Page 1 of 1

@ESAT: ሀገረ-ሰብ (native) እና ሰፋሪ (settler) ልዩነት ለማታውቁና በደመ-ነፍስ ኦነግንና አብንን (ወይም ሌሎች የአማራ ፓርቲዎችን ከኦሮም ፓርቲዎች) ጋር ለማወዳደር ለምትጥሩ

Posted: 12 Jan 2020, 20:37
by AbebeB
ሀገረ-ሰብ (native) እና ሰፋሪ (settler) ልዩነት ለማታውቁና በደመ-ነፍስ ኦነግንና አብንን (ወይም ሌሎች የአማራ ፓርቲዎችን ከኦሮም ፓርቲዎች) ጋር ለማወዳደር ለምትጥሩ እነሆ!

በተለይ ፊንፍኔ ውስጥ ለሚደረጉ እንቅስቃሴዎች እኛ አዳራሽ አጣን (ለምሳሌ፡ አብን፣ ባልዲ ራስ ወዘተ) ግን ኦነግ አንደፈለገ ይሰጠዋል እያሉ የሚጮሁ በቀቀኖችን እሰማለሁ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ አንዱን ቪዲዮ ከታች ያያዝኩት ሞሮንና ሌሎችም (Ethio 360, ESAT etc) ይገኙበታል፡፡

ግን እኮ በቀቀኖቹ ያልገባቸው ኦነግ መስጠት ሲገባው እስከ ጊዜው ተቀባይ የሆነ የሀገሩ ባሌበት (native) ነው፡፡ ሌሎች ለምሳሌ አብን ወይም ባልዲ ራስ የሀገሩን (የፊንፊኔን) ሕግና ሥርዓት ጠብቀው አግልግሉት መጠየቅና ሲፈቀድላቸው የሚያገኙ ናቸው፡፡ ለምሳሌ እንደ ኦሮሞ የፍንፊኔ መብት በአውስትራሊያ 1st nation ይባላሉ፡፡ በሌሎች ሀገሮችም ይህ አለ፡፡ ተገቢም ነው፡፡

ስለዚህ የሀገረ-ሰብ (native) መብትና ሰፋሪን (settler) መብት ለይቶ ማወቅ ከዚህ ሁሉ አላስፈላጊ ጩኸት ያድናችኃል፡፡


Re: @ESAT: ሀገረ-ሰብ (native) እና ሰፋሪ (settler) ልዩነት ለማታውቁና በደመ-ነፍስ ኦነግንና አብንን (ወይም ሌሎች የአማራ ፓርቲዎችን ከኦሮም ፓርቲዎች) ጋር ለማወዳደር ለም

Posted: 12 Jan 2020, 22:40
by AbebeB

Re: @ESAT: ሀገረ-ሰብ (native) እና ሰፋሪ (settler) ልዩነት ለማታውቁና በደመ-ነፍስ ኦነግንና አብንን (ወይም ሌሎች የአማራ ፓርቲዎችን ከኦሮም ፓርቲዎች) ጋር ለማወዳደር ለም

Posted: 12 Jan 2020, 22:42
by AbebeB