Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

በትግራይ "በፈሱ" በ6 ሜትር ዙርያ ያሉ የወባ ትንኝና የመሳሰሉ ነብሳትን የመግደል ችሎታ ያለው ሰው ከውጭ ድርጅቶች ጋር ምርምር ለማድረግ በሚልየን የሚቆጠር ብር ተዋዋለ!!!!

Post by Maxi » 10 Dec 2019, 13:19

በፈሱ ወባ ትንኘ የሚገለው ኡጋንዳዊ በሚልየን ገንዘብ እያገኘ ነው ። :P :P :P

በፈሱ አስከ ሰድስት ሜትር ራዲየሰ ያለን ትንኝ የሚገለው በኡጋንዳ ካምፓላ የሚኖረው ጆ ዋምሪያማ በሁለት ወባ ትንኝ ማጥፋያ መድሀኒት በሚያመርቱ ካምፓኒዎች በፈሱ ጥናትና ምርምር ለማካሄድና የተሻለ መድሀኒት ለመስራት በሚልየን የሚቆጠር የኡጋንዳ ሺልንግ እንደከፈሉት Talk of Nadja ድህረገፅ አስነብቧል ።የወባ ትንኝ አለች በምትባልበት ወቅት ህዋሷቷ እንዳትነድፋቸው አጠገቡ ሰዎች እንደሚተኙም እሱም ወባ ትንኞችን በፈሱ መግደል የቆየ ልማዱ መሆኑን ተናግሯል።

ጆ ስለሁኔታው ሲያስረዳ እንዲ ብሏል " ማንም ሰው የሚመገበውን ነው ምመገበው ፣በየቀኑ ገላዬን እታጠበላው ፈሴ ግን ዝንቦችና ወባ ትንኞችን እንደሚያባር አውቃለው ።ምክንያቱ ለምን እንደሆነ ባላውቅም " ብሏል።




Man whose farts can kill mosquitoes paid millions by mosquito repellent company


Joe Rwamirama from Kampala, Uganda is cashing in on his unique and deadly farts that kill mosquitoes instantly.

Two big mosquito repellent companies are paying Joe millions to study his farts so they can convert them into a mosquito repellent product. Joe’s good [deleted] can drop all flying insects not bigger than mosquitoes dead within a 6-meter radius.

Even as a small child growing up in a village in Uganda Joe’s farts were known and appreciated to a point where the local chief always took in young joe and live with him during malaria seasons. No one near joe had ever caught Malaria, Joe himself had no idea how a mosquito bite feels like.

“I eat ordinary food just like everyone else but no insect can lay a foot on me, not even a fly. I smell like a normal man and I bath daily and my farts are just like everyone else, they are only dangerous to small insects especially mosquitoes. Imagine buying a Raid can with my face on it”. Laughs Joe who just turned 48 last week.

Scientists believe what happened to Joe is probably just some type of evolution mutation combination to survive malaria.


https://talkofnaija.com/man-whose-farts ... t-company/

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: በትግራይ "በፈሱ" በ6 ሜትር ዙርያ ያሉ የወባ ትንኝና የመሳሰሉ ነብሳትን የመግደል ችሎታ ያለው ሰው ከውጭ ድርጅቶች ጋር ምርምር ለማድረግ በሚልየን የሚቆጠር ብር ተዋዋለ!!!!

Post by Ethoash » 10 Dec 2019, 14:08

mosquito
ቢንቢ ምንም ያህል የተጠላች ንፍሳት ብት ሆንም በጣም ትልቅ ባለውለታችን ናት። እንዴት ማለት ጥሩ ነው።

ነጮች አፍሪካን በቀኝ ግዛት ለመወረር በመጡበት ግዜ ምድረ አራዊቶችን ሲያዩ የጭፍጨፋ ጦራቸውን ስብቀው አራዊቱን በሙሉ መግደል ጀመሩ ታድያማ ቢንቢ በበሽታ ነጮችን ታንደባልላቸው ጀመር ስቃያቸውን አብልታ ከጫካው አበረርቻቸው ።። ቢንቢ ባትኖር ኖሮ ምንም የዱር እራዊት አይተርፍም ነበር አፍሪካ ውስጥ።

ለሌው ደግሞ ቢንቢን ባጣም ድንቅ የሚያረጋት ነገር ቢኖር የፈለገውን ዲዲቲ ርጭባት ለሚቀጥለው ትወልድ እንዴት እንደምትክላከል መልክት አስተላልፋ ነው የምትሞተው። ይህ ብቻ አይደለም ቢንቢዎች በጣም ዝግምተኛ በራሪ ሲሆኑ ግን ብዙ ግድያ ሲበዛባቸው የሚቀጥለው ትወልድ በጣም ፈጣን በራሪ ይሆናል ።።። ሌላው ደግሞ ሹራብ ካረግህ ሊወጉህ አይችሉም ግን ትንሽ ግዜ ስጣቸው መርፌያቸውን አጠንክረው የእግር ሹራብህን የሚያልፍና የሚወጋ መርፌ ፍጥረው ይመጣሉ።

ሌላም ብዙ ጥቅም አላቸው የአሳ ምግብነት ያገለግላሉ። ይህ ማለት በጅረት ውሃ ሳይሆን በረጋ ውሃ ነው የሚራቡት ለዚህ መድህኑቱ ደግሞ አሳ ማርባት ነው።።።።። በየቦታው ውሃ የሚያዝሉ ነገር አለመጣል ነው።
by the way eucalyptus tree, is a good natural repellent why not plant this eucalyptus tree,instead ..

Post Reply