Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 8535
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ህወሓት 170 ፍየሎችና በርካታ ዶሮዎች ከነጫጩታቸው አሰረች!!!!

Post by Digital Weyane » 21 Mar 2020, 12:58

አስደሳች ዜና:

በሽብርተኝነት ክስ ከታሰሩት ዶሮዎች መሃከል አንገታቸው አውጥተው ያለ ሰአት የሚጮሁ አውራ ዶሮዎች የዓድዋ ወያኔ መሪዎችን በእንቅልፍ እጦት አእምሮአቸው እንዲዛባ ትልቅ ሙክንያት በሞሆናቸው በእስር እንዲቆዩ የትግራይ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በይኗል።
8) 8)

Post Reply