Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4207
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ዋልታ መከሰስ አለበት!

Post by Abaymado » 14 Dec 2019, 12:44

የሆኑ ጨምላቃዎች ናቸው:: “ደብረፅዮን ሞቷል ” ብሎ ዜና የዘገበው መጠየቅ አለበት :: ምን ለማለት ፈልገው ነው? ደብረፅዮን ሞተ አልሞተ ምን ሊቀንስ ወይም ምን ሊጨምር?
የሰዎችን ሞት ቁጭ ብሎ የሚመኝ ሰው ምን አይነት ሰው ነው የሚባለው? ሌላው ላይ የራሱን ፍላጎት ለመጫን መሞከር በጣም አስቀያሚ ነገር ነው:: እነሱ የሚዘምሩትን እኔ አልዘምርም::
ዋልታ ሲሳት አሁን የመጀመርያው አይደለም:: የአዋሳ ሕዝብ 99% ሻፈታን መረጠ ብሎ ዘግቦ : በኃላም ይቅርታን ጠይቋል::
ከዚህ በፊት ሌላው የሬድዮ ክፍል(ሸገር ኤፍኤም ) ሙሉቀን መለሰ አረፈ ብለው ዘገቡ:: ከዛም ናትናኤል መኮንን ይህን ማራገብ ያዘ :: ይህ ሲዘገብ ሙሉቀን ይከታተለው ነበር:: እናም ስልክ ደውሎ “አለሁ” ብሎታል:: ምንድነው አላማቸው?
እንዲህ ያለ ስህተት እየታየ ይለው አሁን ነው::