Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11067
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

በዓለማችን ላይ ስንት አገራት አሀዳዊ፣ስንት ደግሞ ፌደራላዊ ናቸው?

Post by Abere » 11 Jan 2020, 13:32

ብዙዎች የፌደራሊዝምን ወይም የአሀዳዊ አወቃቀር እና አፈፃፀም - በትርጉምም ሆነ በድርጊት ሳይረዱ እንድሁ የወያኔ እና የኦነግ የፓሮፓጋንዳ ሰለባዎች ናቸው። ስለዚህ የአንድን ነገር ዕርባና ለማወቅ የሌሎች ዓለማትን አሀዝ ማዬት ያስፈልጋል። በተለይ የሀሳብ ድርቅ የመታው የጎሣ ፌደራሊዝም እንድሁ በከንቱ የወርቅ ዘር ነኝ ከማለት ውጭ ሌላ አቻ አገር በዚህ ዓለም ሊኖር አይችልም።

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: በዓለማችን ላይ ስንት አገራት አሀዳዊ፣ስንት ደግሞ ፌደራላዊ ናቸው?

Post by AbebeB » 11 Jan 2020, 13:51

Abere wrote:
11 Jan 2020, 13:32
ብዙዎች የፌደራሊዝምን ወይም የአሀዳዊ አወቃቀር እና አፈፃፀም - በትርጉምም ሆነ በድርጊት ሳይረዱ እንድሁ የወያኔ እና የኦነግ የፓሮፓጋንዳ ሰለባዎች ናቸው። ስለዚህ የአንድን ነገር ዕርባና ለማወቅ የሌሎች ዓለማትን አሀዝ ማዬት ያስፈልጋል። በተለይ የሀሳብ ድርቅ የመታው የጎሣ ፌደራሊዝም እንድሁ በከንቱ የወርቅ ዘር ነኝ ከማለት ውጭ ሌላ አቻ አገር በዚህ ዓለም ሊኖር አይችልም።
Abere,

You better learn before duping your blame on others, which is a sign of ignorance.

Link: https://kichuu.com/contrary-to-what-hab ... ederation/

Abere
Senior Member
Posts: 11067
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በዓለማችን ላይ ስንት አገራት አሀዳዊ፣ስንት ደግሞ ፌደራላዊ ናቸው?

Post by Abere » 11 Jan 2020, 13:59

Abebe,

Thanks for the list. But you only listed 14 countries, at least in figure if not similar in content. We need a passing mark. How many of the 195 countries of the world follow federalism, especially of ethnic federalism and have been known for success stories? Does this qualify my question?

Post Reply