Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Member+
Posts: 9865
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Extremists on each other's throats already

Post by DefendTheTruth » 13 Jan 2020, 15:56

I came across the following message today on facebook and can't stop amusing myself about how fast things would change.

"መደራደር፣ በሽግግር ላይ እንጂ በሕዝብ ድምፅ ላይ አይደረግም። በድርድር የሚደረግ የሥልጣን መጋራት ለጊዜያዊ (የሽግግር) መንግሥት ምሥረታ እንጂ፣ በሕዝብ ምርጫ የሚገኝን ዘላቂነት ያለው መንግሥት ለማቆም አይደለም።

በሽግግር መንግሥት ሥልጣን ለመጋራት የሚፈልግ ካለ፣ 'ከአሻግሬ' ጋር መደራደር ይችል ነበር፣ ያኔ። 1 ዓመት ከ8 ወር ሙሉ 'አሻግሬ' ብቻውን እንዳሻው አገር (ኧረ እንዲያውም አገሮችን!) ሲያምስና ሲያሳምስ ቁጭ ብለህ ስታጨበጭብ ቆይተህ፣ አሁን በዴሞክራሲያዊ ሂደት (ያውም፣ ዴሞክራሲያዊ ሂደት ከኖረና ዴሞክራሲያዊም ከሆነ!) የሚገለፅ የሕዝብን ድምፅ ለማፈን 'እንደራደር' ማለት፣ መደራደር ሳይሆን፣ የሕዝብን ድምፅ (መሻትና ፍላጎቱን) ዋጋ ቢስ (irrelevant) እናድርገው ማለት ነው።

አይሆንም። አይፈቀድም። Over our dead body! Wal-gaggalaafata taati!"

These two, the claimant and the claimed, were so close that even a blow of air wouldn't pass between the two.


Zemenu: Siltan! Siltan! Siltan! .... Siltan! Siltan! Siltan! Yelebeleziya moche igegnalehu!

The Nobel laureate would be dubbed "አሻግሬ" (it seems to me).

But you know what?

You can collect the easy diaspora money even talking about such diatribes.