Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ህወሓት የሚፈፅመው ግፍ ይነበብ በ አክቲቪስት የማነ ንጉሰ!!!!

Post by Hameddibewoyane » 14 Dec 2019, 20:55

በማስረጃ የተደገፈ ወንጀለኞችን ማጋለጥ እቀጥላሎህ።ዛሬ ደግሞ ወደ መቐለ ማረምያ ቤት(በኔ ኣጠራር ማጎርያ ቤት) ልውሰዳቹ።ይህ በሶስት ዓመት የእስር ቆይታየ ከታራሚዎች የቃረምኩት እውነተኛ የወንጀል ድርጊት ነው።የመቐለ ማረምያ ቤት በትግራይ ክልል ከሚገኙ ኣስር ማረምያ ቤቶች ትልቁና ከ4000 በላይ ታራሚዎች በውስጡ የያዘ ነው።ስለ ማረምያ ቤቱ አጠቃላይ ገፅታ ሌላ ግዜ በስስፋት የምዳስስው ስሆን ዛሬ የማረምያ ቤቱ ስራ ኣስከያጅ የሆኑ በወንጀል የተጨማለቁ ኮማንደር ላስተዋውቃቹ።ተጋይና የዓድዋ ሰው ናቸው። ለነገሩ ትግራይ ውስጥ የሚገኙት አስር ማረምያ ቤቶች ዋና ስራ ኣስካዮች ሁሉም ከአድዋ ናቸው።እኚህ ጉምቱ ኮማንደር መጀመርያ የዓዲ ግራት ማረምያ ቤት ዋና ስራ አስኪያጅ የነበሩ ሲሆን እዛ እያሉ በፈፀምዋቸው ወንጆሎች እንጀምር። ኮማንደሩ

የዓዲ ግራት ማረምያ ቤት የታራሚዎች መኖርያ ኣጥር ለማጠር ብለው በውጭ በዶዘር ያስቆፍራሉ።ሲቆፈር ታራሚዎች ይፈርስብናል ብለው ቢያመለክቱም ሰሚ ኣጡ።በመጨረሻም ኣንድ ቀን ኃይለኛ ዝናብ ጥሎ ቤቱ ፈርሶ ከ30 በላይ የሕግ ታራሚዎች ሞተዋል።

ሓጎስ የሚባል የህግ ታራሚ ሁለት ግዜ ከማረምያ ቤቱ ያመልጣል።በሁለተኛው ተየዘ።ኮማንደሩ ወደ ቢሮየ ኣምጡልኝ ብለው በራሳቸው ሽጉጥ አውጥተው ቀኝ እጁ ከጥቅም ውጭ ኣድርገውታል። ሓጎስ ኣሁን በሽሬ ከተማ ይገኛል።

ኮማንደሩ እነዚህና ሌሎች ወንጀሎች በዓዲ ግራት ከፈፀሙ በኃላ መታሰርና መባረር ሲገባቸው ወደ መቐለ ማረምያ ቤት ተዛወሩ።ህወሓቶች ወንጀል የፈፀመ ባለ ሥልጣን ከማባረርና በሕግ ከመጠየቅ ቦታ በመቀየር ሌላ ጥፋት እንዲፈፅምበዝውውር ወደ ሌላ ይመደባል። እኝህ ኮማንደርም ወደ መቐለ ተዛወሩ።በመቐለም ኮማንደሩ ባሰባቸው።ከሰርዋቸው ብዙ ወንጀሎች ውስጥ*

ከሕግ ታራሚዎች የምግብ በጀት ከስጋና ስኳር በመቀነስ ከታራሚዎች ለመመገብ ጨረታ ካሸነፈ ባለሃብት በመመሳጠር ብዙ ገንዘብ መዝብረዋል።

ከታራሚዎች ማህበራት እንደ ሱቅና ምግብ ቤት የመሳሰሉ ያለከልካይ ብዙ ገንዘብ ወስደዋል።

ከብዙ ታራሚዎች በይቅርታ ለማስወጣት ጉቦ ተቀብለዋል።ለምሳሌ*የማይመለከተው ሚዛን ታደሰ የሚባል ብር 200000 ተቀብለው በይቅርታ እንዲወጣ ኣድርገዋል፣ከታዋቂው ባለ ሀብት የመቐለ ቆርቆሮ ባለቤት ኣቶ አረጋዊ በርሀ በሚልዮን የሚገመት ገንዘብ በመቀበል እስር ቤት ውስጥ ሆኖ ሰው በመኪና ገጭቶ እያለ በይቅርታ እንዲወጣ ኣድርገዋል።

የህግ ታራሚዎች እንዲደበደቡ፣በይበልጥ ደግሞ የገመገምዋቸው የወልቃይት ልጆች እነ ጀጃው የሚባሉ ሌላ ፖለቲካ በመስጠት እጃቸው በማሰር ዓመት ሙሉ እንዲሰቃዩ ኣድርገዋል።

ከቀጠሮ ቤት ሊያመልጡ ሞክረዋል ብለው ሁለት ልጆች በጥይት ተመትተው እንዲሞቱ ኣድርገዋል።

በቀን 09/05/2010ዓም በሪሁ ግደይ ለተባለው የሕግ ታራሚ ከአቶ አሸናፊ የሚባል የሕግ ታራሚ ከሳቸው ቅርበት ያለው ደብድበሃል ብለው ጨለማ ቤት በማስገባት በፖሊሶች ተደብድቦ እንዲሞት ካደረጉ በኃላ በጨርቅ ራሳቸው በማነቅ ታንቆ እንደሞተ አስመስለው ኣቅርበዋል።የሞተው የበሪሁ ግደይ(ወንድም) ታች ያለ ነው።ስለወንድሙ እያለቀሰሲናገር።

እኚህ ሰውየ ኮማንደር ይትባረክ ኣለነ ይባላሉ።

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ህወሓት የሚፈፅመው ግፍ ይነበብ በ አክቲቪስት የማነ ንጉሰ!!!!

Post by Hameddibewoyane » 15 Dec 2019, 00:00

Hameddibewoyane wrote:
14 Dec 2019, 20:55

Post Reply