Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ቤትህ ሄደህ እስላም ሁን ተባለ።

Post by Ethoash » 19 Dec 2019, 08:16

ደምፃችን ይስማ መለስ ጋር ብዙ ትግል አርገው ነበር የዛን ግዜ አማሮች ሲደግፎዋቸው ነበር። እነዚህ እስላሞች በአብዛኛው የአማራ ተወላጆች መለስ ትግሬ በመሆኑ ብቻ ይጠሉት ነበር። መለስ ትግሬ የእስላሞች ተጠሪ አደረገብን ብለው መቶ ሺህ ሰው ያስለፉና የስወ ሕይወት የጠፋበት ትግል አረገው ትግሬ የእስላምን ተጠሪ ከስልጣን ያባረሩበት ግዜ ይታወሳል።

ታድያማ አማሮች ስልጣን ሲይዙ የሚያልፍላቸው መስሎዋቸው ነበር። ታድያ አቁ በገሀድ ወጣ።

አንደ ሱሙን እንኳን በቅጡ የማላወቀው የድምፃችን ይሰማ ዋና አቀንቃኝ ። ንግስትን ሙሽረፍ ለመቀበል ተስልፎ ነበር ። ታድያማ ንግስቲቷ እጆን ስትዘረጋለት ልትጭብጠው ብላ ። እንቢዬው አሻፈረኝ ብሎ አለ ብለው እነዚህ አሽቃቢውች አገሩን ቀውጢ አረጉት ። ታድያ እወነቱ ይት ጋ ነው ያለው።

አንዳንዶቹ መጨበጥ ካልፈለገ ለምን ተስለፈ አሉ ለዚህ መልሱ

አንድ ሰው አይደለም የተስልፈው እሱ ጎሩቦችን ወክሎ ነው የተስልፈው ። እሱ ለቀበል የመጣው ንግስቲቱን በግሏ አይደለም በግሏማ ተራ የቤንጤ ዘማሪ ናት ። ንግስቲቷ ኢትዬዽያን ወክላ ባሏን ወክላ ነው የኢትዬዽያ ተወካይ ሆና የሄደችው ። ታድያ በኢትዬዽያ ተወካይነቷ እስላሞችን እና ክርስታኖችን ተወክላለች በዚያ ቦታ እሷ ቤንጤ አይደለችም ፤ ክርስታንም ፤ እስላምም አይደለችም ሁሉንም ነው የምትወክለው

ታድያማ የእስላሞችን ወግ ማወቅ አለባት ለዚህ ነው እነዚህ ገግሞች ፕሮቶኮል አያወቁም የምለው። እሺ የሳወዲ ተወካይ በቦታው ቢገኝ አረብ አገር ብት ሄድ ካልጨበጥኩ ባላ ነገር ልትጀመር ነው ውይ ኢትዬዽያ ከሚሊዬን እስላሞች ጎረቤታችን ጋራ ስለምንኖር እቺን ፕሮቶኮል አለማወቁ ምን ይሉታል ። በዚህ ላይ ከእስላም ባሏ ጋር ስትኖር ይህንን የእስላሞችን ወግ እንዴት ነው የማታወቀው።።።

አረ እየተስተዋለ። አረብ አገሮች ያዩናል እኮ ይስሙናል እኮ የኢትዬዽያን እስላሞችን ማክበር ለራሳችን ጥቅም ነው።

ደግሞ የድፈረት ድፍረት ለምን እስላምነቱን ካከረረ ለምን ቤቱ አይሄድም ። ይህ እኮ የንግስቲቷ የግሏ ስርግ አይደለም ይህ እኮ የኢትዬዽያ ሕዝብ የደስታ ቀን ነው። እስላሞች መብታቸውን በግልፅ በሕዝብ ፊት የማክበር የመደስት ማንም ምንም አይነት ተፆኖ ሳያረግባችው ማደረግ መቻል አለባቸው ። ያለበለዚያማ ምኑን መብት ሆነ።

እንዳልኩት ነው እኔ ምንም አይገባኝም ይህ አትጨብጡኝ ጫዋት ግን የመመራመር ይህ መጥፎ ነው ይህ ጥሩ ነው የማለት መብት የለኝም እነዚህ ሙስሊሞች አምነው የሚከተሉበት ከሆን እኔ ምንም መብት የለኝም በነሱ እምነት ጣልቃ የምገባው። አለበለዚያም ይህ እኮ ለእስላሞች መንገድ መስጠት ነው በክርስቲያን ሐይማኖት ውስጥ ጣልቃ ለመግባት ። ለምን ይህ ሆነ ለምን ያ አይሆንም ብለው የማያልቅ ጥያቄ ለመጠየቅ መብት መስጠት ነው።

ለምን በታቦት በእንጨት ታምናላችሁ፤ እንዴት ተብሎ ነው መጠመቅ የሚሆነው ሰውን ውሃ ውስጥ በመንከር። እንዴት ተብሎ ነው የቤተ ክርስቲያን ገንብ የምትሰሙት። ለምን ቄስ ከናንተ በላይ እግዛብሔር የሚስማው ለምን እራሱ ክርስቲያኑ በቀጥታ ስልክ እግዛብሔር ጋራ የማይደውለው። ወዘተ ወዘተ።

ይህቺ ትንሽ ንግስት እሺ የኢትዬዽያን የእስላምናን ዋና ተወካይ እስቷዝን ብታገኝ ካልጨበጥኳቹሁ ታላለች ውይ። አሁን ምን ይጠቅመናል ከመላው ሙስሊሞች ጋራ መጣላቱ። መብቱ ነው እሷ ነበረች ፕሮቶኮሉን ማወቅ የነበረባት። ባታውቅ ደግሞ ፕሮቶኮል የሚያወቅ ሰው መቅጠር ነበረባቸው።

ፕሮቶካል ማለት ትልቅ ነገር ነው ። አረብ አገር ሄዳ ልታወርደን አንፈልግም ። ትራምፕ ልጅ ኢቮንካ ስትመጣ ኢትዬዽያ ረዝም ቀሚስ አርጋ ነው የመጣቸው ። አሜሪካኖች በአቅማቸው የሚሄዱበትን አገር ለማክበር ይፈልጋሉ።

ማጠቃለያው እስላሞች በምንም ተዓምህር ቤታቸው አይሄዱም ። ወደድህም ጠላህም በሕዝብ ፊት አይማኖታቸውን ያከብራሉ እድሜ ለመለስ የሐይማኖት መብት ተከብሮዋል ።።። እነዚህ አማሮች እኳ ይህ የመጀመሪያቸው አይደለም ኦሮሞዎች የመናገር መብት ሲጠይቁ ለምን በቤታቸው አያወሩም ይሉ ነበር። እስላሞችም መብት ሲጠይቁ ለምን በቤታቸው አያረጉትም ይላሉ። አሁን የደፈረት ደፈረት ለምን ቤት አይሄድም ለምን ዞር አይልም ሲል ምንም አይገርመኝም

ንግስቲቷ የእኛ ጌታ ሳትሆን የእኛ አገልጋይ ናት ። ስለዚህም አገልጋይነቷን መርሳት የለባትም አንድ ወግ አጥባቂ ሙስሊም መቅጠር አለባት እስላም አገር ውይ አረብ አገር ሄዳ በአጭር ቀሚስ እንዳታዋረደን። አወቃለው ሽሮ ያረረበት ቡዳ አማራ መብቷ ነው እንደፈለጋት መሆን ታድያ አረቦች መብታቸው ነው ሁለት መቶ ሺህ አማሮችን ከአገራቸው ማባረር የዛን ግዜ ካላለቀስክ የፈለገውን አርግ።

እኔ የምለው ዲፕሎማሲ የት ገባ ። ምኑን ነው ዲፖሎማሲ ብለን የምንልካቸው ይህንን እንኳ አውቀው ስላምን የማያወርዱ ከሆነ። ኢትዬዽያ በዘር በጎሳ እየተባላን ነው አሁን ደግሞ በሐይማኖት መባላት የለብንም።

ንግስቲቷ ብልጥ ከሆነች ይቅርታ ጠይቃ እኔ ስላማላውቅ እንጂ ከክፋት አይደለም ብላ መናገር አለባት የእስላሙም ተወካይ ለምን እጅ እንደማይጨበት ማስረዳት አለበት።

እንዳንድ ሰውች ሽሪያ ሊያመጡብን ነው ለሚልሉ። እሺ ሽሪያ ካልፈልግ ግማሹን ኢትዬዽያ ለእስላሞች ስጥተህ ተገንጠል ። አለበለዚያ ሽሪያ ሕጉን ከፈለጉ ማስመጣት መብታቸው ነው። እስላም ማጆሪቱ የሆነበት ክልል ውስጥ ሽሪያ የማረግ መብታቸው ነው ። ግን ጥሉ የሚመጣው ክርስቲያን ማጆሪት ያለበት ቦታ ሽሪያን ላምጣ ካሉ ብቻ ነው።

በጣም የሚገርመኝ እኮ ሱዳን እስላሟ ዋላ ቀሪተዋ ከእኛ ተሽላ ሽሪያን በእስላሞች ክልል ብቻ ነበር ያረገችው ። በማሻሽል ይሁን ወይም ከመጀመሪያው ባላውቅም ግን ደቡቡ በሽሪያ አይመራም ነበር። ይህ ነው እንግዲህ ፈደራሊዝም ማለት።

ሽሪያን አንፈልግም ስትል ምን አባህ ለማለት ፈለግ እስላሞቹ ሽሪያን ካመጡብን ጦርነት እንገባለን ነው ውይ ውይስ ምን ለማለት ተፈልጎ ነው። ውይስ አሁንም እኛ ነን አገሩን የምንገዛው ለማለት ነው። ይህ አባባል ከሜንጫው አባባል ጋራ ምንም አይተናነስም
Last edited by Ethoash on 19 Dec 2019, 17:59, edited 1 time in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ደምፃችን ይስማ ፤ ቤትህ ሄደህ እስላም ሁን ተባለ።

Post by Ethoash » 19 Dec 2019, 15:30

vs

United States First Lady Laura Bush tries on a hijab

Melania Trump Wore a Chinese-Inspired Gucci Dress to State Dinner in Beijing
Trump attacked Michelle Obama for visiting Saudi Arabia without a headscarf in 2015. Melania Trump is now doing exactly that.

ዝም ብላቹሁ እነዚህ ፎቶዎች ተመልከቱ የአሜሪካን ቀዳማዊዎች ካቶሊክ ቄስ ጋሲሄዱ ፀጉራቸውን ይሽፈናሉ። ግን አረቦች ጋ ሲሄዱ አንዳንዴ ሲያስኛቸው ይሽፈናሉ ሳይፈልጉ ደግሞ አይሽፈኑም በጣም የሚገርመው ደግሞ የእንግሊዦ ንግስት ጋ ሲሄዱ ተሽሞንሙነው የሄዳሉ ።።።። እኔ ለአረቦቹ አግዤ አይደለም የሌላውን ሰው ባህልና አይማኖት ማክበር ትልቅነት ነው ወርደት እንዳልሆነ ነው።

የአንዳንድ የምዕራቡ ሐገር ሚኒስተሮች ለንግድ ጉዳይ ሲሄዱ ወድ ኢራን ለምን ፀጉራቹሁን ሸፈናቹሁ ተብሎ በአገራቸው ጋዜጠኞች ይብጠለጥላሉ። እግዜሔር ያሳያቹሁ አሁን ለንግድ ብለህ ሄደህ ሰውን ማንቋሽሽ ምንኑን የንግድ ሚኒስተር ሆንክ። የንግድ ሚኒስተሯ መመዘን የነበረበት ስንት ንግድ እንደተፈራረመች መሆን ነበረብት።

እኝ እንግዲህ እነዚህን ሞኞች መከተል የለብንም በሚበጀን ነገር እስላሞችን ማክበር ነው። ቤተክርስቲያን በየቦታው በሚቃጠልበት በአሁን ግዜ የኛዋ ተቀዳሚ ልዕልት አልተጨበጥኩኝም ብላ ከምታኮርፍ ይቅርታ ብትጠይቅና እኔ አላወቕሁም ብትል ይሻላታል ።።በዚህ አፏ እንኳን አንደ ቤተክርስቲያን ከመንደድ ብታደን። አዋ ዛሬና ነገ ቤተክርስቲያን ላይቃጥል ይችላል ይህ ጉማንጉግ አስተሳሰብ ግን ግንፍሎ ሲፈነዳ የዛን ግዜ እንዲህ በለውን አነበረም ብለው እልሀቸውን ይወጣሉና ። ብንከባበር ይሻላል።

ይህ አንድ ዝተታም መላ ሙስሊሞችን ቂጥ አጣቢ ብሎ ተሳደቧል ተው የሚለው የለም ። መጨበጥ ካልፈለግህ ቤት ህ ሄድ ምንም እዚህ አተስራም አለ። ታድያ እስላሞች የራሳቸውን ጠቅላይ ሚኒስተር መምረጥ አለባቸው ማለት ነው። ያሉት እነሱን የማይወክል ከሆነ።

አዋ ይህንን ቅኝት እንደምንም ብላቹሁ ዘግታችሁኝ ። የምለው የሚጠፋና የሚረሳ ከመስላቹሁ ተሳስታቹሀል። ከዚህ በፊት ተናግሬያለሁ ፕሮቶኮል ማወቅ አለብን መለስ ያራዳ ልጅ ሐረር ሲሄድ የእስላሞች ኮፍያ አርጎ እነሱን መስሎ አንድ ሆኖ ተመለስ። የኛ ዝተት ደግሞ እስላሞችን ካልፈለጋቹሁ የኦሮቶዶክስን ሐገር ቤታችሁ ሄዱና ቁጭ በሉ ትለናለች በእሷ ተላላኪ ።። አለበለዚያ ይህንን ትልትል ሞኝ አንዱ ይከሰው ነበር እንዲህ አፉን ሲከፍት።

Abere
Senior Member
Posts: 10889
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ደምፃችን ይስማ ፤ ቤትህ ሄደህ እስላም ሁን ተባለ።

Post by Abere » 19 Dec 2019, 15:58

@Ethoash

ይመስለኛል የድምፃችን ዋና የጥያቄ ግብ አክሱም ፅዮን ውስጥ አንድ ታላቅ መስጊድ እና በተዋረድ በርካታ መስጊዶችን መገንባት ነው።አንተ ይኸን ጥያቄ እንዴት ታየዋለህ። እኔ በበኩሌ ሱሪ በአንገት አውጡ ዓይነትአድርጌ ነው የማዬው። ምክንያቴ ምን መሰለህ የእውነተኛ ሙስሊም ጥያቄ ከአክራሪ ቅጥረኛ ጁሃራዊያን የተለዬ ነው። አክሱም መስጊድ ሰርተው እነ ጅሃር ገቡ ማለት ከተማዋ በግራኝ ሙሃመድ እጅ ወደቀች ማለት ነው።ጥንታዊው አገር በቀል የእስልምና እምነት አክሱምን እንዴ እራሱ የባህል እና የእምነት እምብርት በመቁጠር ለአክሱም ልዩ ቦታ ይሰጣል።የመለስ እና የድምፃችን ይሰማ አታካራ ካነሳኸው ዘንድ - ለዚህ ሁሉ ሁከት መንሥዔው መለስ ዜናዊ ነው። የፓለቲካ ማጭበርበሪያ ካርዶቹ backup ስልቶቹ ጎሣ እና ሃይማኖት ስለሆኑ። የዋሃን ደግሞ በችግር እና ጠኔ ወድቀው እያሉ አንዱ ድምፃችን ይሰማ፣ሌላው ኦሮምያ ኬኛ ወይም ዐደይ አባይ ትግራይ፣ ምን የማይጮህ ድምፅ አለ - መለስ ያመጣብን መርገምት።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ደምፃችን ይስማ ፤ ቤትህ ሄደህ እስላም ሁን ተባለ።

Post by Ethoash » 19 Dec 2019, 17:24

Abere wrote:
19 Dec 2019, 15:58

ጥሩ ብለሀል ። አንተ የመናገር መብት አለህ፤ የፈለገኸውን ማለት ትችላለህ። ግን እኔ የምለው በሕገ መንግስቱ እንመራ ነው የምለው። ህግ መንግስቱ የሀይማኖት ነፃነትን አውጆዋል ። ወደድህም ጠላህም እስላሞች መብታቸውን ያገኛሉ። ይህ ማለት ደግሞ የአክሱም መንግስት፤ የላሊበላ መንግስት ይስጣቸዋል ማለት አይደለም እስላሞች መብታቸውን ፈልቅቀው ይወስዳሉ ማለት ነው።

አንተ እክሱም ውስጥ መስጊድ አይስራ ስትል ምን ማለት ህ መስለህ ሀረር ውስጥ ቤቴክርስታን አይስራ እያልክ ነው። ቁልቢ ወድ መስጊድነት ይለወጥክ እያልክ ነው ። እስቲ ይህንን መልስልኝ። በምን ሂሳብ ነው ቁልቢ በ፻% እስላሞች ክልል የሚስራው። በምን ሒስብ ነው ቤት ክርስታን በሀረር በሬ ፊለፊት የሚስራበት ፻% እስላሞች በሆነችበት በቁዱሷ ሐረር።
በምን ሒስብ ነው ራጎኤል ከአንዋር መስጊድ አጠገብ የተስራው ።። እስቲ ይህን መልስልኝ።።

Abere
Senior Member
Posts: 10889
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ደምፃችን ይስማ ፤ ቤትህ ሄደህ እስላም ሁን ተባለ።

Post by Abere » 19 Dec 2019, 17:55

Ethoash wrote:
19 Dec 2019, 17:24

አክሱምን በተመለከት ያለህ የንፅፅር ማዕቀፍህ የተዛባ ነው። Prime holy sites should remain naturally as they are. አክሱም የአክሱም ፅዮን ታሪካዊ ይዞታ ነው። ይዞታህን ያለአግባብ ልንጠቅ ማለት ጥል ፍለጋ እንጅ ፍትህ ፍለጋ አይደለም። ይኸን መጠዬቅ ደግሞ የሙስሊም ኢትዮጵያዊያንን የዳቦ እና የድሞክራሲ ጥማት አያሟላም። የገዳም ከተማ የቀሳውስት ነው። ህገ-ወጥ ጥያቄ የሚያቀርብ ጅሃዲስት ብቻ ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ደምፃችን ይስማ ፤ ቤትህ ሄደህ እስላም ሁን ተባለ።

Post by Ethoash » 19 Dec 2019, 18:11

Abere wrote:
19 Dec 2019, 17:55

አክሱምን በተመለከት ያለህ የንፅፅር ማዕቀፍህ የተዛባ ነው። Prime holy sites should remain naturally as they are. አክሱም የአክሱም ፅዮን ታሪካዊ ይዞታ ነው። ይዞታህን ያለአግባብ ልንጠቅ ማለት ጥል ፍለጋ እንጅ ፍትህ ፍለጋ አይደለም። ይኸን መጠዬቅ ደግሞ የሙስሊም ኢትዮጵያዊያንን የዳቦ እና የድሞክራሲ ጥማት አያሟላም። የገዳም ከተማ የቀሳውስት ነው። ህገ-ወጥ ጥያቄ የሚያቀርብ ጅሃዲስት ብቻ ነው።

ምነው የመለስኩልህ መስሎኝ። አንተ የምትለው እኮ ትሩሙን ነግሬህ ነበር።
አንተ አክሱም መስጊድ አይስራ ስትል
ቁሊቢ ይፈረስ ወይ መስጊድ ይሁን እያልክ ነው

አንተ አክሱም ሆቴል ብለህ የአክሱምን ክብር አዋርደህ በአክሱም ሆቴል ውስጥ መቸታ እና የሴቶች በገሐድ እየተገዙና እየተሽጡ ምኑን ነው holly land ነው የምትለኝ።

ቁልቢ ገብርኤል is one of the main income earning for the local Muslim so it is in their best interest to keep ቁልቢ ገብርኤል .. but i am just saying here for argument sake .. why build ቁልቢ ገብርኤል in 100% Muslim region . can u answer this can say ቁልቢ ገብርኤል should be converted to Mosque and pay the Orthodox church 40 oxen what they paid to buy the land...

get it... just focus only in this question one at time ... i ask u should all Church in Harar should be converted to Mosque ? YES OR NO and your reason...

እንደነገርኩህ ነው እክሱማያኖች የፈለገውን ያህል መቃወም መብታቸው ነው ። ግን እስላሞች መብታቸውን ከእጃቸው ፈልቅቀው ይወስዳሉ ነው የምልህ ሁሉም የግዜ ጉዳይ ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ቤትህ ሄደህ እስላም ሁን ተባለ።

Post by Ethoash » 24 Dec 2019, 08:27

ይድረስ ለደንቆሮ ስልጤዎች እና ለደንቆሮ የኦሮሞ ሙስሊሞች ትላለች አማራይቷ አፈንዳጇ በቁም የምትነፋዋ ሙስሊም
3,9M views•Dec 23, 2019

ከአማራ ሙስሊም ይልቅ የኦሮሞ ክርስቲያን ለመስጊድ እና ለኢስላም ክብር ይጨነቃል
4,3M views•Dec 21, 2019

the Muslim r rising no body can stop them .. u dont want the Muslim then give the half of Ethiopia and let them live by themselves that is what Indian did they divided the nation and give Pakistan to the Muslim .... i am sorry the Amhara cant keep oppressing the Muslim . getting help from Saudi is the Muslim right. in fact 250,000 Amhara Ethiopian live in Saudi and the Amhara insult the Saudi .. in any case if trouble come the rest of Ethiopia should tell the Saudi how to single out the Amhara by just asking them speak any language beside Amhric if they cant speak other langauge then they chance r they r 99% Amhara and they can be safely kick out until this people stand up to those terrorist and extremist Amhara who insult the Saudi day and day out..
ሳውዲ እዳ አለባት እንዴ እነዚህን አማሮች መሽከም እና የአማራን ስድብ መጠጣት። እስቲ በምን ሒሳብ ነው አማሮች ሳወዲን የሚስድቡት። እኔ ለሳወዲ አግዤ አይደለም ግን ጎረቤቶቻችን ናቸው ። ከጎረቤቶቻችን ተስማምተን ተከባብረን መኖር አለብን ። በዚህ ላይ ሳውዲ ብዙ ገንዘብ አላቸው መጥተው መሬት እንረስ ሲሉ አማሮች መሬታችንን ለአረብ አንሽጥም ብለው አባረሯቸው ታድያ ለምን እነሱ አገር ሄዳቹሁ ተስራላቹሁ። በጣም እኮ የሚደንቅ ነው።

እኔ በበኩሌ ጠቅላላው የሳውዲ ገንዘብ ኢትዬዽያ እንዲመጣ ነው የምፈልገው። ስለዚህ የኦሮሞ ክልሎች እና የትግሬ ክልሎች የሳወዲን ኢንቨስትመት መቀበል መቻል አለባቸው ። አማሮች ከፈለጉ የሳወዲን ገንዘብ አለመቀበል መብታቸው ነው ግን ኦሮሞን እና ሌሎቹን ግልሎች አትቀበሉ የማለት መብት የላቸውም ። እኔ በበኩሌ የሳወዲ ምግብ በሙሉ ኢትዬዽያ እንዲመረት ነው የምፈልገው። የዛን ግዜ ነው የምንቆጣጠራቸው እና ስላም የምናገኘው ። በሞኝነት አረብ ይወጣ ከአገራችን ብሎ በማላዝን አይደለም

Selam/
Senior Member
Posts: 11548
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቤትህ ሄደህ እስላም ሁን ተባለ።

Post by Selam/ » 24 Dec 2019, 11:18

Buda Woyane - TPLF thugs are the ones that are known for kicking out and looting people out of Ethiopia.

“The Ethiopian government has the unrestricted right to expel any foreigner from the country for any reason whatsoever. Any foreigner, whether Eritrean, Japanese, etc., lives in Ethiopia because of the goodwill of the government. If the Ethiopian government says ‘Go, because we don’t like the colour of your eyes,’ they have to leave.” KIFU frog, 1998

Ethoash wrote:
24 Dec 2019, 08:27

እኔ በበኩሌ ጠቅላላው የሳውዲ ገንዘብ ኢትዬዽያ እንዲመጣ ነው የምፈልገው። ስለዚህ የኦሮሞ ክልሎች እና የትግሬ ክልሎች የሳወዲን ኢንቨስትመት መቀበል መቻል አለባቸው ። አማሮች ከፈለጉ የሳወዲን ገንዘብ አለመቀበል መብታቸው ነው ግን ኦሮሞን እና ሌሎቹን ግልሎች አትቀበሉ የማለት መብት የላቸውም ። እኔ በበኩሌ የሳወዲ ምግብ በሙሉ ኢትዬዽያ እንዲመረት ነው የምፈልገው። የዛን ግዜ ነው የምንቆጣጠራቸው እና ስላም የምናገኘው ። በሞኝነት አረብ ይወጣ ከአገራችን ብሎ በማላዝን አይደለም

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ቤትህ ሄደህ እስላም ሁን ተባለ።

Post by Ethoash » 25 Dec 2019, 09:47

Selam/ wrote:
24 Dec 2019, 11:18
Buda Woyane - TPLF thugs are the ones that are known for kicking out and looting people out of Ethiopia.

“The Ethiopian government has the unrestricted right to expel any foreigner from the country for any reason whatsoever. Any foreigner, whether Eritrean, Japanese, etc., lives in Ethiopia because of the goodwill of the government. If the Ethiopian government says ‘Go, because we don’t like the colour of your eyes,’ they have to leave.” KIFU frog, 1998
ለማይቅሽ ታጠኚ

under Derg the American the Yemeni were deported after he nationalized their property... most of the Arab were gone mad.. do u know the whole Markato

መርካቶ በአረቦች ቁጥጥር ስር እንደነበር። ጉራጌዎች በአሽከርነት ሲስሩ ነበር ታድያ አረቦቹ ሲባረሩ ወይ በስጦታ ትተውላቸው ሄዱ ወይ ጉራጌዎቹ በግፍ አገኙት አትጠይቀኝ። እኔ የማወቀ ግን በዛን ግዜ የነበሩት አረቦች ስራተኞቻቸውን በጥራት እንደሚይዙ ነበር ። ቡዳ አማሮች ስራተኞቻቸውን በባርነት በይሚይዙበት ግዜ ለገረድና ለባለቤቶቹ ጥቁርና ነጭ እንጀራ በሚጋገርበት ግዜ። ገገማ ቡዳ አማራ ስራተኞቹን የጎዳቸው መስሎዋቸው ጥቁር እንጀራ ያበሉ ነበር ቅቤ ይደብቁባቸው ነበር። ስራተኞቹ ጤናማ ሆኑ እመቤቶቹ በውፍረትና በላት ሞቱ። የመገርመው ነገር ደግሞ የፈለገው ስም ይኑርህ ቡዳ አማራ ቤት ስትቀጠር ስም ያወጡልሀል በስምህ አትጠራም።

የሆነ ይሁን አለሙዲም በዛን ግዜ ተባሮ ይሆናል ግፍ ምን ያህልም ቢስራበት ተመልሶ መጥቶ አገራችንን ረዳ ግን አሁን ትምህርቱን የተማረ ይመስላል ። ሁለተኛ ወደ ኢትዬዽያ ላይመለስ ። ባይመለስ አይገርመኝም ግን በኔ ቤት ትላቅ ወለት ለኢትዬዽያ የዋለ ሰው ነው። ለልቤም አይወጣም።

አሜሪካኖች ከኢትዬዽያ ሲወጡ ብዙውቹ ቴክሳሶች መስሉኝ ። ወሬ ሰስማ ውሾቻቸውን ገድለው ነው የወጡት ቡዳ አበሾች ወሾቻችንን ከሚያስቃዩ በለው። አዲስ አበባ ውስጥ ብዙ ኤሜሪካኖች ይኖሩ ነበር በጣም ቡዙ እደሜ ለመንጌ አባረራቸው። በብዛት እነዚህ አሜሪካኖች ፈረስ ነበራቸው ። በየቤታቸው የፈረስ ቤት ነበር ። አረ ስንቱ አረ ስንቱ ።።።

ሐይሌም ንጉስ ጃኑሆም በአቅሙ ጣሊያኖችን አባሮ ንብረታቸውን ወርሶዋል ። ጆሞ ኬኒያታ አራዳው ለእንግሊዞች ምህረት አርጎ ኬን ያ ውስጥ አስቀራቸው ። ንጉስ ሐይሌም ጣሊያኖችን ቢያስቀራቸው ኖሮ ዛሬ ኢትዬዽያ ከጃፓን ታስንቅ ነበር ስልጣኑንንም እያጣም ነበር።

ዶክተር አብይም በእቅምቲ ትግሬዎችን ወድ ትግሬ ልኳቸዋል ። አዎ በአፉ አውጥቶ ሂዶ አላላቸውም ግን ልክ እንደማርያም ጠላት ከትግሬው ውጭ ሲያገኛቸው ሁቴል በላያቸው ላይ በማቃጠል ያንንም አልሞት ሲሉ አዲስባባ ሲመጡ በማስር ። እንደሌባ በማሳደድ ከጠረፍ ላይ በገዛ ትግሬዎች በማስያዝ መልሶ አዲስ አምጥቶ በማስር ወርደት በማከናነብ እንዴት አርጎ ነው አንድ ትግሬ አዲስባባ ውይም ሌላ ቦታ ላይ የሚቀመጠው ተነስቶ አገሩ ይገባል ማለት ነው። ስለዚህ ማሳደድ በትግሬዎቹ አልተጀመረም ውይም በትግሬዎቹ ግዘም አያበቃም

ትግሬዎች ኤርቲሪያን ሲያባርሩ ትግሬዎች የሀገር ክደት አረገው ለኤርትራ መርጠው ዜግነታቸውን አጥተው ነው። መቶ ሺህ የሚያክሉ ኤርትራኖች ለኢትዬዽያ ቢመርጡ ነበር ምንም ልዩነት በምርጫው ላይ አያመጣም ነበር ግን ኢትዬዽያ ብለው የመርጡ አልተነኩም የአገር ክደት ያረጉ ግን ወድ አገራቸው ተልከዋል። ደግሞም ይህንን ሁሉ ያረጉት ቡዳ አማሮች ናቸው መለስን ቀንና ሌሊት በመጨቅጭቅ ። መለስማ በስላም እንዲኖሩ መጨመሪያ ላይ ፍቅዶላቸው ነበር። ግን አማሮች እሮራቸውን መስሚያ ጆሮውን ቁረጥ ቁረጥ እስክሚለው ደረስ ይጭቀጭቁት ነበር ። አሁን የነሱን ግፍ ሲስራ እነሱ ከደሙ ኑፁ ነኝ ለማለት ቢፈልጉም መረጃ በየቦታው አለና ማንም ማታለል አይቻልም

Selam/
Senior Member
Posts: 11548
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቤትህ ሄደህ እስላም ሁን ተባለ።

Post by Selam/ » 25 Dec 2019, 12:01

Buda Woyane - where were you yesterday & the days before? I know your communist KINKIN & FOREFORE kick in during a religious holiday. Red-eye TPLF thug, take a break despite your spiritual allergies. KIFU!
Ethoash wrote:
25 Dec 2019, 09:47
Selam/ wrote:
24 Dec 2019, 11:18
Buda Woyane - TPLF thugs are the ones that are known for kicking out and looting people out of Ethiopia.

“The Ethiopian government has the unrestricted right to expel any foreigner from the country for any reason whatsoever. Any foreigner, whether Eritrean, Japanese, etc., lives in Ethiopia because of the goodwill of the government. If the Ethiopian government says ‘Go, because we don’t like the colour of your eyes,’ they have to leave.” KIFU frog, 1998
ለማይቅሽ ታጠኚ

under Derg the American the Yemeni were deported after he nationalized their property... most of the Arab were gone mad.. do u know the whole Markato

መርካቶ በአረቦች ቁጥጥር ስር እንደነበር። ጉራጌዎች በአሽከርነት ሲስሩ ነበር ታድያ አረቦቹ ሲባረሩ ወይ በስጦታ ትተውላቸው ሄዱ ወይ ጉራጌዎቹ በግፍ አገኙት አትጠይቀኝ። እኔ የማወቀ ግን በዛን ግዜ የነበሩት አረቦች ስራተኞቻቸውን በጥራት እንደሚይዙ ነበር ። ቡዳ አማሮች ስራተኞቻቸውን በባርነት በይሚይዙበት ግዜ ለገረድና ለባለቤቶቹ ጥቁርና ነጭ እንጀራ በሚጋገርበት ግዜ። ገገማ ቡዳ አማራ ስራተኞቹን የጎዳቸው መስሎዋቸው ጥቁር እንጀራ ያበሉ ነበር ቅቤ ይደብቁባቸው ነበር። ስራተኞቹ ጤናማ ሆኑ እመቤቶቹ በውፍረትና በላት ሞቱ። የመገርመው ነገር ደግሞ የፈለገው ስም ይኑርህ ቡዳ አማራ ቤት ስትቀጠር ስም ያወጡልሀል በስምህ አትጠራም።

የሆነ ይሁን አለሙዲም በዛን ግዜ ተባሮ ይሆናል ግፍ ምን ያህልም ቢስራበት ተመልሶ መጥቶ አገራችንን ረዳ ግን አሁን ትምህርቱን የተማረ ይመስላል ። ሁለተኛ ወደ ኢትዬዽያ ላይመለስ ። ባይመለስ አይገርመኝም ግን በኔ ቤት ትላቅ ወለት ለኢትዬዽያ የዋለ ሰው ነው። ለልቤም አይወጣም።

አሜሪካኖች ከኢትዬዽያ ሲወጡ ብዙውቹ ቴክሳሶች መስሉኝ ። ወሬ ሰስማ ውሾቻቸውን ገድለው ነው የወጡት ቡዳ አበሾች ወሾቻችንን ከሚያስቃዩ በለው። አዲስ አበባ ውስጥ ብዙ ኤሜሪካኖች ይኖሩ ነበር በጣም ቡዙ እደሜ ለመንጌ አባረራቸው። በብዛት እነዚህ አሜሪካኖች ፈረስ ነበራቸው ። በየቤታቸው የፈረስ ቤት ነበር ። አረ ስንቱ አረ ስንቱ ።።።

ሐይሌም ንጉስ ጃኑሆም በአቅሙ ጣሊያኖችን አባሮ ንብረታቸውን ወርሶዋል ። ጆሞ ኬኒያታ አራዳው ለእንግሊዞች ምህረት አርጎ ኬን ያ ውስጥ አስቀራቸው ። ንጉስ ሐይሌም ጣሊያኖችን ቢያስቀራቸው ኖሮ ዛሬ ኢትዬዽያ ከጃፓን ታስንቅ ነበር ስልጣኑንንም እያጣም ነበር።

ዶክተር አብይም በእቅምቲ ትግሬዎችን ወድ ትግሬ ልኳቸዋል ። አዎ በአፉ አውጥቶ ሂዶ አላላቸውም ግን ልክ እንደማርያም ጠላት ከትግሬው ውጭ ሲያገኛቸው ሁቴል በላያቸው ላይ በማቃጠል ያንንም አልሞት ሲሉ አዲስባባ ሲመጡ በማስር ። እንደሌባ በማሳደድ ከጠረፍ ላይ በገዛ ትግሬዎች በማስያዝ መልሶ አዲስ አምጥቶ በማስር ወርደት በማከናነብ እንዴት አርጎ ነው አንድ ትግሬ አዲስባባ ውይም ሌላ ቦታ ላይ የሚቀመጠው ተነስቶ አገሩ ይገባል ማለት ነው። ስለዚህ ማሳደድ በትግሬዎቹ አልተጀመረም ውይም በትግሬዎቹ ግዘም አያበቃም

ትግሬዎች ኤርቲሪያን ሲያባርሩ ትግሬዎች የሀገር ክደት አረገው ለኤርትራ መርጠው ዜግነታቸውን አጥተው ነው። መቶ ሺህ የሚያክሉ ኤርትራኖች ለኢትዬዽያ ቢመርጡ ነበር ምንም ልዩነት በምርጫው ላይ አያመጣም ነበር ግን ኢትዬዽያ ብለው የመርጡ አልተነኩም የአገር ክደት ያረጉ ግን ወድ አገራቸው ተልከዋል። ደግሞም ይህንን ሁሉ ያረጉት ቡዳ አማሮች ናቸው መለስን ቀንና ሌሊት በመጨቅጭቅ ። መለስማ በስላም እንዲኖሩ መጨመሪያ ላይ ፍቅዶላቸው ነበር። ግን አማሮች እሮራቸውን መስሚያ ጆሮውን ቁረጥ ቁረጥ እስክሚለው ደረስ ይጭቀጭቁት ነበር ። አሁን የነሱን ግፍ ሲስራ እነሱ ከደሙ ኑፁ ነኝ ለማለት ቢፈልጉም መረጃ በየቦታው አለና ማንም ማታለል አይቻልም

Abere
Senior Member
Posts: 10889
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ቤትህ ሄደህ እስላም ሁን ተባለ።

Post by Abere » 25 Dec 2019, 15:53

አልሰማ ያለ ህዝብ ከመከራ በግድ ይማራል። ሃይማኖት የኢትዮጵያ ህዝብ ታሪካዊም ሆነ ጭብጥያለው ችግር አይደለም፣ሆኖም አያውቅም። የግድ ችግር ግን ለማድረግ የሚታገሉ ወሮ በላዎች አሉ። የሰማያዊ ህይወት የመንጋ የቄሮ ሁከት አይፈልግም - በጎሥራ እንጅ። አክሱም ካልሰገድኩ ፅድቅ አላገኝም፣ ሞጣ ቅዱስ ጊዮርጊስን ካላ ቃጠልኩ የገነት የይለፉ ደብዳቤ ጁሃር አይፅፍልኝም የሚል ሃይማኖት ሰምተን አናውቅም ገና የዳቦ ጠኔ የያዘው ህዝብ ከዚህ ግባ በማይባል ጉዳይ ቤተክስያን እና መስጊድ ሲያቃጥል ሲያጎፋፍጥ መዋል ኋላ ቀርነት እንጅ የድሞክራሲ እጦት የሰለጠነ ህዝብ ጥያቄ አይደለም። ቤትህ ሄደህ ስገድ ተባለ - ትክክል ቤቱ ሄዶ ቢሰግድ ምን ችግር አለበት ሃይማኖት የግል አኮ ነው። ያልሆነ ነገር ማባብስ ሌላ ጥቃት በአክሱም ፅዮን ማርያም እና በሌሎች ጥንታዊ ገዳማት ጉዳት ሊያደርስ ይችላል። አገሪቷ አሁን ህግ ማስከበር የሚችል እውነተኛ መሪ የላትም። እውነቱ ይሄ ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ቤትህ ሄደህ እስላም ሁን ተባለ።

Post by Ethoash » 26 Dec 2019, 01:09

Abere wrote:
25 Dec 2019, 15:53
ቤትህ ሄደህ ስገድ ተባለ - ትክክል ቤቱ ሄዶ ቢሰግድ ምን ችግር አለበት ሃይማኖት የግል አኮ ነው። ያልሆነ ነገር ማባብስ ሌላ ጥቃት በአክሱም ፅዮን ማርያም እና በሌሎች ጥንታዊ ገዳማት ጉዳት ሊያደርስ ይችላል። አገሪቷ አሁን ህግ ማስከበር የሚችል እውነተኛ መሪ የላትም። እውነቱ ይሄ ነው።

አክሱም ፅዮን ማርያም እና በሌሎች ጥንታዊ ገዳማት ቢቃጠሉ በአንተ አባባል ክርስታኖች ቤታቸው ሄደው ቢስግዳሉ ምን ችግር አለበት ሃይማኖት የግል እኮ ነው ።
GOOD ONE MR. aBERE.

Post Reply