the official procedure or system of rules governing affairs of state or diplomatic occasions.
እነዚህን የተደረደሩ ሴቶችን ተመልከቱ ሁሉም በአማራ ሽማ አሽብረቀዋል ። ፕሮቶኮል ቢኖርማ ምን ማን እንደሚያረግ ትንሾ ነገር በሙሉ ታስባበት ይደረግ ነበር አሁን እነዚህን ሴቶች ሲደረድሩ ከየብሔሩ የተውጣጡ ቆንጆዋች ቢያረጉ ለምሳሌ ከግሙዝ የመጣች ቆንጆ ግሙዝን ስለምትወክል ። ግሙዝ ሄዳ ያየችውን ደስታ እና እድል ስትናገር ግሙዞች ኢትዬዽያዊ እንደሆኑ ይስማቸዋል ። አሁን ግን ከአዲሳባ የተጠራቀሙ ቆንጃቾችን መልምሎ እንደፈለጋቸው ግራ እና ቀኝ እያዩ ወሬያቸውን እየስለቁ መሪያችንን መጠበቁ ምን ይሉታል
ትንሽ በኦሮምኛ አውራ
ደግሞ ይህንን ቪድዬ ተመልከቱልኝ። አማካሪው በጣም ጠቃሚና አንገብጋቢ ነገር ለዶክተሩ ቢመክረውም ይህንን መልክት በፁሁፍ ቢያቀርበው ኖሮ ምን ለዶክተሩ እንዳለው ባይታወቅ ነበር ዶክተሩም ሳይስጠጣ ማርሽ ይቀይር ነበር። በሁለተኛ ደረጃ protocol ቢኖረን ሁሉም የሚያወቀው ይህን ጣልቃ ገብነት ባልነበረ ኖሮ። ዶክተሩ እኮ እንዳሻው የሚናገር መሆን የለበትም ደስ ሲለው ወይ ሲከፋው የሚናገር ውይም የማይናገር መሆን የለበትም ሁሌ በሁለት የኢትዬዽያ ቋንቋ መናገር እንዳለበት የሚጦቅም ፕሮቶኮል ቢኖረን ኖሮ ማንም ግር ባላለው ነበረ። ለምሳሌ ዶክተር አብይ በኦሮምኛ ኦስሎ ውስጥ ቢናገር በአማርኛ ቢናገር ማንም አይስማውም ታድያ ትርጉሙን ስለሚስሙ ምን ይጎዳል በኦሮምኛ ቢናገር ። ደግሞም ሁሉንም ቋንቋዎች ስላምታ ለምዶ ትንሽ እንኮን በቋንቋቸው ቢናገር ፍቅር ያደርጃል እንጂ ምን ይጎዳል።
አሁን አማሮች የተንጫጩት ይህ አዲስ ነገር ስለሆነባቸው እንጂ መለመድ ያለበት ፕሮቶኮል መሆን አለበት ፓርላማ ውስጥ ሁሉም እንደራሴ ማለት የፈለገውን በራሱ ቋንቋ በትንሹ በአጠቃላይ በመናገር መጀመር አለበት ይህ እንደፕሮቶኮል መያዝ አለበት ። አስገዳጅም ባይሆን ፕሮቶኮሉ ይህንን መጥራት አለበት።
ሁለተኛ ደግሞ ማንም ሰው በእግሊዘኛም ይሁን በፈረንሳይኛም በፈለገው በስማንያ አራቱም ቋንቋችን ጥያቄ የመጠየቅ መብት እንዳለው መታወቅ አለበት መላሹም በተጠየቀበት ቋንቋ መመለስ አለብት ከዚያ የመለስውን በትርጉም መናገር አለበት ለሁሉም ቋንቋዎች እኩልነት መስጠት ይሉሀል ይህ ነው።
አንዱ እንግሊዘኛ ውይም ኦሮምኛ ሲናገር እራስ እራሱን በለን በአማርኛ ተናገር ማለት መብት እንደሌለን መነገር መለመድ አለብት። ለምሳሌ አባይን የፈለገ ሰው በኦሮምኛና በትግርኛ መጠየቅ መብቱ መሆን አለበት አባይም በተጠየቀበት ቋንቋ መመለስ ግዴታው መሆን አለበት።
ግን በሱማልኛ መጠየቅ መብቴ ቢሆንም አባይ ሱማልኛ ስለማይችል በአማርኛ ቢመልስ ምንም አይደለም ።።። አንዳንድ ሰው ይህ ግዜ ሊፈጅ ይችላል ይላል። ይህን ዋጋ ከፈለን ስላምና ፍቅር ማወረድ ታላቅ ትርፋችን ስለሆነ እንዲህ የሚሉ ሰዎች ሊነገርራቸው ይገባል ። ግዜ የለንብ በለን የስው መብት እንደማንጥስ።
this is look very simple but this is what make our unity strong.. i beautiful it is anyone asking Dr. Abiy a question in his own language and summarized in Amhric ... i dont think it will take one extra minute but it send wave to his local people they right is respected they r seen as equal.. the Amhara must learn this fast if they want strong and united Ethiopia