Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30914
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በኢትዮጵያ ክልሎች እስካሉ ድረስ ጉራጌ የራሱ ክልል መሆኑ የግድ ነው ፤ ወይ ክልልነት ይፍረስ ወይ ሁሉም መብቱ ይከበር !!

Post by Horus » 01 Jan 2020, 23:55

ፍትህ ፍትህ ነው። በኢትዮጵያ ወይ ክልሎች ይፈርሳሉ ወይ ሁሉም የክክልነት መብቱ ይከበራል !! በቃ !!!

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45809
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: በኢትዮጵያ ክልሎች እስካሉ ድረስ ጉራጌ የራሱ ክልል መሆኑ የግድ ነው ፤ ወይ ክልልነት ይፍረስ ወይ ሁሉም መብቱ ይከበር !!

Post by Halafi Mengedi » 02 Jan 2020, 00:01

We are behind your proposal and the Gurage smart educated youth are in charge it to be kilil like everyone.

Very nice landscape and the menders.

Horus
Senior Member+
Posts: 30914
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በኢትዮጵያ ክልሎች እስካሉ ድረስ ጉራጌ የራሱ ክልል መሆኑ የግድ ነው ፤ ወይ ክልልነት ይፍረስ ወይ ሁሉም መብቱ ይከበር !!

Post by Horus » 02 Jan 2020, 00:17

Halafi,

ለስንት ዘመን ይህን ሁሉ ስትጽፍ አንድም ግዜ ስለሌሎች ሕዝቦች ለማውቅ አትሞክርም ።

አገር ቤት የጉራጌ ማህበረሰብ መሬቱ እንደ ከተማ በፕላን የተቀየሰ ነው ። የጋራ መንገድ አለ ። የጋራ ማንም የምይነካው የጋራ ግጦሽ መሬት (the common) አለ። የእርሻ ቦታ ለብቻው ነው። በሰው የማይነካ ደን አለ ። ቤቶች ዝብ ብለው በየቦታው አይሰሩም ። ትልቁን የመደር መንገድ ተከትለው ነው ሚሰሩት ። ወዘተ ። ምኑን አይተህ ገናናዎቹ የጉራጌ ተራሮች፣ እነዘቢደርን መች አይተህ ።

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45809
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: በኢትዮጵያ ክልሎች እስካሉ ድረስ ጉራጌ የራሱ ክልል መሆኑ የግድ ነው ፤ ወይ ክልልነት ይፍረስ ወይ ሁሉም መብቱ ይከበር !!

Post by Halafi Mengedi » 02 Jan 2020, 00:40

Horus wrote:
02 Jan 2020, 00:17
Halafi,

ለስንት ዘመን ይህን ሁሉ ስትጽፍ አንድም ግዜ ስለሌሎች ሕዝቦች ለማውቅ አትሞክርም ።

አገር ቤት የጉራጌ ማህበረሰብ መሬቱ እንደ ከተማ በፕላን የተቀየሰ ነው ። የጋራ መንገድ አለ ። የጋራ ማንም የምይነካው የጋራ ግጦሽ መሬት (the common) አለ። የእርሻ ቦታ ለብቻው ነው። በሰው የማይነካ ደን አለ ። ቤቶች ዝብ ብለው በየቦታው አይሰሩም ። ትልቁን የመደር መንገድ ተከትለው ነው ሚሰሩት ። ወዘተ ። ምኑን አይተህ ገናናዎቹ የጉራጌ ተራሮች፣ እነዘቢደርን መች አይተህ ።
Your first line I disagree but your second paragraph, indeed well maintained and planned like the British countryside. Well Done the Gurage ethnic.

Horus
Senior Member+
Posts: 30914
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በኢትዮጵያ ክልሎች እስካሉ ድረስ ጉራጌ የራሱ ክልል መሆኑ የግድ ነው ፤ ወይ ክልልነት ይፍረስ ወይ ሁሉም መብቱ ይከበር !!

Post by Horus » 02 Jan 2020, 00:59

በሰን ሻይን ኮንስትራክሽን ብቻ የተደፈረው ገናናው ዘቢደር የጉራጌ ተራራ በአትሻዶ ሲሊማ ውስጥ !!

Post Reply