Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

ዳግማዊ ሚኒልክ አቨንፈው ሳለ ወራሪዎችን ባለርስት ያደረጉ ተራማጅ ንጉሥ ነበሩ፣ ከተወቀሱ በወራሪዎችና በጨፍጫፊዎች በገዳ ሥርዐትና በሞጋሳ የፈሰሰውን ደም ካሳ እንዲከፈል አለመጠየቃቸው ነው።

Post by Dawi » 23 Dec 2019, 18:10

ዳግማዊ ሚኒልክ አቨንፈው ሳለ ወራሪዎችን ባለርስት ያደረጉ ተራማጅ ንጉሥ ነበሩ፣ ከተወቀሱ በወራሪዎችና በጨፍጫፊዎች በገዳ ሥርዐትና በሞጋሳ የፈሰሰውን ደም ካሳ እንዲከፈል አለመጠየቃቸው ነው።


kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ዳግማዊ ሚኒልክ አቨንፈው ሳለ ወራሪዎችን ባለርስት ያደረጉ ተራማጅ ንጉሥ ነበሩ፣ ከተወቀሱ በወራሪዎችና በጨፍጫፊዎች በገዳ ሥርዐትና በሞጋሳ የፈሰሰውን ደም ካሳ እንዲከፈል አለመጠየቃቸው

Post by kibramlak » 24 Dec 2019, 01:22

ጥሩ ብለሀል Dawi. እነኝህን በዘር የሰከሩ እብዶችን የፈጠራ ትርክት መስማት ሳይበቃን፣ አሁንም ሳይቀር (ልክ እንደበፊቱ እንደ ምኒልክ ዘመን) የሰው አንገት እየቀሉ እና እራሳቸው ጡት እየቆረጡ በዚህ ዘመን ያለተጠያቂነት አሁንም ትርክቱን ሲቀጥሉ ለሰማ ሁሉ፣ እነኝህን ከሰው ተርታ ለመመደብ በጣም ይከብዳል፣፣

በምን ልክ ዘመን ጡት ከተቆረጠ እና የምኒልክ 9 ጀነራሎች (ከ10) ኦሮሞ ሆነው ከተገኙ፣ እነኝህ ጀነራሎች ያስፈፀሙት የገዳን ስርአት ነበር ማለት ነው፣፣ ምክንያቱም ያሆኖችም ይህንኑ ስለቀጠሉበት፣፣

የገዳ ስርአት እሚባለው እንደዚህ ከሆነ ደግሞ፣ የጥንታዊ የጋርዮሽ የእንስሳት ስርአት እንጅ በዚህ ዘመን መነሳት የሌለበት ባህል እና (ስርአት) ነው፣ አምልኮቱም የጣኦት በመሆኑ፣ ይኸው ስርአት ተብየው የሌላውን እምነት ለማጥፋት የሚያልም የጣኦት አምላኪወች ስርዓት መሆኑን መገንዘብ ይገባል፣፣

ምንሊክ ታላቅ ንጉስ የኢትዮጵያን ህዝብ ከባርነት ያዳኑ ከመሆናቸውም ባሻገር፣ ታላቅ የስልጣኔ በር ከፋች እና የሀገር ኩራት ነበሩ፣ አሁንም ናቸው፣ ፣ ከዝይያ ባለፈ ግን እንኳን እሳቸው ይቅርና የእርሳቸው 9 ጀነራሎች ለፈፀሙት የገዳ ወንጀል፣ የዛ ዘመን ነፀብራቅ ነው ተብሎ እንደማስተማሪያ ታይቶ ሊታለፍ ይገባል እንጅ የአሁን ዘመን መወቃቀሻ መሆን የለበትም፣፣ ድሮውንም ቢሆን የአእምሮ ደካሞች፣ ማፍረስ እንጅ መገንባት መች ይችሉና፣፣ ለመገንባት እውቀትና ጊዜ ይጠይቃል፣፣

እስኪ ማን ይሙት፣ ከዘር ፖለቲካ አቀንቃኞች የማህበረሰቡን ህይወት ሊቀይር እሚችል የኢኮኖሚ ሞዲል ይዞ የቀረበ አለ??! ምንም! ነገር ግን እነኝህ የአእምሮ ደካሞች እሚሰብኩት የሌላውን ንብረት ለመዝረፍ እንጅ ሰው በራሱ ደክሞ እና ጥሮ እንዲያገኝ አደለም፣፣ በሰለጠነው አለም ቢሆን እነኝህ ግለሰቦች በወንጀል ይከሰሱና ፍርዳቸውን ያገኙ ነበር፣፣
Dawi wrote:
23 Dec 2019, 18:10
ዳግማዊ ሚኒልክ አቨንፈው ሳለ ወራሪዎችን ባለርስት ያደረጉ ተራማጅ ንጉሥ ነበሩ፣ ከተወቀሱ በወራሪዎችና በጨፍጫፊዎች በገዳ ሥርዐትና በሞጋሳ የፈሰሰውን ደም ካሳ እንዲከፈል አለመጠየቃቸው ነው።


Post Reply