,882 views•Jan 12, 2020

VS

Ethio 360 Zare Men Ale በአረብ ሃገራት ጣልቃ ገብነት የመከላከያ ግብግብ

ዝም ብላቹሁ የነዚህን ሁለት አሳቦች ተመልከቱልኝ። ፫፷ ዎቹ በማን አለብኝ አረቦችን ሲተናኮሉ ይታያል ። እንበል አረቦች ሊያበጣብጡን ሞከሩ እንበል መልሳችን የሚሆነው ከድህነታችን በቶሎ መውጣት ብቻ ነው። ደሃ በለባት ኢትዬዽያ እፋችንን ብናረዝም አረቦቹ መዋለ ነዋያቸውን ኢትዬዽያ ውስጥ አያውሉም እንደውም እነዚህን ስራ ፈቶች ገንዘብ ስጥተው ያበጣብጡናል ።

ግን የአረቦችን ኢንቨስትመት መሳብ ከቻልን ደህነታችን ይቀረፋል እነሱም ጥቅም የሚያገኙ ከሆኑ ኢትዬዽያን ማበጣበጥ ያቆማሉ።

እንበል ሩዛቸው በሙሉ ከኢትዬዽያ ይመጣል እንበል እነሱም በብዙ ሚልዬን አጥፈተውበታል እንበል ለምን ብለው ነው ኢትዬዽያን የሚያበጣብጡት ይህን ትርፍ የሚያገኙ ከሆን አረ በፈጠራቹሁ ትንሽ እንኳን ብልጥ ሁኑ።

እኔ ቅቤ የምጠጣው በየግዜው ፫፷ አፋቸውን በከፈቱ ቁጥር አንድ ሺህ ሕገውጥ አበሾችን አሳፈረው ቢሊኩ እንዴት ደስ ባለኝ ነበር። በሁለተኛው አፋቸውን ሲክፍቱ ደግሞ ፲ ሺህ አበሾችን መላክ ነበር ።

በተለይ ደግሞ አማርኛ ብቻ የሚናገሩትን እየመረጡ ከላኩ ። አሜሪካ ያሉት የሚረዱዋቹሁ መርዳት ያቆሙ ነበር። እንደው አንድ እስላም ሳውዲ ውስጥ የሚሳማ ሰው አጣን ይህንን ዜና ተርጉሞ በአረብኛ ለሳውዲዎች ማስማት የሚችል አንድ ሰው ይጥፋ። መተርጎም ብቻ አይደለም እነዚህን ቡዳዎች ከሌላው ከኦሮሞው ከትግሬዎች የሚለዩበትን ዘዴ ምንገር ነው ። አንድ ቡዳ አማራ አማርኛ ብቻ የምትችል ከሆነች ወድ ኢትዬዽያ መጠረዝ አለባት ቦታውን ሳዊድን ለሚወዱ ሌሎች ጉሳዎች መልቀቅ አለባት ። ሳዊዲን እንዲህ እየጠሉ ገንዘባቸውን መብላት አይቻልም
here is opportunity for Ethiopia and Australia sheep export .. if Ethiopia partner with Australia the sheep travel short distance and the cost will be cheaper while both the Australian and Ethiopia make dollar .. watch this video how the Australia sheep market is in trouble

Post Reply