Page 1 of 1

አዋጅ አዋጅ፣ ግዚያቸው ደርሷል ስለዚ በትግራይ÷

Posted: 13 Jan 2020, 10:58
by Hameddibewoyane

1)ኣካባባያችሁ ያሉ ፖሊሶች ህዝብ የሚያበሳብሱ ስማቸውና የትውልድ ቦታቸው
2)ኣካባባያችሁ ያሉ ሌቦች። ባለስልጣኖች የሰረቁት ሕጋዊ ያልሆነ የህዝብ ንብረትና መንግስት
3)ኣካባባያችሁ ያሉ ሌቦች ኢንቨስተሮች የሰጡት ባለ ስልጣን ከነ ሙሉ ስሙ
4)ፎርጅድ ሴርቲፊኬት ይዘው የሚሰሩና የሚሰሩባቸው ድርጅቶች
5) የሚገባችሁን ነገር በሙስና ያጣችሁ ከከለከሏችሁ ባልስልጣን ሙሉ ስም ጋር
6)ኣካባባያችሁ ሰረቁ የተባሉ ባልስልጣኖች፣ ምንጩና ወዘተ++++ ወንጀልና ግፍ የፈጸሙ ካድሬዎች ግፍና ውንጀል በNote book (መዘክር ወረቀት)ጻፉ::
የምናወራርድበት ድዜ ደርሷል🔧🔧🔧