Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

The Banker! where are HORORO ?

Post by Ethoash » 02 Jan 2020, 02:55

ጩወቴን ቀሙኝ!

ይህ ሰው ምን ባደረገ ነው: እንዲህ የሚስቃየው ።




ለምን ሁቴልህን በወድ ሽጥክ። የሚል ልክስክስ ምክንያት ። አረ ተው ግፍም ልክ አለው ለግፍም ቄጣሪ አለው የግፍ ፅዋ ይሞላና ይገነፍላል

ይህ ሰው እኔ እንደምለፈልፈው የባንክን አስተዳደር CEO should get paid in million . or በሚያስተዳደረው ልክ ክፍያ ይከፈለው ስል everyone know that ። ይህ ቀልጣፋ ዘበናይ የስራ ሰው የመስራቹን ደሞዝ በሚልዬን birr አስቆጠረው። ታድያ ለምን የኢትዬዽያ ብሔራዊ ባንክ governor Ato Teklewold Atnafu. ለምን አይቅና : Ato Teklewold Atnafu. ቢመቀኝ አልፈርድበትም እሱ ፫ሺህ ብር ብቻ ስለሆነ ደሞዙ ። ከሱ በኋላ ኤርሚያስ መጥቶ አስር ሚሊዬን ሲያገኝ NBE CEO ቢቀናስ ምን አለበት።

ኤርሚያስን ከነብስ ገዳዬች ጋራ አሰሩት ። አረ ይህ ሰው ለኢኮኖሚያችን ይስራልን ። ዶክተር አብይ አገሪቷ በኢኮኖሚ ችግር መሀበል እየተናወጠች ናት ። አረ ይህ የኢኮኖሚ ጀነራል ያደነን የኢኮኖሚ ቀውስ ። አረ ይህንን ሰው ለቀህው አገሪቷ ኢኮኖሚ (stabilized)ያርግልን:ኢኮኖሚ ቱኩሳቷ ይብረድልህ ።።። አረ ይህንን ሰው ልቀቁት ምንም ቢሆንም የኤሪሚያስ እኮ Zemen ባንክ making us 100 billion birr ። just think how many ቢልዬን ዶላር ካፒታል institute በመስረትልን ነበር ።።። ነጮችን Western ከመለማመጥ ይህንን ሰው ፈቶ ይኸውልህ ገንዘቡ ይኸውልህ መንገዱ ብሎ.... ታሀምር ስራ ብሎ እንደመልቀቅ : በግልባጩ ይህንን ልጅ ማፈን ግፍ ነው።።

all those corrupted government high post official should be subpoena to parliament to give testimony by a witness or production of evidence under a penalty for failure. . let us hear from them why they did what they did ... if the government is really in to anti corruption what more evident they want more then this .. for sure those official are Amhara economy sabotage inside work.. Dr. Abiy should learn from this and fire all Amhara from government high post...if not the economy will suffer ...

እደሜ ለመለስ እስረኞችም የነፃ ንጝግር መብታቸው እስር ቤትም አለመነፈጉ

do u remember how i told everyone in here our bank would have us figure print identification as bank card and visa card. Zemen Bank would have been growing to digital banking level had founder would have been with the bank...

do u remember apple founder steve jobs, Jobs was forced out of Apple in 1985 after a long power struggle with the company's board and its then-CEO John Sculley. but the white are smart they return Steve job the rest is history.. Dr. Abiy should be smart like Apple's board of directors return the founder and bail him out in his real estate and let the miracle start ..

It’s the economy, stupid” has become a bromide of American political discourse. Ignoring that the majority of voters rarely vote according to their actual class interest, pundits and journalists continually recite the phrase that James Carville, Bill Clinton’s 1992 campaign director, coined to explain his strategy to convince the public to change presidential leadership in the middle of a recession.
Last edited by Ethoash on 03 Jan 2020, 07:49, edited 5 times in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: The Banker! where are HORORO ?

Post by Ethoash » 03 Jan 2020, 08:31

WHY most people ignore this man plead for mercy!

forget everyone how about hororor.. and that selam who claim he is super Amhara defender pretending Ethiopia defender .. then where can u get a personal plead more then this ...

to me ኤርሚያስን ... how expert he is a make few mistake... he should never promised that he cant deliver... always think about the worst scenario... when u plan for future.. he thought he is going to build condominium and he give the investor their home end of story... that was his plane but this is Ethiopia under buda Amhara spell....

ብዳ ይብላቸው ፤ ቡዳ በሉት ይህንን ልጅ።
ይህ ልጅ ሕግዜር ሲፈጥረው ምንም አላስቀረበትም

ሞደል የመስላ ። መልኩ ብቻ ይበቃል
እሱ ሲገርምህ በእወቀት ላይ እወቀት ጨምሮበት
በዛላይ ትግስቱና ብርታቱን ስጥቶት አረ ምንም አልቀረበትም
ግን ቡዳዎቹ በሉት በቁመና ።

እኔ እግዛብሔር አለ የምለው እነዛ ጉቦኞች በሙሉ ተጠርተው ሲፋጠጡ ማየት ብቻ ነው የምፈልገው ። እኔ ፓርላማው ይህንን ካልስራ ምን እንደሚስራ ነው ግራ የገባኝ ;


አሁን ከዚህ የበለጠ ምን ጉዳይ አላት ኢትዬዽያ ።

ድህነታችን ነው እኮ እንዲህ የሚያባላን። ኢኮኖሚውን ሳንፈታ ምንም ሳላም አናገኝም ። ጥራት ያለው መለስ ። አደገኞች ዱሪዬዎች አዲስባባ ሲያስቸግሩት ጎማ እያቃጠሉ ። አራዳው መለስ የኮብልን ድንጋይን ስራ ለአደገኛ ዱሪዬዎች ሰጣቸው ። ታድያማ እነዚህ ዱሪዬዎች ከአሜሪካ ገንዘብ እየተስጣቸው ጎማ ማቃጠላቸውን ትተው ቀጥ አርገው ድንጋያቸውን መፍለጥ ተያያዙት። ከመንግስት ስራተኛ በላይ ዶሞዝ ያገኙበታል ትዳር ይዘው ልጆች እፍርተው ይሆራሉ ። የቤተስብ አላፊነታቸውን ስለሚወጡ ከቅንጅት ምርጫ በኋላ አንዲትም ድንጋይ አልተወረወረም። አንዲትም ጎማ አልተቃጠለች።

ታድያ ቡዳዎች ስራቸውን ወድ ገጠር እዞሩት የአዲሳባ ድሪዬውች በስራ ላይ በመጠመዳቸው። ታድያ ሐይለማራም አላወቀበትም እንጂ የአስላን ቄሮዎች ስራ ቢስጣቸው ኖሮ ይህ ሁሉ ባኖረ ነበር።

አሁንም ዶክተር አብይ ከዚህ ተምሮ ለወጣቶች ስራ መፍጠር አለበት። በየቦታው የሚታየው ብጥብጥ እኮ የዚሁ ምልክት ነው። ስራ ስራ ስራ አሁንም ስራ መፈጠር አለብት።

አንድ ግዜ መንጌ ጦርነት በኤርትራ ለማሽነፍ ፍልጎም ጀነራሎቹንም ለመግደል ፍልጎ ፤ የመግደል ነገር አያስችለውም ጀነራሎቹን በሙሉ ገደላቸው። ታድያ እንዴት አርጎ ነው ጀነራላችንን ገድሎ ጦርነቱን ማሽነፍ የሚፈልገው። አልተሳካም እሱም ፈረጠጥ። በግዜ ንዴት ጦሩን የሚመሩ ጀነራሎችን መግደል ማለት ። ቀነኒሳን ገድሎ በሩጫ አንደኛ ለመውጣት እንደመመኘት ነው።

አሁን ደግሞ አብያችን የኢኮኖሚውን ጦርነት ከድህነት ለመውጣት የምናረገውን ግብግብ ለማሽነፍ ይፈልጋል ። ግን የኢኮኖሚ ጀነራሎቹን አስሮ ወይም ገድሎ የብልፅግና ጦርነት ለማሽነፍ ይፈልጋል ። ይህ በተሀምርም አይሆንም ። አብያችን ብልጥ ከሆን አለሙድንን ለምኖ ማምጣት አለብት። ኤርሚያስንና ሌሎችም በኢኮኖሚ ምክን ያት የተሰሩትን በሙሉ ፈጦ መንገዱም ይሄው ፈረሱም ይሄው ብሎ መልቀቅ አለብት።

ግንማ የኛ ስባተኛ ንጉስ እሱ የሚያሟሙቀው ከአርቲስቶች ጋራ ነው ። አረ በሕግ አምላክ አገሪቱን ገደል የሚከታት ኢኮኖሚው ነው።

ኤርሚያስን ብቻ አይደለም መፍታት ለጠፋ ስዓት ማካካሻ ፤ ጠቅላላ ቢሊዬን ዶላር ስጥቶ እስቲ ተዓምርህን አሳይ ብሎ መልቀቅ ነው። የአብይንም የራሱን ስልክ ቁጥር መስጠት ነው ችግር ካለ።

አራዳው መለስ ለኢንቨስተሮች በነፃ መሬት ይስጣቸው ነበር አገር የሚያክል ። በመምጣታቸው ብቻ። ታዲያ የኝው ነጉስ በጨበታ ይፈልጋል ውይ ፤ ለኤርሚያስና ለሌችም የሀገር ኢንቨስተር መሬት በነፃ ታክስ ከለላ በማረግ ፍጥነው ተሀምራቸውን ይስሩ።

what surprised me is i respond to many undeserving people to make their thread hot. but this people they dont return their favor... this subject is dear to me.. how on earth no body interest ... even Sun and Tuna should have come and commented or give me their quotation from dead white man... i respect Ato present .. he return the favor by replying to this thread..

i feel like those budda ጉራጌዎች መርካቶ ትርፋቸውን ያግበስብሳሉ የበኩር ልጃቸው ታስሮባቸው ። ለቅሶ እንደመቀመጥ ። አላየንም አልስማንም ብለው ንግዳቸውን ያጣጡፉታል ። በአጠቃላይ መርካቶን ቢዘጉት በመስቀል ፋሲካ ቀን ምን አባታቸው እነዚህ ቡዳ አማሮች ይሆኑ ነበር። እመኑኝ አማሮች ናቸው ጎቦ አልስጥም ሲል ያስሩት ። ሁሉ በእጃቸው ነውና።

ጉራጌዎች ፤ ኦሮሞ እኮ ስልጣኑን ያገኘው አምስት ሺህ ቄሮ ገብሮ ነው በነፃ አይደለም ነፃነት የሚመጣው። ሱቅ ሰጋ ሲል ጁሀር ሲዘጉ ሲከፍቱ ነው ድላቸውን ያገኙት ። እስቲ ማን አባቱ ምን ያመጣ ነበር ግጥም አርጋቹሁት ሶስት ቀን ብትዘጉት መርካቶን።

ደምፃችን ይስማ ብላቹሁ ልጃቹሁን ብታስፈቱ የናንተው ነው ክብሩ። ሌላው ቢቀር ገንዝብ በሙሉ አዋጥታቹሁ ለኤሪሚያስ ብት ስጡት እኮ የጀመረውን የቤት ግንባታ ጨርሶ በጥፍ ሽጦ ገንዘባቹሁን ይመልስላቹሁል። አረ አንድ በሉ ። እንደዚህ የማትተባቡሩ ከሆን ሁሉም አንድ በአንድ እየለቀመ ያስራቹሀል ይገድላቹዋል ።

Post Reply