Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 5523
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ጥያቄ ግዕዝ ቋንቋ ለምታዉቁ

Post by Naga Tuma » 09 Dec 2019, 04:33

ብሄር የሚለዉ ቃል መሰረቱ ግዕዝ ቋንቋ ነዉ? ከሆነ ትርጉሙ ምንድነው? ህብረብሄር ትርጉም ኣለዉ?

ሌላ ያለኝ ጥያቄ ግዕዝ፣ ኣጋዚ፣ እግዝዮ፣ እና እግዝኣብሄር ይገናኛሉ?

Misraq
Senior Member
Posts: 12397
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ጥያቄ ግዕዝ ቋንቋ ለምታዉቁ

Post by Misraq » 09 Dec 2019, 15:00

ብሔር የግዕዝ ትርጓሜው ሕዝቦች ማለት ነው፥፥ So the context tells you that it is not a singular word, rather it is plural. So beher refers to a country than a single tribe or race. So the ideot 60s generation used it wrongly and associated it with a single tribe. The word for God እግዚአ-ብሔር ደግሞ የሰው ልጆች(ሕዝቦች)ጌታ ማለት ነው:: once again እግዚአ-ብሔር doesn't refer to the god of one tribe :lol: :lol: rather, to the god of all people.

I hope this helps

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጥያቄ ግዕዝ ቋንቋ ለምታዉቁ

Post by Ethoash » 09 Dec 2019, 15:56

Naga Tuma wrote:
09 Dec 2019, 04:33
ብሄር የሚለዉ ቃል መሰረቱ ግዕዝ ቋንቋ ነዉ? ከሆነ ትርጉሙ ምንድነው? ህብረብሄር ትርጉም ኣለዉ?

ሌላ ያለኝ ጥያቄ ግዕዝ፣ ኣጋዚ፣ እግዝዮ፣ እና እግዝኣብሄር ይገናኛሉ?
dear tuna

it doesnt matter what ህብረብሄር means in ግዕዝ ቋንቋ what is important is how u use it today..

for example download upload . all r new word that have root in old English language but mean totally different thing u might have 1000 word like this ...

otherwise this become like ላብ አደር እና ወዝ አደር
እናሽንፋለንና እናቸንፋለን

የቂሎች ክርክር ወንድማሞችን አጋድሎዋል ይህ የቂሎች ምልስልስ ። አንተም በቃሉ አትቆጠብ ምን ለማለት እንደተፈለገ ከገባህ በቂ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጥያቄ ግዕዝ ቋንቋ ለምታዉቁ

Post by Horus » 10 Dec 2019, 00:25

Misraq,

ምስራቅ እንዲያው ዘለህ የ60 ው ትውልድ ላይ ከመሄድ በፊት ትክክለኛ ትርጉም ስጥ። በላቲን ኔቲቭ፣ ኔሽን የሚለው ልደት፣ ዘር፣ ማለት ስለሆነ ግልጽ ነው። ብሄር ግ ን ማህበር፣ ማበር፣ መሰብሰብ፣ ትብብር ማለት ሲሆን አበረ፣ አብሮ፣ አብሮነት (ኮሚኒቲ) ማለ ነው በቃ ! ክፈለግህ ህብር ከምን ስረ ቃል መጣ ብለህ መርምር ።

እግዚአብሄር (እግዚ አብ ሄር) በፍጹም ከብሄር ጋር ግንኝነት የላቸውም ። ይህን ረቂቅ ነገር እዚህ ሁሉን አልልም። ቃሉ በሌጣው አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ማለት ነው ። የቀረውን ምስጢር ባለበት ይቆይ።

ናጋ ቱማ ስለ አጋዚያን ጠይቋል ። አጋዚ ማለት ወታደር ማለት ነው። ጋዝ ዘመቻ ፣ ጥርነት ነው። አጋዚ ወታደር ነው ። አባ ጋዝ (አበጋዝ) የጦር አዛዥ ማለት ። ቃሉ ግእዝ ነው። በጉራጌ ቋንቋዎች አሁንም በጥቅም ላይ ያለ ቃል ነው። በቃ !

Naga Tuma
Member+
Posts: 5523
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ጥያቄ ግዕዝ ቋንቋ ለምታዉቁ

Post by Naga Tuma » 10 Dec 2019, 02:03

Misraq,

ብሄር ህዝብ እንጂ ህዝቦች ማለት ኣይዴለም። Both are plural. ብሄርን ከህዝብ የሚለየዉ ብሄር ከሃገር እና የሃገር ድንበር ስለማይነጠል ነዉ። የብሄርን እና ህብረብሄር (ትርጉም ካለዉ) ልዩነት ፕሮፌሰር እዝቀኤል የሚሰራበት የኣሜሪካ ዩኒቨርዚቲ ዉስጥ ኣንድ ቀን ሴሚናር ብያዘጋጅ፣ በዛዉም ኣሜሪካ ዉስጥ ተመጣጣኝ ቃላቶች (ለሁለቱም ካሉ) ምን እንደሆኑ ብያስተምር ብዙዎች በቃላቶቹ ባልተደናገሩ።

ideot በግዕዝ ጎበዝ ማለት ነዉ? በ70ዎች እና 80ዎች ዉስጥ የወሰድኳቸዉን ብሄራዊ (ብሄር ከሚል የመጣ ነዉ) ፈተናዎች ኣድናቂ ነኝ። የ60ዎቹ ትዉልድ ኣስተዋጽኦ እንዳለበት እገምታለሁ።

Ethoash,

You are using a wrong analogy. Conceptually, there is no problem in the composite words download and upload. Missing a concept is ignorance. ህብረብሄር ትርጉም ኣለዉ ካልክ ህብራሃገርም ተመሳሳይ ትርጉም ኣለዉ ልትል ነዉ? ድንቁርናን ተሸክመህ በመጓዝ ሳይሆን በማራገፍ ነዉ ማደግ።

Horus,

ለብሄር እና ኣጋዚ ለሰጠሀዉ ትርጉም ኣመሰግናለሁ። ኣጋዚ የሚለዉን ቃል እስከቅርብ ጊዜ ድረስ ሰምቼ ኣላዉቅም ነበር። ኣጋዥ የሚለውን ቃል ከልጅነቴ ጀምሮ ነዉ የሰማሁት። ሁለቱ ቃላቶች መሰረታቸዉ ኣንድ መሆኑን ከኣንተ ፅሁፍ ነዉ ያስተዋልኩኝ። የእኔ ዋናዉ ጥያቄ ህብረብሄር ትርጉም ኣለዉ ወይ ነዉ። በዚሁ ኣጋጣሚ ናጋ ቱማ ሳይሆን ነጋ ቱማ መሆኑን ደግሜ ላስታውስህ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጥያቄ ግዕዝ ቋንቋ ለምታዉቁ

Post by Horus » 10 Dec 2019, 02:49

ነጋ ቱማ
ለታይፑ ይቅርታ !

ይሀውልህ፣ በብዙ ኢቲዮፒክ ቋንቋዎች ያንድ ነገር ብዝህ ወይም ፕሉራል ለማርባት እንደ ፈረንጆኖች ፕሪፊክስና ሰፊክስ ብዙ የለንም ። ለምን ቢሉ ቋንቋችን አሁንም የተፈጥሮ ናቹራል ስለሆነ። በመሆኑም ስናበዛ አንዱን ቃል በመድገም ነው፣ ማለትም ኮምፓዉንድ በማድረግ ። ምሳሌ፣ ከፍከፍ፣ አንድ አንድ፣ በዛ በዛ፣ አምስት አምስት፣ ወዘተ ለማብዛትም ለማጥበቅም (ቅጽል ለመስራት እንደግመዋለን)።

ህብረ ብሄር አንድ ጽንስ ነው ። ህብር ማለት አብሮ መሆን ማለት ነው ። ብሄር ማለት ማበር ማለት ነው ። ቃሉ ሁለት ግዜ ሲደገም ይበዛል ። በቃል !! ስብስቦች ማለት ነው ።
ለምሳሌ ሰው እና ሕዝብ ተመልከት ።

ሰው፣ ሰብ ያለ ምንም ለውጥ ሴቢየን ላቲን ነው። ሰብ ማለት አንድ ነጠላ ግላዊ ፍጡር ማለት ነው። በ እና ወ የድምጽ ሽግግር ይባላል እናም አንድ ነገር ነው
ግእዝ ሲያበዛ ሕዝብ፣ አህዛብ ይላል ። ሰብ ወደ ሕስብ ፣ ሕዝብ ሄደ እንጂ አንድ ነገር ነው።

ስለሆነም ፒፕል ሕዝብ ይባላል ። ፖፑሌሽን አሕዛብ ይባላል ፣ የቁጥር መለኪያ ነው በቃ ።

ስለሆነም ሰብ፣ ሰው፣ ሕዝብ፣ አሕዛብ ከህብረት፣ ብሄር ጋር ምንም አይገናኝም ።

ሕዝብ ብዙ ግለሰቦች ማለት ነው ። ብሄር ማበር፣ ማህበር ፣ ህብረት ማለት ነው

ነጋቲ !!!
Last edited by Horus on 10 Dec 2019, 02:59, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጥያቄ ግዕዝ ቋንቋ ለምታዉቁ

Post by Horus » 10 Dec 2019, 02:49

ነጋ ቱማ
ለታይፑ ይቅርታ !

ይሀውልህ፣ በብዙ ኢቲዮፒክ ቋንቋዎች ያንድ ነገር ብዝህ ወይም ፕሉራል ለማርባት እንደ ፈረኖች ፕሪፊክስና ሰፊክስ ብዙ የለንም ። ለምን ቢሉ ቋንቋችን አሁንም የተፈጥሮ ናቹራል ስለሆነ። በመሆኑም ስናበዛ አንዱን ቃል በመድገም ነው፣ ማለትም ኮምፓዉንድ በማድረግ ። ምሳሌ፣ ከፍከፍ፣ አንድ አንድ፣ በዛ በዛ፣ አምስት አምስት፣ ወዘተ ለማብዛትም ለማጥበቅም (ቅጽል ለመስራት እንደግመዋለን)።

ህብረ ብሄር አንድ ጽንስ ነው ። ህብር ማለት አብሮ መሆን ማለት ነው ። ብሄር ማለት ማበር ማለት ነው ። ቃሉ ሁለት ግዜ ሲደገም ይበዛል ። በቃ !! ስብስቦች ማለት ነው ። አሁን ጎሳ የሚባለው አንድ ህብረት ነው ። ሁለት ህብረቶች እንደ ገና ሲተባበሩ ህብረ ብሄር ይባላል። ብሄርም የዘር ጎሳ አይደለም፣ ህብረ ብሄርም የህበርት ህብረት ማለት እንጂ ሌላ ትርጉም የለውም ።

ለምሳሌ ሰው እና ሕዝብ ተመልከት ።

ሰው፣ ሰብ ያለ ምንም ለውጥ ሴቢየን ላቲን ነው። ሰብ ማለት አንድ ነጠላ ግላዊ ፍጡር ማለት ነው። በ እና ወ የድምጽ ሽግግር ይባላል እናም አንድ ነገር ነው
ግእዝ ሲያበዛ ሕዝብ፣ አህዛብ ይላል ። ሰብ ወደ ሕስብ ፣ ሕዝብ ሄደ እንጂ አንድ ነገር ነው።

ስለሆነም ፒፕል ሕዝብ ይባላል ። ፖፑሌሽን አሕዛብ ይባላል ፣ የቁጥር መለኪያ ነው በቃ ።

ስለሆነም ሰብ፣ ሰው፣ ሕዝብ፣ አሕዛብ ከህብረት፣ ብሄር ጋር ምንም አይገናኝም ።

ሕዝብ ብዙ ግለሰቦች ማለት ነው ። ብሄር ማበር፣ ማህበር ፣ ህብረት ማለት ነው

ነጋቲ !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጥያቄ ግዕዝ ቋንቋ ለምታዉቁ

Post by Horus » 10 Dec 2019, 03:16

ነጋ ቱማ፣

ይልቅስ በቃላት ትርጉም ላይ ግዜ ከምናጠፋ በሪያሊቲ (አለም) እና ሰው በሚፈጥረው ጽንስ (ኮንሴፕት) መካከል ስላለው ችግር ልንገርህ ። ሰው ያለ ጽንሰ ነገር (ኮንሴፕት) አለም ምን እንደ ሆነች ሊያስብም፣ ሊገነዘብም አይችልም።

ከኛ ውጭ ላሉት ነገሮች ሁሉ ስም ሰጠን፣ ስዕላቸውን ባይምሮአችን ሰብስበን ነው ካርታ ወይም የሪያሊቲ ማፕ የምንሰራው !! እኛ ፋክት ነው የምንለው ሁሉ በቋንቋ እና ሃሳብ ፈጥረን ያመንበት እንጂ ዛፉ፣ ተራራው ፣ ወንዙ፣ ቅብጥርሶ ምን እንደ ሆነ አናቅም ።

ጎሳ፣ ብሄር፣ ማንምን ሁሉ እኛ በቋንቋ አማካይነት ስም በመስጠት የፈጠርነው ፊክሺን ነው። አንድ ሰው በሳይንስ ወስደህ ካየሀው በቃ ሰው የሚባል እንሰሳ ነው። ባይሎጂ እና ፊዚክስ ይበልጥ ስለሱ ሊነግሩን ይችላሉ።

በኮግኒቲቭ ሳይንስ አንድ አባባል አለ ፤ ካርታው መሬቱ አይደለም ይባላል (the map is not the territory). ስለዚህ ብዙ ሕዝቦች ችግር ፈትተው ወደ ትልቅ ስልጣኔ የማይሄዱት በእውቀታቸው መሳሳት ሳቢያ ነው።

ሰው አንድ የሚያስብ እንሰሳ ነው በቃ! ስለሚያስብ ከሌላ ሰብ ጋር አብሮ ችግር እየፈታ ሕይወቱን ያሳካል ። ከዚህ ያልፈው በድንቁርና ላይ ሆኖ የሚድረገው ድራማ ሁሉ የአንጎል እደገታችን ሙሉ በሙሉ አለመሆኑን ያሳያል ። ይህ አሁንም ጊዜ የሚወስድ ይመስለኛል።

ቋንቋ ካርታ ነው ፣ ሪያሊቲ አይደለም ፣ ብሄር የሚለው ቃል ዝም ብሎ የፊደሎች ክምችት ነው ፣ ሰእል ነው ፣ ካርታ ነው። ካርታ ደሞ በውነት መሬቱን ስለማሳየቱ ማረጋገጥ አለብህ ። ቃልም፣ ጽሁፍም፣ ሰልም፣ ወሬም ሁሉም ካርታዎች ናቸው እንጂ ሪያልቲው፣ አለሙ ምድሩ ወንዙ ተራራው አይደሉም

ፒስ

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጥያቄ ግዕዝ ቋንቋ ለምታዉቁ

Post by Ethoash » 10 Dec 2019, 07:47

አንተ ቱና

በመጀመሪያ ቋንቋ አላወቅም ትርጉም እፈልጋለሁ አልክ ሲነገርህ አቃቂር ታወጣለህ

እንዳንተን አይነቱን የግዜ ሌቦት የሞት ቅጣት ቢፈረድባቸው አግባብ ነው ። የሚሉ ቡዙ ወንድሞቻቸው፤ አባቶቻቸው የሞቱባቸው በኢህፓ ይፋረዱሀል። አሁን እግዛብሔር ያሳያቹሁ ምን ልዩነት አለው አንዱ ወዝ አደር አለ ሌላው ላብ አደር አለ።

የዝንብ ጠንጋራ እኮ እናወቃለን የብሔር ፤ ብሔረተስብ ትርጉሙ ልክ ስላልሆነ የብሔሮች መብት መቅረት አለብት የሚል እስክስታ ዳርዳሩን ነቅተንበታል

እስቲ አንተ ይህንን የአማርኛ ቃል በእንግሊዘኛ ተርጉምልኝ

አየር ወለድ ።።። የአየር ላይ ወልደት ብለህ እንዳታርፈው

airborne pls translate in Amhric ?

ቋንቋ በየግዜው የሚያድግና የሚቀያየር ነው ። ለምሳሌ ሙስና። ለምን ተብሎ ነው ጉቦ ሙስና የተባለበት ጉቦ የሚለው ምን ጎድሎት ነው። ግን ስዓት ማንንም አይጠብቅም ይገስግሳል ቋንቋም እንዲሁ

እኔ ነኝ ጥፋተኛ ከአንተ ጋራ አፍ መካፈቴ ። ሆረርም ነቅቶብህ ጌዜ አታባክን በቃላቶች ጫወታ ብሌ ዝም አለ። እንደኔ ከሆነ ሆረር የግዕዝን ቋንቋ የተማረ ይመስለኛል ግዜውን በቋንቋ ትምህርት አባክኖ አሁን የሚያወቀውን ነገር በነፃ ማካፈል የሚፈልግ አይመስልም እኔ ፪፭ ዓመት የለፋሁበትን ስራ ፈተቼ የተቀመጥኩበትን የማይረባ ድግሬ በቋንቋ የካበትኩበትን በነፃማ አልስጥም ብሌ የእግዥሀብሔርን የትርጉም ሚስጥር ልክ እንደኮካኮላ ቅመም ሚስጥር ይዤ መቃብር እወርዳለሁ የሚል ይመስለኛል።

ውይ ከጉራጌ አልሆንኩ ወይ ከአማራ አልሆንኩኝም ቋንቋ አጥንቼ አሁን እሱና ሌላ አንድ ሁለት ሰዎች ይሆናሉ ግዕዝን የሚችሉት። እኔ ከሆረር ምክሬ ለምን ግዕዝን በእንተርኔት አታስተምርም ይህ ነው ምርጫህ ምን ይታወቃል ለአሜሪካኖችም ካስተማርካቸው ትንሽ ገንዘብ አግኝተህ ታርፍ ይሆናል ። ውይም በአጠቃላይ ትርጉም የለንም እያልን የእንግሊዘኛ ቋንቋ የምንጠቀምውን ቃላት ትርጉም በግዕዝ በመስጠት የእለት ገቢህን አግኝ እንጂ እንደዚህ እወቀት ህ እንደቋሻሻ ውሃ መንገድ ላይ ሲደፋ ማየት አልፍልግም። ለምሳሌ ኮፒተር ለሚለው ትርጉም ፈልግ። ኢንተርኔት ለሚለው ለመሳስሉት ትርጉም ፈልግ።

ያ አጭበርባይ ምስራቅ ። ከየትኛው ኪሲ ግዕዝን እንዳወጣው ገርሞኛል ። እስቲ ልጥበቅ ምናልባት ምስራቅ ምናልባት የራስ መከላከል መልስ ሊስጥ ስለሚችል።

Misraq
Senior Member
Posts: 12397
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ጥያቄ ግዕዝ ቋንቋ ለምታዉቁ

Post by Misraq » 10 Dec 2019, 07:57

Horus wrote:
10 Dec 2019, 00:25
Misraq,

በጉራጌ ቋንቋዎች አሁንም በጥቅም ላይ ያለ ቃል ነው። በቃ !
ጉራጌን ሳትጠራ ብታልፍ ነበር የሚገርመኝ። የጉራጌ ብሄርተኛው። :mrgreen: :mrgreen:

How comes Gurages don't have written literature or a book for that matter? You take everything and give it to Guraghe. I respect Guraghe for their hard work ethics and contribute to the country despite being small in number but you inflating Gurages beyond what is true doesn't help Guraghe kkk

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጥያቄ ግዕዝ ቋንቋ ለምታዉቁ

Post by Ethoash » 10 Dec 2019, 08:19

Misraq wrote:
10 Dec 2019, 07:57
Horus wrote:
10 Dec 2019, 00:25
Misraq,

በጉራጌ ቋንቋዎች አሁንም በጥቅም ላይ ያለ ቃል ነው። በቃ !
ጉራጌን ሳትጠራ ብታልፍ ነበር የሚገርመኝ። የጉራጌ ብሄርተኛው። :mrgreen: :mrgreen:

How comes Gurages don't have written literature or a book for that matter? You take everything and give it to Guraghe. I respect Guraghe for their hard work ethics and contribute to the country despite being small in number but you inflating Gurages beyond what is true doesn't help Guraghe kkk
remember Amhara doesnt have a writing system it is stolen from Tigray ... even English doesnt have their own writing system hence dont be defensive .. now if Gurages have oral history that is equivalent to writing system because the idea is to transmit knowledge
ለዚህ አባባልህ ብቻ ጉራጌዎች አማርኛን ትተው በቋንቋቸው ብቻ መጠቀም ግፋም ካለ በላቲን መፃፍ ምን አባህ እንደምታመጣ አይ ነበር። ከኦሮሞ ጭረሳቹ አሁን ደግሞ ከጉራጌዎች ጋራ ነገር መፈለግ ጀመራቹሁ። እናንተ ናቹሁ እኮ ሆረርን አንገቱን አንቃቹህ ግዕዝ ያስተማራችሁት ። በግዕዝ እወቀቱ ሲበልጥህ አትናደድ። በዚህም በለው በዛም ደደብ ነህ። ድ ድብናህን መቀበል ታላቅ ስጦታ ነው። የዛን ግዜ ከአዋቂዎች እወቀት መቀበል ትችላለህ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጥያቄ ግዕዝ ቋንቋ ለምታዉቁ

Post by Horus » 10 Dec 2019, 15:07

Misraq wrote:
10 Dec 2019, 07:57
Horus wrote:
10 Dec 2019, 00:25
Misraq,

በጉራጌ ቋንቋዎች አሁንም በጥቅም ላይ ያለ ቃል ነው። በቃ !
ጉራጌን ሳትጠራ ብታልፍ ነበር የሚገርመኝ። የጉራጌ ብሄርተኛው። :mrgreen: :mrgreen:

How comes Gurages don't have written literature or a book for that matter? You take everything and give it to Guraghe. I respect Guraghe for their hard work ethics and contribute to the country despite being small in number but you inflating Gurages beyond what is true doesn't help Guraghe kkk
ምስራቅ

ጉራጌኮ 11 የሴም ቋንቋዎች ተናጋሪ ሕዝብ ነው። ተስማማን? ችግርህን ራስህ ፍታው ፤ ሰላም

Rtt
Member
Posts: 192
Joined: 31 Jan 2019, 15:33

Re: ጥያቄ ግዕዝ ቋንቋ ለምታዉቁ

Post by Rtt » 10 Dec 2019, 15:28

Naga Tuma wrote:
10 Dec 2019, 02:03
Misraq,

ብሄር ህዝብ እንጂ ህዝቦች ማለት ኣይዴለም። Both are plural. ብሄርን ከህዝብ የሚለየዉ ብሄር ከሃገር እና የሃገር ድንበር ስለማይነጠል ነዉ። የብሄርን እና ህብረብሄር (ትርጉም ካለዉ) ልዩነት ፕሮፌሰር እዝቀኤል የሚሰራበት የኣሜሪካ ዩኒቨርዚቲ ዉስጥ ኣንድ ቀን ሴሚናር ብያዘጋጅ፣ በዛዉም ኣሜሪካ ዉስጥ ተመጣጣኝ ቃላቶች (ለሁለቱም ካሉ) ምን እንደሆኑ ብያስተምር ብዙዎች በቃላቶቹ ባልተደናገሩ።

ideot በግዕዝ ጎበዝ ማለት ነዉ? በ70ዎች እና 80ዎች ዉስጥ የወሰድኳቸዉን ብሄራዊ (ብሄር ከሚል የመጣ ነዉ) ፈተናዎች ኣድናቂ ነኝ። የ60ዎቹ ትዉልድ ኣስተዋጽኦ እንዳለበት እገምታለሁ።

Ethoash,

You are using a wrong analogy. Conceptually, there is no problem in the composite words download and upload. Missing a concept is ignorance. ህብረብሄር ትርጉም ኣለዉ ካልክ ህብራሃገርም ተመሳሳይ ትርጉም ኣለዉ ልትል ነዉ? ድንቁርናን ተሸክመህ በመጓዝ ሳይሆን በማራገፍ ነዉ ማደግ።

Horus,

ለብሄር እና ኣጋዚ ለሰጠሀዉ ትርጉም ኣመሰግናለሁ። ኣጋዚ የሚለዉን ቃል እስከቅርብ ጊዜ ድረስ ሰምቼ ኣላዉቅም ነበር። ኣጋዥ የሚለውን ቃል ከልጅነቴ ጀምሮ ነዉ የሰማሁት። ሁለቱ ቃላቶች መሰረታቸዉ ኣንድ መሆኑን ከኣንተ ፅሁፍ ነዉ ያስተዋልኩኝ። የእኔ ዋናዉ ጥያቄ ህብረብሄር ትርጉም ኣለዉ ወይ ነዉ። በዚሁ ኣጋጣሚ ናጋ ቱማ ሳይሆን ነጋ ቱማ መሆኑን ደግሜ ላስታውስህ።
I don't know about Ge'ez, but Agazi was a tribe that is now extinct. Their is also a land called Agazi in tigray region which is believed to have been the original land of that ethic group. I think their was either a dynasty or a feudal state in that land during medival times, I'm not sure.

The name "Agazi" was also used in the military by the tplf. I don't know which part part of the military was given that name exactly. I've heard that their a skilled sniper division who are sent whenever their was a large protest during tplf era. But people used to always call the soldiers Agazi since they were feared and famous. Our idiotic friend hours confused the military division soldiers with the extinct tribe, and acted like he knew what he was talking about :lol:

You shouldn't trust anything that comes out of Horus' mouth! His a known history twister who also acts like his a linguist. I have cough him making a lot of lies, including one about the Origin of the word Feres (Horse). So, not the best guy to ask anything related to history and language as he likes to make up things to make himself look intelligent!

Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጥያቄ ግዕዝ ቋንቋ ለምታዉቁ

Post by Horus » 10 Dec 2019, 15:38

አርትት

አጉዌዛት የሚባሉ ጎሳ በኢዛና ዘመን እንደ ነበሩ አውቃለሁ። የነሱ ስም ጋዝ፣ አጋዝ፣ አበጋዝ ከሚለው አሁንም ካልው ቃል ይህን አይሁን ሌላ ነገር ነው። ዎያኔ አጋዚ ሰራዊት ለምን እንዳል አንተ ፈልገው። ትርጉሙን ያቁት ይሆናል ። ጋዝ ማለት ጦርነጥ ዘመቻ ማለት ነው ። አጋዝ ማለት ዘማች፣ ወታደር ማለት ነው ። አባ ጋዝ (አበጋዝ) ማለት የጦር አዛዥ፣ ኮማንደር ማለት ነው። ሌላ ሃተታ አታብዛ

አዎ ፈረስ የሚለው ስም ፋርስ ከሚለው የጥንታዊ ኢራን የመጣ ነው። ወይ ታሪክ ተማር ወይ ዝም በል !!

Rtt
Member
Posts: 192
Joined: 31 Jan 2019, 15:33

Re: ጥያቄ ግዕዝ ቋንቋ ለምታዉቁ

Post by Rtt » 11 Dec 2019, 04:15

Horus wrote:
10 Dec 2019, 15:38
አርትት

አጉዌዛት የሚባሉ ጎሳ በኢዛና ዘመን እንደ ነበሩ አውቃለሁ። የነሱ ስም ጋዝ፣ አጋዝ፣ አበጋዝ ከሚለው አሁንም ካልው ቃል ይህን አይሁን ሌላ ነገር ነው። ዎያኔ አጋዚ ሰራዊት ለምን እንዳል አንተ ፈልገው። ትርጉሙን ያቁት ይሆናል ። ጋዝ ማለት ጦርነጥ ዘመቻ ማለት ነው ። አጋዝ ማለት ዘማች፣ ወታደር ማለት ነው ። አባ ጋዝ (አበጋዝ) ማለት የጦር አዛዥ፣ ኮማንደር ማለት ነው። ሌላ ሃተታ አታብዛ

አዎ ፈረስ የሚለው ስም ፋርስ ከሚለው የጥንታዊ ኢራን የመጣ ነው። ወይ ታሪክ ተማር ወይ ዝም በል !!
Horse,

King Ezana was an Agazi himself cause the Agazi tribe were the real Axumite. That's why their are many Agaziyan movements by tigray people who think they decended from them :lol:. And that's why the military division was named that way since tplf was dominated by tigray.

I have disproven and showed how your claim about the word feresr(horse) is stupid and made up!

Like I said before and I will say it again, the FARSI people of Iran were originally named PARSI during Ancient times. The P was changed to F recently after the Arab invasion because the Arabs couldn't pronounce PARSI, so it was changed to FARS /FARSI.

When the Persian had contact with Axum, they were called PARS, not FARS, so your claim is idiotic! And you don't have any prove to show! You just realised how FERESE (HORSE) and FARSI sounds alike and tried to be a linguist out of thin air with no research or anything :lol:. Amharas are not connected with the Axumite to begin with. Even if we pretend that Farsi was Persians original name, your claim still would have been idiotic that has no real evidence!

EthioRedSea
Member
Posts: 4089
Joined: 31 Aug 2019, 11:55

Re: ጥያቄ ግዕዝ ቋንቋ ለምታዉቁ

Post by EthioRedSea » 11 Dec 2019, 05:56

@Rtt
Amhara are Aksumites, because they speak Geez and have ancient Aksumite culture. They left to South Aksumite Regions after the fall of Aksum and continued Aksumite Civisation.
Shewa including Addis Ababa part of Ezana's kingdom. Ezana himself built St, Michael's church in Entoto ( it is called Michel Washa).
Tigrayans are Aksumites too, but some of them migrated from other areas of africa (Sidan, Mali, Central africa). Saho, Irob, Kunama have nothing to do with Aksumite civilisation. They are pastoralis who migrated from Sudan and South Ethiopia, now Muez area.

TPLF army has nothing to do with Agazians. The name of the brigade or division, which has been killing unarmed civilians in Ethiopia is Agazi, in memeory of one of the founders who was killed by Mengestu security forces.

Agazians are Amhara, Tigray, uraghe and Some parts of Eritrea. All people who speak Geez are agazians. No only Tigrigna speakers, but also amhara and Guraghe.

Rtt
Member
Posts: 192
Joined: 31 Jan 2019, 15:33

Re: ጥያቄ ግዕዝ ቋንቋ ለምታዉቁ

Post by Rtt » 11 Dec 2019, 14:40

EthioRedSea wrote:
11 Dec 2019, 05:56
@Rtt
Amhara are Aksumites, because they speak Geez and have ancient Aksumite culture. They left to South Aksumite Regions after the fall of Aksum and continued Aksumite Civisation.
Shewa including Addis Ababa part of Ezana's kingdom. Ezana himself built St, Michael's church in Entoto ( it is called Michel Washa).
Tigrayans are Aksumites too, but some of them migrated from other areas of africa (Sidan, Mali, Central africa). Saho, Irob, Kunama have nothing to do with Aksumite civilisation. They are pastoralis who migrated from Sudan and South Ethiopia, now Muez area.

TPLF army has nothing to do with Agazians. The name of the brigade or division, which has been killing unarmed civilians in Ethiopia is Agazi, in memeory of one of the founders who was killed by Mengestu security forces.

Agazians are Amhara, Tigray, uraghe and Some parts of Eritrea. All people who speak Geez are agazians. No only Tigrigna speakers, but also amhara and Guraghe.
The problem is, Amahric or any of the languges you mentioned are not Ge'ez. Ge'ez is a dead languge that doesn't have any relation to modern Ethio-semetic languges. Ge'ez is not the ancestor.

EthioRedSea
Member
Posts: 4089
Joined: 31 Aug 2019, 11:55

Re: ጥያቄ ግዕዝ ቋንቋ ለምታዉቁ

Post by EthioRedSea » 11 Dec 2019, 15:01

@Rtt
Tigrigna and Amharic are descendants of Geez. The Amhara are one of the semetic people. The Amhara and Tigrayns of Ethiopia are the same people. The Amhara were Geez speakers and speak Geez in the Church. The new comers are Oromo or The Galla.

Tigray and Amhara do not like each other because of one of them always has dominnated Ethiopian politics. There has been power struggle, which sometimes ended in favour of the Amhara and other times in favour of Tigrayans (includes Seraye, Akule Guzay and Hammassen).

Every community who uses Geez or has used Geez is agazian be definition. It is not only TigrayTigrign but also Gondar, Gojam, Wollo, Shewa.

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ጥያቄ ግዕዝ ቋንቋ ለምታዉቁ

Post by Abe Abraham » 11 Dec 2019, 17:03

Horus wrote:
10 Dec 2019, 02:49
ነጋ ቱማ
ለታይፑ ይቅርታ !

ይሀውልህ፣ በብዙ ኢቲዮፒክ ቋንቋዎች ያንድ ነገር ብዝህ ወይም ፕሉራል ለማርባት እንደ ፈረንጆኖች ፕሪፊክስና ሰፊክስ ብዙ የለንም ። ለምን ቢሉ ቋንቋችን አሁንም የተፈጥሮ ናቹራል ስለሆነ። በመሆኑም ስናበዛ አንዱን ቃል በመድገም ነው፣ ማለትም ኮምፓዉንድ በማድረግ ። ምሳሌ፣ ከፍከፍ፣ አንድ አንድ፣ በዛ በዛ፣ አምስት አምስት፣ ወዘተ ለማብዛትም ለማጥበቅም (ቅጽል ለመስራት እንደግመዋለን)።

ህብረ ብሄር አንድ ጽንስ ነው ። ህብር ማለት አብሮ መሆን ማለት ነው ። ብሄር ማለት ማበር ማለት ነው ። ቃሉ ሁለት ግዜ ሲደገም ይበዛል ። በቃል !! ስብስቦች ማለት ነው ።
ለምሳሌ ሰው እና ሕዝብ ተመልከት ።

ሰው፣ ሰብ ያለ ምንም ለውጥ ሴቢየን ላቲን ነው። ሰብ ማለት አንድ ነጠላ ግላዊ ፍጡር ማለት ነው። በ እና ወ የድምጽ ሽግግር ይባላል እናም አንድ ነገር ነው
ግእዝ ሲያበዛ ሕዝብ፣ አህዛብ ይላል ። ሰብ ወደ ሕስብ ፣ ሕዝብ ሄደ እንጂ አንድ ነገር ነው።

ስለሆነም ፒፕል ሕዝብ ይባላል ። ፖፑሌሽን አሕዛብ ይባላል ፣ የቁጥር መለኪያ ነው በቃ ።

ስለሆነም ሰብ፣ ሰው፣ ሕዝብ፣ አሕዛብ ከህብረት፣ ብሄር ጋር ምንም አይገናኝም ።

ሕዝብ ብዙ ግለሰቦች ማለት ነው ። ብሄር ማበር፣ ማህበር ፣ ህብረት ማለት ነው

ነጋቲ !!!
ዛሬ " ሒዝብ " ( ኣሕዛብ plural / ሓ= ሃመሩ ሓ ) in modern Arabic means party ( parties). ኣረቦች በቑርኣንም የሚገኝ ቃል ከኛ ስለ ወሰዱት ካንተ የጠቀስከውን ትርጉም የተሳሰረ ነው ።

Post Reply