Clear
let me tell u one thing under Derg ጴንጤ was not allowed but መንጌ ያራዳ ልጅ ይህንን አይነግራቸውም ልክ ቤቴክርስታናቸውን እስከሚስሩ ደረስ ይጠብቃቸውና ቤቴክርስታናቸውን ወርሶ ለግለስብ የቡና ቤት እንዲስሩበት ይሽጥላቸው ነበር።
ታድያ መንጌ ነቅቶባቸው ነበር ሕዝብን እንደሚያጭበረብሩ። ታድያማ ትግሬዎች ሲመጡ እነዚህን ጴንጤዎች ፈትቶ ለቀቃቸው ። እኔ ጴንጤችን የምወዳቸው ድህነትን አይጠሩም አብታም ሁኑ ይላሉ አብታምን ይወዳሉ። ኦርቶዶክሶች ደግሞ አብታምን ይረግማሉ። አብታም ቤተምንግስት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ብት ሾልክ ይቀላል ብለው ሕብታሙን ይሳደባሉ ይሳለቁበታል። እኔ እንደሚገባኝና ጴንጤዎችም እንደሚካመልኩት ሲዎል ያለው ምድራችን ላይ ናት ደህነት ይባላል ከድህነት ማምለጥ ነው ፍቱ መዳኒቱ ። ታድያ እነዚህን የጴንጤዎች ሳይ ሽልለው ይጨምርላቹሁ እላለሁ።
አዋ ሕዝቡን እያታለሉ ገንዘብ እንደሚቀበሉ ። እኔ ግን ያየሁት መንግስት የነዚህን ነብያት ቅባት ገዝቶ ቢጠቅምባቸው ታልቅ ደረጃ እንደርሳለን።
ለምሳሌ መንግስት ሆስፒታል ሲከፍት እነዚህ ነብያት ወስዶ እንደሚርቁት ማረግና እነዚህ ነብዬች ህዝቡ ሆስፒታል ሄዶ እንዲወልድ ቢናገሩ ምደረ ሕዝብ በሙሉ ሆስፒታል ሄዶ ይወልዳል። የቤተስብ ቅጥጥርም በነዚህ ነብያት መካሄድ ይቻላል። ሕዝቡ ስለሚስማቸው። ነብዬ ማለት ያለበት ከሁለት በላይ ከወለድህ በላ አወርድብሃለሁ። አስር ወልዶ አስር ሜዳ መጣል በነብዩ አይፈቀደም እያለ ቢስብክ
ክትባት አርጉ ። ትምህርት ቤት ሂዱ። ዝናብ ለማምጣት አፀልያለሁ እግዛብሔር ብሎኝ ነው እርካብ ስሩ ጎድጎድ ቆፍሩ ዛፍ ትከሉ ሳር ዝሩ እያለ መለፈፍ ይችላል ሕዝቡን በማስተባበር አገሩን መለውጥ ይችላል። ይህ ትልቅ ሕይል ነው ብንጠቀምበት ። አንተ ግን እነዚህንን ሕይል ለማጥፋት ትፈልጋለህ መንግስት ደግሞ ምንም ሕይል የለውም የሐይማኖት ነፃነት ይሉሃል ይህ ነው። እሲቲ የኦሮቶዶክ ነብይ ነን ባዬች እንዳሉም አውቃለሁና ስለነሱም ትንሽ በለን። አይን እፈውሳለሁ ቅብርጥዬስ ከሚል የአይን ኪሊኒክ ሂጂ እኔ እፀልይልሻለሁ ብል ነገሩ አለቀ ማለት ነው።
ብዙ ብዙ ጥሩ ነገር እነዚህን ነብያት ተጥቅሞ መስራት ይቻላል እና ለዚህ ነው በዚህ በአመት መጨረሻ ላናግርህ የፈለጉህ ያለበለዝያማ አመቱን በሙሉ የነዚህን ነብዬች ታሪክ እንደፈለገህ ፃፍ ። እኔ የለሁበትም።