Page 1 of 1

ደብረፅዮን በህወሓት ተቃዋሚዎች ላይ የሐይል እርምጃ እንወስዳለን ሲል አውጇል!!!!

Posted: 28 Dec 2019, 20:58
by Hameddibewoyane
በሕጋዊና በሰላማዊ መንገድ በሚታገሉ የህወሓት ተቃዋሚዎች ላይ እርምጃ ከተወሰደ በትግራይ ክልል ምርጫ አይደረግም ማለት ነው። ህወሓት ከማን ጋር ሊወዳደር? "እርምጃ እንወስዳለን" ብሎ ባደባባይ ማወጅስ ሕገወጥነት አይደለም ወይ? ለማንኛውም ህወሓት በትግራይ ህዝብ ተስፋ ቆርጧል፤ ተቃዋሚዎቼን በሐይል ካልጠፉ በህዝብ ድምፅ (ምርጫ) አላሸንፍም እያለ ነው። የህዝብ ድጋፍ የለውም፤ ያለው ጠመንጃ ብቻ ነው። እናም ወደ ሐይል እርምጃ ለመግባት መወሰኑ አይደንቀንም! የህይወት መስዋእትነት እየከፈልንም ቢሆን ትግላችን እንቀጥላለን!
Abraha Desta

Re: ደብረፅዮን በህወሓት ተቃዋሚዎች ላይ የሐይል እርምጃ እንወስዳለን ሲል አውጇል!!!!

Posted: 28 Dec 2019, 21:50
by Digital Weyane
Why are more and more of our Tegaru people opposing our TPLF visionary leaders? Don't they want us to make Tigray like Singapore? :roll: :roll:

Opposing TPLF is opposing my brother Awash, QB, Justice Seeker, c beyond, Mahlana... and all his other nicknames. :evil: :evil:

Re: ደብረፅዮን በህወሓት ተቃዋሚዎች ላይ የሐይል እርምጃ እንወስዳለን ሲል አውጇል!!!!

Posted: 28 Dec 2019, 22:14
by Halafi Mengedi
Chika Angol Seyom Teshome Woyane Meta Qitih Liqeta

Re: ደብረፅዮን በህወሓት ተቃዋሚዎች ላይ የሐይል እርምጃ እንወስዳለን ሲል አውጇል!!!!

Posted: 29 Dec 2019, 01:57
by Weyane.is.dead
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Digital Weyane wrote:
28 Dec 2019, 21:50
Why are more and more of our Tegaru people opposing our TPLF visionary leaders? Don't they want us to make Tigray like Singapore? :roll: :roll:

Opposing TPLF is opposing my brother Awash, QB, Justice Seeker, c beyond, Mahlana... and all his other nicknames. :evil: :evil:

Re: ደብረፅዮን በህወሓት ተቃዋሚዎች ላይ የሐይል እርምጃ እንወስዳለን ሲል አውጇል!!!!

Posted: 29 Dec 2019, 02:18
by Weyane.is.dead
I heard denkoro debreanchiwa is going to stop the supply of kuunti to addis qiqiqiqi qiqiqiqi qiqiqiqi

Re: ደብረፅዮን በህወሓት ተቃዋሚዎች ላይ የሐይል እርምጃ እንወስዳለን ሲል አውጇል!!!!

Posted: 29 Dec 2019, 03:01
by Abe Abraham

እናም ወደ ሐይል እርምጃ ለመግባት መወሰኑ አይደንቀንም! የህይወት መስዋእትነት እየከፈልንም ቢሆን ትግላችን እንቀጥላለን!

Abraha Desta