Page 1 of 1

BREAKING ጌታ እንዴት እንደምሰዋ ስለነገረኝ የዮናታን አክሊሉን ማስፈራሪያ አልፈራም"Million Pente Ethiopians need Psychological Disorder Counselling

Posted: 13 Jan 2020, 15:26
by clear12
Can you hear what he is saying " ጌታ እንዴት እንደምሰዋ ስለነገረኝ የ ዮናታን አክሊሉን ማስፈራሪያ አልፈራም"
- Editorial Note የመናፍቃን መሪዎች በአሁኑ በሰለጠነው በ21ኛው ክፍለ ዘመን ብዙ ሰዎች ጌታ በህልም በራዕይ መጥቶ እንዴት እንደምሞት ፣ ማንን እንደማገባ ተናገረኝ እያሉ ራሳቸው ሳያውቁ ከክፉ መንፈስ በሰሙት ድምጽ ተሳስተው ሌላውንም ህዝብ ሲያስቱ ተዉ ስ ህ ተት ነው ይህንን አይነት ቅዠት አትመኑ ብሎ ሰዎቹን መክሮ (Psychological Disorder Counselling And Therapy ) ወደ ኖርማል ህይወትና አመለካክት እንደመመለስ ሰዎቹን በዚህ በተሳሳተ መንገድ እንዲገፉበት ሲያበረታቱ ይታያል https://www.youtube.com/watch?v=pg12qHcbS-M&t=1s