Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

በትግራይ መግደልና ስቃይ ቀጥሏል!

Post by Hameddibewoyane » 13 Jan 2020, 10:03

ይህ ወጣት በትግራይ ውስጥ በፖሊሶች አሰቃቂ ድብደባ ተፈፅሞበታል። ህክምና ማግኘቱን እጠራጠራለሁ። የህወሀት "አፍነህ፣ አሰቃይተህ" ግዛው ፕላን በትግራይ ቀጥሏል። እስከመቼ ነው እነስብሃት፣ አባይ ፀሀዬ፣ ጌታቸው አሰፋ ወዘተ እንዲህ ህዝብ እያሰቃዩ በስልጣን የሚቀጥሉት!?