Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

በኦርምያ ክልል የጃዋር እና የኦነግ ታጣቂዎች ባለስልጣናትን መግደሉን ቀጥለውበታል!!

Post by Maxi » 02 Jan 2020, 10:33

በኦርምያ ክልል የጃዋር እና የኦነግ ታጣቂዎች ባለስልጣናትን መግደሉን ቀጥለውበታል!!

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ግድያዎች ቀጥለዋል

የቤሻንጉል ክልል ምክር ቤት አባል እና የኢኮኖሚ ዘርፍ ሰብሳቢ በታጣቂዎች ተገደሉ! የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አባል እና የኢኮኖሚ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አብዱላሂ ሶጃር፤ ዛሬ ሐሙስ ማለዳ በታጠቁ ኃይሎች በደረሰባቸው ጥቃት መገደላቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ ተናገሩ።

#Ethiopia : የተከበሩ አቶ አብዱላሂ ለመንግሥት ሥራ ከአሶሳ ወደ ነቀምት በመጓዝ ላይ ሳሉ መገደላቸውን የክልሉ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ መለሠ በየነ ተናግረዋል። ጥቃቱ የተፈፀመባቸው ዛሬ ማለዳ 1፡30 ላይ ከአሶሳ ወደ ነቀምት በመጓዝ ላይ እያሉ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ቤንጓ አካባቢ መሆኑን ጨምረው ተናግረዋል፡፡


የጃዋር እና የኦነግ ታጣቂዎች የገደሉጃቸው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አባል እና የኢኮኖሚ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አብዱላሂ ሶጃር