Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

ህወሃት እና ኦህዴድ ታሪክ ተቀያየሩ❗❗

Post by Maxi » 06 Dec 2019, 22:29

ህወሃት እና ኦህዴድ ታሪክ ተቀያየሩ!! ከ29 አመት በፊት ህወሃት ከምርኮኛ ወታደሮች ኦህዴድን ጠፍጥፋ ፈጠረች፣ አሁን ደግሞ በተራው ኦህዴድ የትግራዮን ትዴፓ ጠፍጥፎ ፈጠረ❗❗ :P :P :P

አክቲቪስት ሚኪ ተስፋዬ

#ለኦሮሞ ህዝብ ታላቅ ታሪክ ሁኖ የሚመዘገብ ታሪክ ላካፍላቹ ነው!

~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
በአሁን ሳአት በኦሮምያ ክልል ከዋና ከተማችን አዲስ አበባ 40 ኪሎሜትር ራቅ ብየ እገኛለሁ ። ከ80 በላይ የትግራይ ዴሞክራሲ ፓርቲ አመራር አባሎች ከእኔ ጋር ይገኛሉ ቀሪዎቹ ገና ጉዞ ላይ ናቸው ! ደስ ይላል ለነፃነት ለእኩልነት ለፍትህ ዴሞክራሲ 900 ኪሎ ሜትር ከመሏ ትግራይ ክልል /መቐለ ጨምሮ ተወጣጥተው ለትግራይ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ትዴፓ! ምስረታ ጉባኤ ለመሳተፍ የመጡ የትግራይ ማህፀን ያፈራቻቸው ጅግኖች ናቸው ።

በኢትዮጵያ ምድር ከህወሓት በላይ ለትግራይ ህዝብ ጠላት የለም!
እንግዲህ እንደ ህወሓት አባባል የትግራይ ህዝብ ጠላት ነው አብረን ለመኖር አንችልም እገነጠላለሁኝ እያለች ለትግራይ ህዝብ ከምታጭበረብርበት አንዱ ዛሬ ያረፍንበት ቦታ ነው። እኛ ተጋሩ ግን እንደ ትግራይ መቐለ በህወሓት ታፍና አፍናን የምትኖር ተሳቅቀን ከምንኖርባት ሳይሆን ። ከክልላችን ውጭ 900 ኪሎሜትር ተጉዘን ዘና ብለን በነፃነት እየተጫወትን ነው ። ተመስገን !!

እንግዲህ በዚህ ቀውጥ ሳአት ብሄር ከብሄር እምነት ከእምነት በሚጋጭበት ወቅት ላይ ሁነው የትግራይ ዴሞክራሲ ፓርቲ መስራች አባሎች በኦሮምያ ክልል ማሃል የመጀመርያ ጉባኤያቸው ነገ 27/03/2012 ሊያካይዱ ነው። ቀኑም ግባኤው ለኦሮሞ ህዝብ ታላቅ ታሪክ ሁኖ የሚመዘገብ ነው ! ድል ለጭቁን ህዝባችን!

ግባኤው ለምን በትግራይ ክልል መቐለ አልሆነም ለምን ኦሮምያ ክልል ተደረገ የሚለው ትልቅ ጥያቄ በሚቀጥለው ግባኤው ሲጠናቀቅ ግልፅ አደርገዋለሁኝ!

መልካም አዳር የነገ ሰው ይበለን !

ትግራይ ዴሞክራሲ ፓርቲ ( ትዴፓ !