Page 1 of 1

ፓስተር ጫልቱ የሞተ ሰው አስነሱ Million Pente Ethiopians need Psychological Disorder Counselling And Therapy

Posted: 13 Jan 2020, 16:02
by clear12
የመናፍቃን መሪዎች በአሁኑ በሰለጠነው በ21ኛው ክፍለ ዘመን ብዙ ሰዎች ጌታ በህልም በራዕይ መጥቶ እንዴት እንደምሞት ፣ ማንን እንደማገባ ተናገረኝ እያሉ ራሳቸው ሳያውቁ ከክፉ መንፈስ በሰሙት ድምጽ ተሳስተው ሌላውንም ህዝብ ሲያስቱ ተዉ ስ ህ ተት ነው ይህንን አይነት ቅዠት አትመኑ ብሎ ሰዎቹን መክሮ (Psychological Disorder Counselling And Therapy ) ወደ ኖርማል ህይወትና አመለካክት እንደመመለስ ሰዎቹን በዚህ በተሳሳተ መንገድ እንዲገፉበት ሲያበረታቱ ይታያል

Re: ፓስተር ጫልቱ የሞተ ሰው አስነሳለሁ Million Pente Ethiopians need Psychological Disorder Counselling

Posted: 13 Jan 2020, 17:47
by clear12