Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

ከዚህ በኃላ የጎንደር ሕዝብ የሚፈልገው ልክ እንደ ሲዳማ ሕዝብ የራሱን ክልል ብቻ ነው ::

Post by sholagebya » 18 Dec 2019, 19:24

ከዚህ በኃላ < የአማራ ክልል > ተብሎ የሚጠራው ክልል አራቱም ክፍለ-ሀገራት ( ጎንደር , ሽዋ , ወሎና ጎጃም ) እንደ ሲዳማ የየራሳቸውን ዞን ወደ < ራስ ገዝ ክልልነት> መለወጥ አለባቸው :: በግል ከዚህ ውሳኔ የደረስኩበት ብዙ ታሪካዊ , ፓለቲካዊና የልማትና የኢኮኖሚ ምክንያቶች አሉኝ :: እነዚህን አራቱን ምክንያቶቸን ጊዜ ሲገኝ በዝርዝር ለማስረዳት እሞክራለሁ :: ለጊዜው ግን ከሰኔ 15 ቱ የአዴፓ አመራሮች ግድይ በተመለከተ ጎጠኞች ቅራኔውን እያራገቡትና እያባባሱት ይገኛል :: እነዚህ ሰዎች በኦነግ ይሁን በወያኔ አይዞችሁ እየተባሉ ይመስላል :: ትናንት በእነ ዶ/ር አምባቸው ግድያ ገና ሀዘናችን ሳይወጣልን : እንደገና አሁን ደግሞ ሌሎችን አዴፓ ውስጥ ወይም አማራ ክልል የቀሩትን ጎንደሬዎች ለማስገደል ፕሮፓጋንዳቸው ተያይዘውታል :: በእነ ላቀው አያሌው , አበራ አዳሙ ወ.ዘ.ተ ላይ የግድያ ቅስቀሳ ጀምረዋል :: ይህ የጎጠኞች የጥላቻ ዘመቻ እንዳለ ሁኖ በልማቱ በኩል ቢሆንም ጎንደርን የማዳከም ጥረቱ ቀጥሏል :: በቅርቡ በሶስቱ ክፍለ ሀገራት ወሎ , ሽዋና ጎጃም ኢንዳስትሪያል ፓርኮች ሲገነቡ ጎንደር ተዘሎል :: በርግጥ ጎንደር ለብዙ አይነት ማኒፋክቸሪንግና የተፈጥሮ ጥሬ ሀብቶች ( natural resources ) ከሶስቱም በላይ ያለው ነው :: ነገር ግን በአዴፓ የተሰገሰጉት አብዛኛው የጎጃም ጎጠኞች አሁንም ጎንደርን በኢኮኖሚና በልማት ለማዳከም እየጣሩ ይገኛል :: እነዚህንና ሌሎችን ብዙ ታሪካዊ ቁርሾችን ስንገመግም አራቱን ክፍለ ሀገሮች በአንድ “ የአማራ ክልልን “ ሚዛናዊና ሆኖና ያለ አድሎ ለማስተዳደር አይቻልም :: ከዚህ ላይ የሰኔ 15 የአዴፓ ግድያ ሳያንስ ጎጠኞች ለሌላ እልቂት እየተነሱ ነው :: ዝነኛዋና ቆለኛዋ የጎንደሯ ዘፋኝ በቅርቡ ስለ እነ ዶ/ር አምባቸው ግድያ የገጠመችውን እንጉርጉሮ ከዚህ ላይ ማስታወሱ ጥሩ ይሆናል ::
<< ፍቅር ታርደ አሉ :
ውሻ ደሙን ላሰው:
ከእንግዲህ ሆድ ለሆድ አልተገናኘም ሰው :>> የጎንደር ሕዝብ ለእነ ዶ/ር አምባቸው መኮነን ያልሆነ የአማራ ክልል ለሌላው ጎንደሬ እርባና ይኖረዋል ብሎ አያስብም :: ይህ ብቻ ሳይሆን አሁንም ክልሉ በብዙ የጎጥ ቁርቁስና የጥላቻ ቅስቀሳ እንደተናጠ ይገኛል :: ለዚህ የተሻለ ዘላቂ መፍትሔ የሚሆነው ልክ እንደ ሲዳማ አራቱም ክፍለ ሀገራት የራሳቸውን ክልል ሲያስተዳድሩ ይሆናል :: ከዚህ ውጭ አራቱንም በአንድ ክልል አድርጎ fair በሆነና ከአድሎ ውጭ ለማስተዳደር አለመቻሉ ብቻ ሳይሆን : በአዴፓ ውስጥ ከጎጃም ውጭ ያሉት የአመራር አባላት
ለምሳሌ ያህል እነ ዩሐንስ ቧያለው , አቶ ላቀውና አበራ አዳሙ ወ.ዘ.ተ በጎጠኞች በሚደርስባቸው የስም ማጥፋት መስራት አልቻሉም :: መፍትሔው ሁሉም በጸበሉ ቢሆን በጣም የተሻለና የመሰረተ-ልማት ክፍፍሉ ( distribution and opportunities ) ሚዛናዊ ከአድሎ ነጻ ሊሆን ይችላል :: ታሪካዊ ቅራኔውና ቁርሾው , በጎጥና በክፍለ ሀገር ላይ የተመሰረተው ጥላቻና አድሎው በጣም ስር የሰደደ ( deep-rooted ) የሆነ ነው :: በአሜሪካ በብዙ አመታት የዲያስፓራ ህይወቴና የጸረ-ወያኔ ትግሌ ያረጋገጥኩም ይህን ነው :: ጎንደርን ለመጥላትና በጎንደር ላይ ለማደም ሶስቱም ይተባበራሉ :: የወያኔንና የኦነግን ጥላቻ ስትጨምር ደግሞ አገርና ሕዝብ ከመበተን አፋፍ ላይ ይወድቃል :: ከዚህ በኃላ የጎንደር ሕዝብ የሚፈልገው ልክ እንደ ሲዳማ ሕዝብ የራሱን ክልል ብቻ ነው ::

EthioRedSea
Member
Posts: 4089
Joined: 31 Aug 2019, 11:55

Re: ከዚህ በኃላ የጎንደር ሕዝብ የሚፈልገው ልክ እንደ ሲዳማ ሕዝብ የራሱን ክልል ብቻ ነው ::

Post by EthioRedSea » 18 Dec 2019, 19:37

I think this is a good idea. Gonder, Gojamme, Wello and Shewa should form their own regional states. Otherwise The Oromos could overrun Wollo, Shewa and Gojamme.

sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

Re: ከዚህ በኃላ የጎንደር ሕዝብ የሚፈልገው ልክ እንደ ሲዳማ ሕዝብ የራሱን ክልል ብቻ ነው ::

Post by sholagebya » 18 Dec 2019, 21:49

የሚሻለው አራቱን “ የአማራ ክልል” ክፍለ ሀገራት የየራሳቸው ክልል እንዲመሰርቱ ማድረግ ብቻ ነው መፍትሔው :: ትንሽ ወደ ኃላ ሒደን ታሪኩን ስንመረምር እነ መለስ ዜናዊና በረከት ስምኦን የአማራን ክልልን ዋና ከተማ ጎጃም /ባህርዳር እንዲሆን ያደረጉበት ወይም የመረጡበት ምክንያት የሴራና በጥላቻ ተመስርተው መሆኑን ነው :: አስታውሳለሁ ከባህርዳር ሌላ ለክልሉ በእጩነት የቀረቡት ከተማዎች ደብረ ብርሃን , ጎንደርና ደሴ ነበሩ :: ደሴን እንኳን በሌሎችና የመሰረተ ልማት እጥረትና ችግሮች ምክንያት ብናወጣ : ደብረ ብርሃን ለመዲናችን ለአዲስ አበባ ካላት ቅርበትና በአጼ ምኒልክና በኃይለሥላሴም የአገዛዝ ዘመንም ለዋና ከተማነት status የተሻለች ነበር :: ጎንደርም ስናይ ደግሞ በ16ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ የአማራ ብቻ ሳትሆን የኢትዮጵያም ርዕስ-ከተማ የነበረች ገናና መሆኖን እናያለን :: ነገር ግን መለስ ዜናዊ ለሽዋና ለጎንደር አማራ ያለው ጠላትነትና ጥላቻ እጅግ የገነነ ስለሆነ ይህን ማድረግ አልፈለገም :: በዚህ ምክንያት የአማራ ክልል ባህርዳር ቢሆን የተሻለ ሆነው አግኝተውታል ::
የአማራ ክልል ዋና ከተማ ባህርዳር መሆኑ ችግር አይኖርበትም ነበር :: አራቱንም የአማራ ክልል ክፍለ ሀገራት በመሰረተ-ልማትና በኢኮኖሚ ክፍፍሉ ሚዛናዊና ከአድሎ የነጻ ( fair & balance distribution of resources ) ቢሆን ኑሮ :: ነገር ግን አንዳንድ ጎጃሜ የአዴፓ መሪዎችና ሊሕቃን የአማራ ክልል ባህርዳር በመሆኑ የራሳቸው ብቻ የማየትና ሌላውን መጤ ወይም ባይተዋር አድርጎ የማየት ችግር እንደሆነ እያስተዋልን ነው :: የአራቱ የአዴፓ መሪዎች ግድያ የመነጨውና የተቀነባበረው ከዚህ አይነት በመነጨ የአማራ ክልል መ/ቤትን የጎጃም ብቻ አድርጎ ከማየት የመነጨ ነው :: በርግጥ በሒደት ይህ የእነ መለስ ዜናዊ ውሳኔ ሽዋንና ጎንደርን የማዳከሙ ተልዕኮ አልተሳካላቸውም ማለት አይቻልም :: ዛሬ ጎንደርም ሽዋ ደብረ ብርሃን እንደ ባህርዳር የሚታዪት የባለ ትልልቅ ህንጻዎች የማይታይባቸው ብቻ ሳይሆኑ በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ የከተማ የማሽቆልቆል የኢኮኖሚ ድቀት የሚታይባቸው ሆነዋል :: እኔ ይህን የምጽፈው ለጎንደር በማድላት ወይም ጎጃምን በመጥላት አይደለም ::
ለረጅም ጊዜ ከዚህ ፎረም የተከታተላችሁ ወገኖች ስለ እኔ ማንነት የምታውቁ ይመስለኛል :: እኔ በትውልድ ጎንደሬ ብሆንም አቸፈር/ጎጃም ተወልጀ ያደግሁ ጎጃምን እንደ አገሬ የምቆጥር ሰው ነኝ :: ለረጅም ዓመታት በኢትዮጵያዊነት የሕብረ-ብሔር ትግል እንዳሳለፍኩ ታውቃላችሁ :: የወያኔ ብቻ ሳልሆን በተለጣፊነት የመሰረተውን ኢሕዴን/ብአዴን /አዴፓ ጭምር ተቃዋሚ ሆኘ ብዙ ጊዜ መስዋእት አድርጊያለሁ :: ነገር ግን ከኢሓዴግ ውስጣዊ ትግል ተጸንሶ በተወለደው “ የጥገናዊ ለውጦች “ በኃላ ያለኝን ተቃውሞ ለዘብ አድርጌ ለለውጥ ፈላጊዎች እኔ እንኳን “ መደመር “ አልለውም መኢሶን ለደርግ የሰጠውን አይነት “ ሒሳዊ ድጋፍ “ ለመስጠት ሞክሪያለሁ :: ለለውጡ መሪዎችም ትንሽ ዕድል እየሰጠሁ ያለሁበት ሁኔታ ነበር :: ከዚህም በኃላ ነው ለአዴፓ መሪዎች የሚሉትን ጆሮየንና ቀልቤን የሰጠኃቸው :: እነዚህን የአዴፓ መሪዎች እነ ዶ/ር አምባቸው መኮንንና ሌሎችን መሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ የሚሉትን ለመስማት የቻልኩት ወደ አሜሪካ ጉብኝት ባደረጉ ጊዜ ነው :: ብዙ ተስፋ የሚሰጡ የለውጥ ጅምሮች ቃልኪዳኖች የሰማኃቸው በዚህ ጊዜ ነበር :: እነዚህ ለብዙ ዓመታት ስቃወማቸው የነበር የአዴፓ መሪዎች ጎንደሬ ይሁኑ ጎጃሜ ስለ እነሱ የማውቀው ብዙም አልነበረም :: የሰኔ 15 ግድያ ግን አራቱ የተገደሉትም በማንነታቸው ወይም በጎንደሬነታቸው መሆኑን ቆይቸ ስረዳ ግን የፓለቲካ እምነቴ መሰረታዊ በሆነ መንገድ ተለወጠ :: የአማራ ክልል ብሎ መጓዝ የማይቻል መሆኑን የተረዳሁበትና : አራቱን ክፍለ ሀገራት ድሮውንም በአንድ ክልል አድርጎ ማስተዳደር የማይቻል መሆኑን እጠራጠረው የነበረው ዕውን ሆኖልኛል :: በርግጥ ታሪክ እንደገና ወደ ኃላ የሔድን ይመስላል :: ከትናንቱ የሲዳማ ክልል መሆን በኃላ ወላይታዎች , ወለጋዎች ጎንደሬዎች ክልል የመሆን ጥያቄያቸውን እያስነሱና ወደ ድሮው ጠቅላይ ግዛት ይሁን ወይም ክፍለ ሀገር እየተመለስን ይመስላል :: አሁን ባሉት በአብዛኛው ክልሎች ሶስት , አራትና አምስት ክፍለ ሀገርን የሚያጠቃልሉ ናቸው :: ከትግራይ ክልል ውጭ በርግጥ እነሱም ቢሆን ራያንና ወልቃይትን ከመጨመራቸው ውጭ አንድ ብቻ ክፍለ ሀገር ያለው ትግራይ ክልል ብቻ ይመስለኛል :: በርግጥ አፋርም ኤሳና ምንድን የሚባል ሌላ ሀገር ይጨምራል እንጂ :: ክፍለ ሀገሮች ክልል ቢሆኑም ምንም እንኳን ሌሎች ውኃዳን ብሔረሰቦችን ቢኖሩም የራሳቸውን ዕድል በራሳቸው እንዲወስኑ መፍቀድ ይቻላል :: መሆንም ይኖርበታል :: ለምሳሌ ያህል በጎጃም ያሉት አገዎች ምንም ጎጃም የራሷ የጎጃም ክልል ብትሆን የአገዎችን የራሳቸው ዕድል በራሳቸው እንዲወስኑ መፍቀድ ይሆናል :: ለሌሎችም ሽናሻ , ቅማንት ወ.ዘ.ተ ... ስለዚህ ክፍለ ሀገሮች ክልል ቢሆኑም የብሔር/ብሔረሰብ ፌዴራላዊ ክልል ከመሆን የሚያግዳቸው ገደብ አይኖርም ለማለት ነው :: ይልቁንም የተሻለ ሚዛናዊ ከአድሎ የጸዳና ኢፊሼንት የሆነ አስተዳደር ከመኖሩም በላይ እኩል ዲስትሪቢዩሽን ኦፍ ሪሶርስና የመሰረተ-ልማት ክፍፍል ይኖራል ብዬ አምናለሁ ::

EthioRedSea wrote:
18 Dec 2019, 19:37
I think this is a good idea. Gonder, Gojamme, Wello and Shewa should form their own regional states. Otherwise The Oromos could overrun Wollo, Shewa and Gojamme.

mollamo
Member
Posts: 608
Joined: 12 Dec 2018, 12:22

Re: ከዚህ በኃላ የጎንደር ሕዝብ የሚፈልገው ልክ እንደ ሲዳማ ሕዝብ የራሱን ክልል ብቻ ነው ::

Post by mollamo » 18 Dec 2019, 21:55

Here we go again. to divide and weaken Amharas. no one can buy your rotten Ideas. Keep dreaming to divide Amharas . it won't work LOL

Bete Gojjam
Member
Posts: 976
Joined: 02 Nov 2019, 03:48

Re: ከዚህ በኃላ የጎንደር ሕዝብ የሚፈልገው ልክ እንደ ሲዳማ ሕዝብ የራሱን ክልል ብቻ ነው ::

Post by Bete Gojjam » 18 Dec 2019, 21:59

mollamo wrote:
18 Dec 2019, 21:55
Here we go again. to divide and weaken Amharas. no one can buy your rotten Ideas. Keep dreaming to divide Amharas . it won't work LOL
They are gripped with inferiority complex :mrgreen:

Peaceful Meetings must occur Metekel Zone, AmMara 50% of Asosa time to organize with Gojame Bahir Dar Leaders to successfully peacefully genitically historical revive the Gojjam Zuriaw :idea: North benishangul will soon become Gojjam and —- Tegede Gondar Am’Mara —— Alamata Wolo Am’Mara —— Debre Libanos returning to Semien Shewa Am’Mara :idea:

sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

Re: ከዚህ በኃላ የጎንደር ሕዝብ የሚፈልገው ልክ እንደ ሲዳማ ሕዝብ የራሱን ክልል ብቻ ነው ::

Post by sholagebya » 19 Dec 2019, 08:44

present ,

Who are you talking to ? What is that "...game is over, fckn stupid Ascari Eritrean kkkkkkk "
That must have been written to the other dude ? I hope It ain't for me , otherwise you really, really, don't know me !!

present wrote:
18 Dec 2019, 22:38
:lol: :lol:

The game is really over, you fckn stupi'd Ascari Eritrean kkkkkk

isuzu
Member
Posts: 25
Joined: 08 Dec 2019, 05:10

Re: ከዚህ በኃላ የጎንደር ሕዝብ የሚፈልገው ልክ እንደ ሲዳማ ሕዝብ የራሱን ክልል ብቻ ነው ::

Post by isuzu » 19 Dec 2019, 09:25

sholagebya wrote:
18 Dec 2019, 19:24
ከዚህ በኃላ < የአማራ ክልል > ተብሎ የሚጠራው ክልል አራቱም ክፍለ-ሀገራት ( ጎንደር , ሽዋ , ወሎና ጎጃም ) እንደ ሲዳማ የየራሳቸውን ዞን ወደ < ራስ ገዝ ክልልነት> መለወጥ አለባቸው :: በግል ከዚህ ውሳኔ የደረስኩበት ብዙ ታሪካዊ , ፓለቲካዊና የልማትና የኢኮኖሚ ምክንያቶች አሉኝ :: እነዚህን አራቱን ምክንያቶቸን ጊዜ ሲገኝ በዝርዝር ለማስረዳት እሞክራለሁ :: ለጊዜው ግን ከሰኔ 15 ቱ የአዴፓ አመራሮች ግድይ በተመለከተ ጎጠኞች ቅራኔውን እያራገቡትና እያባባሱት ይገኛል :: እነዚህ ሰዎች በኦነግ ይሁን በወያኔ አይዞችሁ እየተባሉ ይመስላል :: ትናንት በእነ ዶ/ር አምባቸው ግድያ ገና ሀዘናችን ሳይወጣልን : እንደገና አሁን ደግሞ ሌሎችን አዴፓ ውስጥ ወይም አማራ ክልል የቀሩትን ጎንደሬዎች ለማስገደል ፕሮፓጋንዳቸው ተያይዘውታል :: በእነ ላቀው አያሌው , አበራ አዳሙ ወ.ዘ.ተ ላይ የግድያ ቅስቀሳ ጀምረዋል :: ይህ የጎጠኞች የጥላቻ ዘመቻ እንዳለ ሁኖ በልማቱ በኩል ቢሆንም ጎንደርን የማዳከም ጥረቱ ቀጥሏል :: በቅርቡ በሶስቱ ክፍለ ሀገራት ወሎ , ሽዋና ጎጃም ኢንዳስትሪያል ፓርኮች ሲገነቡ ጎንደር ተዘሎል :: በርግጥ ጎንደር ለብዙ አይነት ማኒፋክቸሪንግና የተፈጥሮ ጥሬ ሀብቶች ( natural resources ) ከሶስቱም በላይ ያለው ነው :: ነገር ግን በአዴፓ የተሰገሰጉት አብዛኛው የጎጃም ጎጠኞች አሁንም ጎንደርን በኢኮኖሚና በልማት ለማዳከም እየጣሩ ይገኛል :: እነዚህንና ሌሎችን ብዙ ታሪካዊ ቁርሾችን ስንገመግም አራቱን ክፍለ ሀገሮች በአንድ “ የአማራ ክልልን “ ሚዛናዊና ሆኖና ያለ አድሎ ለማስተዳደር አይቻልም :: ከዚህ ላይ የሰኔ 15 የአዴፓ ግድያ ሳያንስ ጎጠኞች ለሌላ እልቂት እየተነሱ ነው :: ዝነኛዋና ቆለኛዋ የጎንደሯ ዘፋኝ በቅርቡ ስለ እነ ዶ/ር አምባቸው ግድያ የገጠመችውን እንጉርጉሮ ከዚህ ላይ ማስታወሱ ጥሩ ይሆናል ::
<< ፍቅር ታርደ አሉ :
ውሻ ደሙን ላሰው:
ከእንግዲህ ሆድ ለሆድ አልተገናኘም ሰው :>> የጎንደር ሕዝብ ለእነ ዶ/ር አምባቸው መኮነን ያልሆነ የአማራ ክልል ለሌላው ጎንደሬ እርባና ይኖረዋል ብሎ አያስብም :: ይህ ብቻ ሳይሆን አሁንም ክልሉ በብዙ የጎጥ ቁርቁስና የጥላቻ ቅስቀሳ እንደተናጠ ይገኛል :: ለዚህ የተሻለ ዘላቂ መፍትሔ የሚሆነው ልክ እንደ ሲዳማ አራቱም ክፍለ ሀገራት የራሳቸውን ክልል ሲያስተዳድሩ ይሆናል :: ከዚህ ውጭ አራቱንም በአንድ ክልል አድርጎ fair በሆነና ከአድሎ ውጭ ለማስተዳደር አለመቻሉ ብቻ ሳይሆን : በአዴፓ ውስጥ ከጎጃም ውጭ ያሉት የአመራር አባላት
ለምሳሌ ያህል እነ ዩሐንስ ቧያለው , አቶ ላቀውና አበራ አዳሙ ወ.ዘ.ተ በጎጠኞች በሚደርስባቸው የስም ማጥፋት መስራት አልቻሉም :: መፍትሔው ሁሉም በጸበሉ ቢሆን በጣም የተሻለና የመሰረተ-ልማት ክፍፍሉ ( distribution and opportunities ) ሚዛናዊ ከአድሎ ነጻ ሊሆን ይችላል :: ታሪካዊ ቅራኔውና ቁርሾው , በጎጥና በክፍለ ሀገር ላይ የተመሰረተው ጥላቻና አድሎው በጣም ስር የሰደደ ( deep-rooted ) የሆነ ነው :: በአሜሪካ በብዙ አመታት የዲያስፓራ ህይወቴና የጸረ-ወያኔ ትግሌ ያረጋገጥኩም ይህን ነው :: ጎንደርን ለመጥላትና በጎንደር ላይ ለማደም ሶስቱም ይተባበራሉ :: የወያኔንና የኦነግን ጥላቻ ስትጨምር ደግሞ አገርና ሕዝብ ከመበተን አፋፍ ላይ ይወድቃል :: ከዚህ በኃላ የጎንደር ሕዝብ የሚፈልገው ልክ እንደ ሲዳማ ሕዝብ የራሱን ክልል ብቻ ነው ::
ascari shola, kill your [deleted], go to hell, your cursed ascari relatives are selling their annuz in addis, you are wishing bad for ethiopia day and night

Abere
Senior Member
Posts: 11097
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ከዚህ በኃላ የጎንደር ሕዝብ የሚፈልገው ልክ እንደ ሲዳማ ሕዝብ የራሱን ክልል ብቻ ነው ::

Post by Abere » 19 Dec 2019, 09:51

Is this proposal from TPLF? When is TPLF moving its capital city from Mekele to Adawa?

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ከዚህ በኃላ የጎንደር ሕዝብ የሚፈልገው ልክ እንደ ሲዳማ ሕዝብ የራሱን ክልል ብቻ ነው ::

Post by kibramlak » 19 Dec 2019, 12:28

The news that come from Tigray is not rosy, dude. Why dont you begin dividing tigray first, you loser chameleon.
አንተ ሾላ አራስ፣ ጭንቅላትህ ውስጥ ትሎች ሳይኖር አይቀሩም :lol: :lol:

sholagebya wrote:
18 Dec 2019, 19:24
ከዚህ በኃላ < የአማራ ክልል > ተብሎ የሚጠራው ክልል አራቱም ክፍለ-ሀገራት ( ጎንደር , ሽዋ , ወሎና ጎጃም ) እንደ ሲዳማ የየራሳቸውን ዞን ወደ < ራስ ገዝ ክልልነት> መለወጥ አለባቸው :: በግል ከዚህ ውሳኔ የደረስኩበት ብዙ ታሪካዊ , ፓለቲካዊና የልማትና የኢኮኖሚ ምክንያቶች አሉኝ :: እነዚህን አራቱን ምክንያቶቸን ጊዜ ሲገኝ በዝርዝር ለማስረዳት እሞክራለሁ :: ለጊዜው ግን ከሰኔ 15 ቱ የአዴፓ አመራሮች ግድይ በተመለከተ ጎጠኞች ቅራኔውን እያራገቡትና እያባባሱት ይገኛል :: እነዚህ ሰዎች በኦነግ ይሁን በወያኔ አይዞችሁ እየተባሉ ይመስላል :: ትናንት በእነ ዶ/ር አምባቸው ግድያ ገና ሀዘናችን ሳይወጣልን : እንደገና አሁን ደግሞ ሌሎችን አዴፓ ውስጥ ወይም አማራ ክልል የቀሩትን ጎንደሬዎች ለማስገደል ፕሮፓጋንዳቸው ተያይዘውታል :: በእነ ላቀው አያሌው , አበራ አዳሙ ወ.ዘ.ተ ላይ የግድያ ቅስቀሳ ጀምረዋል :: ይህ የጎጠኞች የጥላቻ ዘመቻ እንዳለ ሁኖ በልማቱ በኩል ቢሆንም ጎንደርን የማዳከም ጥረቱ ቀጥሏል :: በቅርቡ በሶስቱ ክፍለ ሀገራት ወሎ , ሽዋና ጎጃም ኢንዳስትሪያል ፓርኮች ሲገነቡ ጎንደር ተዘሎል :: በርግጥ ጎንደር ለብዙ አይነት ማኒፋክቸሪንግና የተፈጥሮ ጥሬ ሀብቶች ( natural resources ) ከሶስቱም በላይ ያለው ነው :: ነገር ግን በአዴፓ የተሰገሰጉት አብዛኛው የጎጃም ጎጠኞች አሁንም ጎንደርን በኢኮኖሚና በልማት ለማዳከም እየጣሩ ይገኛል :: እነዚህንና ሌሎችን ብዙ ታሪካዊ ቁርሾችን ስንገመግም አራቱን ክፍለ ሀገሮች በአንድ “ የአማራ ክልልን “ ሚዛናዊና ሆኖና ያለ አድሎ ለማስተዳደር አይቻልም :: ከዚህ ላይ የሰኔ 15 የአዴፓ ግድያ ሳያንስ ጎጠኞች ለሌላ እልቂት እየተነሱ ነው :: ዝነኛዋና ቆለኛዋ የጎንደሯ ዘፋኝ በቅርቡ ስለ እነ ዶ/ር አምባቸው ግድያ የገጠመችውን እንጉርጉሮ ከዚህ ላይ ማስታወሱ ጥሩ ይሆናል ::
<< ፍቅር ታርደ አሉ :
ውሻ ደሙን ላሰው:
ከእንግዲህ ሆድ ለሆድ አልተገናኘም ሰው :>> የጎንደር ሕዝብ ለእነ ዶ/ር አምባቸው መኮነን ያልሆነ የአማራ ክልል ለሌላው ጎንደሬ እርባና ይኖረዋል ብሎ አያስብም :: ይህ ብቻ ሳይሆን አሁንም ክልሉ በብዙ የጎጥ ቁርቁስና የጥላቻ ቅስቀሳ እንደተናጠ ይገኛል :: ለዚህ የተሻለ ዘላቂ መፍትሔ የሚሆነው ልክ እንደ ሲዳማ አራቱም ክፍለ ሀገራት የራሳቸውን ክልል ሲያስተዳድሩ ይሆናል :: ከዚህ ውጭ አራቱንም በአንድ ክልል አድርጎ fair በሆነና ከአድሎ ውጭ ለማስተዳደር አለመቻሉ ብቻ ሳይሆን : በአዴፓ ውስጥ ከጎጃም ውጭ ያሉት የአመራር አባላት
ለምሳሌ ያህል እነ ዩሐንስ ቧያለው , አቶ ላቀውና አበራ አዳሙ ወ.ዘ.ተ በጎጠኞች በሚደርስባቸው የስም ማጥፋት መስራት አልቻሉም :: መፍትሔው ሁሉም በጸበሉ ቢሆን በጣም የተሻለና የመሰረተ-ልማት ክፍፍሉ ( distribution and opportunities ) ሚዛናዊ ከአድሎ ነጻ ሊሆን ይችላል :: ታሪካዊ ቅራኔውና ቁርሾው , በጎጥና በክፍለ ሀገር ላይ የተመሰረተው ጥላቻና አድሎው በጣም ስር የሰደደ ( deep-rooted ) የሆነ ነው :: በአሜሪካ በብዙ አመታት የዲያስፓራ ህይወቴና የጸረ-ወያኔ ትግሌ ያረጋገጥኩም ይህን ነው :: ጎንደርን ለመጥላትና በጎንደር ላይ ለማደም ሶስቱም ይተባበራሉ :: የወያኔንና የኦነግን ጥላቻ ስትጨምር ደግሞ አገርና ሕዝብ ከመበተን አፋፍ ላይ ይወድቃል :: ከዚህ በኃላ የጎንደር ሕዝብ የሚፈልገው ልክ እንደ ሲዳማ ሕዝብ የራሱን ክልል ብቻ ነው ::

sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

Re: ከዚህ በኃላ የጎንደር ሕዝብ የሚፈልገው ልክ እንደ ሲዳማ ሕዝብ የራሱን ክልል ብቻ ነው ::

Post by sholagebya » 19 Dec 2019, 16:57

So, you think this proposal is coming from Tigray ? I now know why people back home are calling diaspora nuts and insane.
If you care and stand for an iota of truth, please call someone in Gondar and ask' the growing resentments of people. Again,
no wonder people calling you toxic, eccentric and delusional. For those of you who commented that I am from Tigray, go [deleted]
yourself cause you don't know me. I will tell everyone from my home town not to give a rats' tail about your Amhara Killil, until
we regain our regional administration & protect our self determinations. Remember, self determination is not only applicable
to minorities, but also to the majorities as well.... from the people to the people !!

Abere wrote:
19 Dec 2019, 09:51
Is this proposal from TPLF? When is TPLF moving its capital city from Mekele to Adawa?

sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ከዚህ በኃላ የጎንደር ሕዝብ የሚፈልገው ልክ እንደ ሲዳማ ሕዝብ የራሱን ክልል ብቻ ነው ::

Post by sun » 19 Dec 2019, 17:56

Hmm... :P

Why going back to the medieval era when we are living in 21st century world that have become a global village where peace building among all the loving families of humanity near and far needs to be developed and enjoyed? Last but not least just forget about the chatter box olf and wayane side dish issues since they are not fatal for you as you are fatal against each other. 8)

Abere
Senior Member
Posts: 11097
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ከዚህ በኃላ የጎንደር ሕዝብ የሚፈልገው ልክ እንደ ሲዳማ ሕዝብ የራሱን ክልል ብቻ ነው ::

Post by Abere » 19 Dec 2019, 18:02

sholagebya wrote:
19 Dec 2019, 16:57
So, you think this proposal is coming from Tigray ? I now know why people back home are calling diaspora nuts and insane.
If you care and stand for an iota of truth, please call someone in Gondar and ask' the growing resentments of people. Again,
no wonder people calling you toxic, eccentric and delusional. For those of you who commented that I am from Tigray, go [deleted]
yourself cause you don't know me. I will tell everyone from my home town not to give a rats' tail about your Amhara Killil, until
we regain our regional administration & protect our self determinations. Remember, self determination is not only applicable
to minorities, but also to the majorities as well.... from the people to the people !!

Abere wrote:
19 Dec 2019, 09:51
Is this proposal from TPLF? When is TPLF moving its capital city from Mekele to Adawa?
እንድሁ ሾላ በድፍኑ ብለን እንድናልፍህ ፈልገህ ከሆነ ሞኝነት ነው። ምን ወያኔ ብቻ ያውም ጠብዴል ወያኔ ነጅ እንጅ። የወያኔ የጎሣ ስካር ሽታ ከርቁ ይገማል - መከፋፈል፣ ማባልት፣ ለእረብሻ ዕረፍት የለም። በጎንዴር የዋኃን ጫንቃ አታላችሁ አዲስ አበባ ገባችሁ አሁንም ስትወድቁ ዳግመኛ ጎንዴርን ልትጋልቡት ተፍልጋጥላችሁ። አሁን ያ ፈረስ የለም። ቁጭ ብላችሁ ዐይናችሁን እበሱ።

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ከዚህ በኃላ የጎንደር ሕዝብ የሚፈልገው ልክ እንደ ሲዳማ ሕዝብ የራሱን ክልል ብቻ ነው ::

Post by Weyane.is.dead » 19 Dec 2019, 18:50

Son of a cheap w.hore you must have Eritreans sodomizing you in your nightmares. All you scream is ascari eritrean. Why would an Eritrean want to divide amara? Low iq sewer rat weyane
present wrote:
19 Dec 2019, 18:47
Ascari Eritrean, come on!

Give your last shot at it trying to divide the mighty Amara, the last defense line of Ethiopia!
sholagebya wrote:
19 Dec 2019, 08:44
present ,

Who are you talking to ? What is that "...game is over, fckn stupid Ascari Eritrean kkkkkkk "
That must have been written to the other dude ? I hope It ain't for me , otherwise you really, really, don't know me !!

present wrote:
18 Dec 2019, 22:38
:lol: :lol:

The game is really over, you fckn stupi'd Ascari Eritrean kkkkkk

Hawzen
Member+
Posts: 7274
Joined: 07 Jun 2012, 05:03

Re: ከዚህ በኃላ የጎንደር ሕዝብ የሚፈልገው ልክ እንደ ሲዳማ ሕዝብ የራሱን ክልል ብቻ ነው ::

Post by Hawzen » 19 Dec 2019, 18:59

present wrote:
18 Dec 2019, 22:38
:lol: :lol:

The game is really over, you fckn stupi'd Ascari Eritrean kkkkkk

Agamawit baby Wushiyee is shy to admit the fact that only her TPLF have worked for almost 30 years to divide Ethiopians through ethnicity and religion. Still to this day, TPLF looters have been spending millions of dollars to divide Ethiopia and the people of Ethiopia. The goal of the evil agame is to dismantle Ethiopia for good.

The good thing is the people of Gonder are too smart to fall into TPLF's game. The dream of TPLF and agames is to see a divided and weak Amhara so that Humera, Wolqait, Tselem, Almat, and other fertile land of Amhara will remain with the least important killil Tigray aka the dead Tigray Republic Tigray....

Nope.. It will never ever happen.. To the contrary, I think the people and government of Ethiopia should help the people of Tembien, Enderta, Raya and Irob to be free from TPLF crimes.

For now, enjoy brother Fasil Demoz song:

Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ከዚህ በኃላ የጎንደር ሕዝብ የሚፈልገው ልክ እንደ ሲዳማ ሕዝብ የራሱን ክልል ብቻ ነው ::

Post by Weyane.is.dead » 19 Dec 2019, 19:31

Low iq lemagne ye lemagnezer weyane. Youre boring.
present wrote:
19 Dec 2019, 19:29
Ascari Eritrean bit'ches Tesfaye gebre ebab lovers

Shut the hell up :lol:

Hawzen
Member+
Posts: 7274
Joined: 07 Jun 2012, 05:03

Re: ከዚህ በኃላ የጎንደር ሕዝብ የሚፈልገው ልክ እንደ ሲዳማ ሕዝብ የራሱን ክልል ብቻ ነው ::

Post by Hawzen » 19 Dec 2019, 23:42

present wrote:
19 Dec 2019, 20:47
Tesfaye gebre ebabs!! A buch of ebabs!! :lol:

Weyane.is.dead wrote:
19 Dec 2019, 19:31
Low iq lemagne ye lemagnezer weyane. Youre boring.
present wrote:
19 Dec 2019, 19:29
Ascari Eritrean bit'ches Tesfaye gebre ebab lovers

Shut the hell up :lol:
Agamew Baby Wushiyee,

Let's talk about Ebaboch :lol: :lol: :lol: :lol:

Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF

Post Reply