Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ፕ/ት ሙስጠፌ ኡመር በኢቲቪ ከተናገረው!

Post by Ejersa » 06 Dec 2019, 18:42

👉 ሀሳብ ሲያልቅባቸውና በህዝብ ፊት እውነት መናገር ሲያቅታቸው በሁከትና በትርምስ አጀንዳ ዓላማቸውን ለማስፈጸም ይሞክራሉ!

👉 የሱማሌ ልጅ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ለሀገሩ እድገት በጋራ የሚሰራበትን እና የማዕከላዊ መንግስት ውሳኔዎችን አብሮ የሚወስንበትን መንገድ እየጀመርን ነው፡፡

👉 ስለ ብልጽግና ፓርቲ ያልተጻፈ እያነበቡ ውሸት ያሳራጫሉ፡፡ የትናንቱ ኢሃዴግ በፕሮግራሙ ስለ ዲሞክራሲ ስለ ሰብዓዊ መብት አሳምሮ ጽፎ ነበር ያንን ግን ለመተግበር 27 ዓመት ሙሉ ተቸግሯል ፡፡ በተለጣፊና በገዢ አስተዳደር ኢትዮጵያን ማሳደግ አይቻልም፡፡

👉 ስለመደመር ትክክል ያልሆነ ነገር ይነገራል፡፡ ችግሩ ያለው በመጽሀፉ ውስጥ ሳይሆን በሀሳብ የተበለጡ ሰዎች ግለሰብ ይጠሉና መጽሃፉን ለማንበብ ይቸገራሉ፡፡ ያላነበብከውን መጽሃፍ መጥፎ ነው ብለህ እንዴት ትናገራልህ

👉 ችግር ካለም ተንትነህ ለህዝብ ማስረዳት እንጂ በየሚዲያው ያልሆነ ነገር ማስወራት የተሸናፊነት ስራ ነው፡፡

👉 አዲስ አበባ ያለ ሱማሌ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ በሀገሩ ጉዳይ አብሮ መታገልና ለእድገት በትጋት መስራት አለበት፡፡


kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ፕ/ት ሙስጠፌ ኡመር በኢቲቪ ከተናገረው!

Post by kibramlak » 06 Dec 2019, 23:53

Excellent, indeed.
የዘር ልክፍተኞች ስለ ዘር ከማል ቀስ እና በሀሰት ታሪክ ትርክት ከመደናበር ውጭ ከማናቸውም ምንም አእምሮን እምነትን ሀሳብ ይዘው አናይም፣፣ የዘር ፖለቲካ የደደቦች እና የሰነፎች የአቋራጭ መክበሪያ ዘዴ መሆኑን ያለፉት 27 የከሰረው የወያኔ ዘመን ይነግረናል፣፣

Post Reply