Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@Ethio 360: መልካም ገና ዜና ከወደ ሞያሌ ለአብይ የቅኝ ጦር ተበርክቶአል፡፡ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ከመከላከል ወደ ማጥቃት መሸጋገሩን ቀደም ሲል ማስታወቁ ይታወሳል፡፡

Post by AbebeB » 25 Dec 2019, 12:13

የጠላት ጦር በኦሮሞ ነጻነነት ሠራዊታችን በደረሰበት ጥቃት የተነሣ በሲቪል ሕዝብ ላይ የበቀል ርምጃ መውሰዱም ተዘግቦአል፡፡

ኦሮሚያ በልጆችዋ ትግል ነጻ ትወጣለች!

This news, I believe, is in the best interest of Ethio 360 to report. huhuhu