Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ESAT: መሳይ መኮንን (ESAT’s journalists for that matter) የተፃፈውን በትክክል የማያነብ ብቻ ሳይሆን ድምፅም አጥርቶ አይሰማም እንዴ? Language problem?

Post by AbebeB » 10 Dec 2019, 17:55

በዶ/ር አብይ ኖቬል ሽልማት ላይ መድረክ መሪዋ ኢትዮዽያ በአውሮፖውያን ቅኝ አልተገዛችም አለች እንጂ ኢትዮዽያ አቅኝ (ቅኝ ገዥ) አልነበረችም ወይም በቆማጦች ቅኝ የተገዛ ንጹህ ሕዝብ በኢትዮዽያ የለም አላለችም።

There is difference between to be colonized by Europeans, to be colonized by non-Europeans or to colonize. Ethiopia qualifies the latter two options.
Go and listen the speech on delivered on the prize award ceremony linked below.

Link 1:

Link 2:
Please wait, video is loading...

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: ESAT: መሳይ መኮንን (ESAT’s journalists for that matter) የተፃፈውን በትክክል የማያነብ ብቻ ሳይሆን ድምፅም አጥርቶ አይሰማም እንዴ? Language problem

Post by Dawi » 10 Dec 2019, 18:58

"Mesherefet" killed it! Without notes at hand! With literally No sweat! on his forehead! Wow! 8)

ባንዳው:

የ ዶ/ር አብይ እናት ዘመዶች፣ (ቆማጦቹ) የባንዳንም ቂጥ እንደገረፉ ማወቕህ ያስመሰግንሃል፣

መድረክ መሪዋ ኢትዮዽያ ቅኝ አልተገዛችም ስትል፣ ሐገር ሺያጮች ባንዶችን አልገረፈችም አላለችም ።

ባንዳ "ንጹህ" ሆኖ አያውቅም!
AbebeB wrote:
10 Dec 2019, 17:55
በዶ/ር አብይ ኖቬል ሽልማት ላይ መድረክ መሪዋ ኢትዮዽያ በአውሮፖውያን ቅኝ አልተገዛችም አለች እንጂ ኢትዮዽያ አቅኝ (ቅኝ ገዥ) አልነበረችም ወይም በቆማጦች ቅኝ የተገዛ ንጹህ ሕዝብ በኢትዮዽያ የለም አላለችም።

There is difference between to be colonized by Europeans, to be colonized by non-Europeans or to colonize. Ethiopia qualifies the latter two options.
Go and listen the speech on delivered on the prize award ceremony linked below.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ESAT: መሳይ መኮንን (ESAT’s journalists for that matter) የተፃፈውን በትክክል የማያነብ ብቻ ሳይሆን ድምፅም አጥርቶ አይሰማም እንዴ? Language problem

Post by AbebeB » 10 Dec 2019, 20:08

Dawi wrote:
10 Dec 2019, 18:58
"Mesherefet" killed it! Without notes at hand! With literally No sweat! on his forehead! Wow! 8)

ባንዳው:

የ ዶ/ር አብይ እናት ዘመዶች፣ (ቆማጦቹ) የባንዳንም ቂጥ እንደገረፉ ማወቕህ ያስመሰግንሃል፣

መድረክ መሪዋ ኢትዮዽያ ቅኝ አልተገዛችም ስትል፣ ሐገር ሺያጮች ባንዶችን አልገረፈችም አላለችም ።

ባንዳ "ንጹህ" ሆኖ አያውቅም!
AbebeB wrote:
10 Dec 2019, 17:55
በዶ/ር አብይ ኖቬል ሽልማት ላይ መድረክ መሪዋ ኢትዮዽያ በአውሮፖውያን ቅኝ አልተገዛችም አለች እንጂ ኢትዮዽያ አቅኝ (ቅኝ ገዥ) አልነበረችም ወይም በቆማጦች ቅኝ የተገዛ ንጹህ ሕዝብ በኢትዮዽያ የለም አላለችም።

There is difference between to be colonized by Europeans, to be colonized by non-Europeans or to colonize. Ethiopia qualifies the latter two options.
Go and listen the speech on delivered on the prize award ceremony linked below.
Dawi (aka leper)

MatiT already asked you the leper guys. Answer it. You can read his thread on this forum's page one. He asked:

ኢትዮጵያ ቅኝ ተገዝታ የማታቅ አገር ከሆንች ታዲያ በመላው አገሪቷ ያሉ የውጭ የሆኑ ህንጳዎች ክፒያሳ ጀምሮ ፣መርካቶ፣ድሬዳዋ፣ጎንደር፤ትግራይ ያሉት ግንቦች ጣልያን ለእረፍት መጥቶ ነው የስራው?

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: ESAT: መሳይ መኮንን (ESAT’s journalists for that matter) የተፃፈውን በትክክል የማያነብ ብቻ ሳይሆን ድምፅም አጥርቶ አይሰማም እንዴ? Language problem

Post by Dawi » 10 Dec 2019, 21:28

AbebeB wrote:
10 Dec 2019, 20:08
Dawi (aka leper)

MatiT already asked you the leper guys. Answer it. You can read his thread on this forum's page one. He asked:

ኢትዮጵያ ቅኝ ተገዝታ የማታቅ አገር ከሆንች ታዲያ በመላው አገሪቷ ያሉ የውጭ የሆኑ ህንጳዎች ክፒያሳ ጀምሮ ፣መርካቶ፣ድሬዳዋ፣ጎንደር፤ትግራይ ያሉት ግንቦች ጣልያን ለእረፍት መጥቶ ነው የስራው?
ባንዳው:

ወንድምህ መተቲ በልጆች መዋያ (KG) የነበረ ጊዜ ቢጠይቀው፣ መልስ ይሰጠው ነበር፣ :roll:

ላንተ "ለወደሉ አህያ" ጥያቄ ግን አቶ ታዲዎስ ታንቱ መልሱን ያስታጥቅሃል።

Post Reply