Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

dejen3
Member
Posts: 54
Joined: 03 Dec 2019, 22:17

Re: የወልቃይት ጠገዴ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር የተደረገ ውይይት!

Post by dejen3 » 09 Dec 2019, 18:21

the agame has big home work with Amhara people agame , choose the day you going to meet with Amhara.

Digital Weyane
Member+
Posts: 8540
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የወልቃይት ጠገዴ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር የተደረገ ውይይት!

Post by Digital Weyane » 10 Dec 2019, 02:43

ቄሱ "... ወልቃይት ለኤርትራ ቅርብ ስለሆነ ከኤርትራውያን ነው የትግርኛ ቋንቋ ልንማር የቻልነው....." ያለው ነገር ስሰማ ፊቴን በጥፊ የተመታሁ ያህል መሰሎ ነው የተሰማኝ። በሻእቢያ መድፍ የተመታሁ ያህል ኵ ብዬ ቀረሁ።

ኧረ ቄሱ ሙን ነካው? ያመዋል ኡንዴ? ወልቃይት ኡኮ ላለፉት 3 ሺህ አመታት የትግራይ ግዛት ነው። አሁንም ወልቃይት የትግራይ ነው። "አይ አይደለም" የሚል ሰው ካለ ላፕቶፑ ይዞ ይምጣና ጦርነት እንግጠም። ወስፋታም ሁላ! :evil: :evil: :evil:

isuzu
Member
Posts: 25
Joined: 08 Dec 2019, 05:10

Re: የወልቃይት ጠገዴ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር የተደረገ ውይይት!

Post by isuzu » 10 Dec 2019, 03:57

cursed kidney donors, this is none of your business.
worry about your ar tera.

Digital Weyane
Member+
Posts: 8540
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የወልቃይት ጠገዴ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር የተደረገ ውይይት!

Post by Digital Weyane » 10 Dec 2019, 04:21

ጀግናው ወያናይ ዎንድሜ ፕረዘንት Present/isuzu ኡንደነገረኝ፡ አማሮች ወልቃይትን የትግራይ ግዛት መሆኑን ካላመኑና ካልተቀበሉት፡ በወዳጃችን በኳታር አረባዊ መንግሥት በሚደረግልን የገንዘብና የጦር መሳርያ ድጋፍ ወልቃይትን እንደ ባድመ ወይም እንደ ካሽሚር አድርገን ሙሉ ለሙሉ በቀላሉ እንቆጣጠረዋለን።

Post Reply