Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4207
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

urgent: የክልልነት ጥያቄ ከአሁን በኃላ መስተናገድ የለበትም! አብይ ወደ ውጭ ሲወጣ: አስተማማኝ ሰው ማረግ አለበት!

Post by Abaymado » 08 Dec 2019, 03:24

በሰፊው እየተወራ ያለው : አብይ ወደ ውጭ መውጣቱን ተከትሎ ሸር ለመስራት የሚጣደፉ እንዳሉ ነው:: በተለይ ጃዋርና የጋላ አክትቪሶቶች: ከተማዋን ለመበጥበጥ አስበዋል :: ምናልባትም ከዚህ የባሰ ሊያረጉ ይችላሉ: መፈንቅለ መንግስትም ሊያረጉ ይችላሉ:: ጥንቃቄ ይስፈልጋል!!

++++
የክልልነት ጥያቄ በአሁኑ ሰዓት ጥሩ ነገር ይዞ አይመጣም::: ፌደራልስቶች እንዴት ሲዳማን እየተጠቀሙበት እንደሆነ እያየን ነው:: ይህ ነገር ከቀጠለ : ተገንጣዮች አይቻሉም:: እናም ምርጫው እስኪደረግ ምንም የክልልነት ጥያቄ ማስተናገድ አይገባም::
የሲዳማም መጀመሪያውኑ አይሆንም ቢባሉ ኖሮ ምንም አያመጡም ነበር:: ይህንንን ለመቀልበስ ሥራ መስራት አለበት::