Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@Ethio 360: ቦዘኔው መንገደኛ ኤርሚያስ ለገሠ ምሁሩን በቀለ ገርባ ሲንቅ ዘጠነኛ ሺህ ላይ ደርሰናል ከማለት ሌላ ምን ይገልፀው ይሆን? አጃኢባ።

Post by AbebeB » 06 Dec 2019, 16:28

ቦዘኔው መንገደኛ ኤርሚያስ ለገሠ ምሁሩን በቀለ ገርባን ሲንቅ ዘጠነኛ ሺህ ላይ ደርሰናል ከማለት ሌላ ምን ይገልፀው ይሆን? አጃኢባ።

ሌላኛው ተቺ ቢያንስ እንደሚያመው ስለሚታይ ባልወቅሰው ይሻላል።

I do hope such crisis of Jeremiah Legese have emerged from his lost identity. I know he have no one to name as his real father except he declared his late mother.

Abere
Senior Member
Posts: 11119
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: @Ethio 360: ቦዘኔው መንገደኛ ኤርሚያስ ለገሠ ምሁሩን በቀለ ገርባ ሲንቅ ዘጠነኛ ሺህ ላይ ደርሰናል ከማለት ሌላ ምን ይገልፀው ይሆን? አጃኢባ።

Post by Abere » 06 Dec 2019, 17:03

እስኪ የምሁርነት ማነፃፀሪያ ይሆን ዘንድ የበቀለ እና የኤርምያስን የትምህርት መስክ ዓይነት ለማስረጃ አቅርብ። ከዚያ ፍርዱን አንባብያን ይሰጣሉ። እኔ የሰማሁት በቀለ ገርባ የኦሮምኛ ቋንቋ ምሩቅ ሲሆን ኤርምያስ ደግሞ የሂሣብ በተጨማሪም ይመስለኛል የማኔጅመንት ምሩቅ ነው። ታዲያ የትኛው ሚዛን ይደፋ ይመስልሃል። ቋንቋ ምንም ትምህርት ቤት ሳትሄድ ልትማር ትችላለህ ግን ሂሣብን ግን በፍፁም አትችልም ግፋ ቢል ሸጠህ ድርሻ እና መልስ ልትቀበል ትችላለህ። በቀለ እኮ በጣቱ እየቆጠረ ነው የሚደምር የሚቀንሰው። ሰምተሃል አይደል ነጋዴዎችን እንዴት እንዴሚጠላ?

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: @Ethio 360: ቦዘኔው መንገደኛ ኤርሚያስ ለገሠ ምሁሩን በቀለ ገርባ ሲንቅ ዘጠነኛ ሺህ ላይ ደርሰናል ከማለት ሌላ ምን ይገልፀው ይሆን? አጃኢባ።

Post by AbebeB » 06 Dec 2019, 18:01

Abere wrote:
06 Dec 2019, 17:03
እስኪ የምሁርነት ማነፃፀሪያ ይሆን ዘንድ የበቀለ እና የኤርምያስን የትምህርት መስክ ዓይነት ለማስረጃ አቅርብ። ከዚያ ፍርዱን አንባብያን ይሰጣሉ። እኔ የሰማሁት በቀለ ገርባ የኦሮምኛ ቋንቋ ምሩቅ ሲሆን ኤርምያስ ደግሞ የሂሣብ በተጨማሪም ይመስለኛል የማኔጅመንት ምሩቅ ነው። ታዲያ የትኛው ሚዛን ይደፋ ይመስልሃል። ቋንቋ ምንም ትምህርት ቤት ሳትሄድ ልትማር ትችላለህ ግን ሂሣብን ግን በፍፁም አትችልም ግፋ ቢል ሸጠህ ድርሻ እና መልስ ልትቀበል ትችላለህ። በቀለ እኮ በጣቱ እየቆጠረ ነው የሚደምር የሚቀንሰው። ሰምተሃል አይደል ነጋዴዎችን እንዴት እንዴሚጠላ?
Hello Abere,
It seems you are at basic level of knowledge. Anyways I can help a bit.

1. Go and check if management is any mathematical symbol than arithmetic. I am reserved not to get in trouble with outstanding persons in the area.I say outstanding not because of the maths issue you raised.
2. You may claim your dude is graduate but Bekele is teaching graduates. It means, should Legese be in language dept, Bekele could have taught him. In other words, it is peer of Bekele who taught Legese and helped the latter be graduate.

3. Nevertheless, Legesse's point of nought is related to political knowledge.

Hence, by all standards, except the self acclaimed primitive politicians of the gang group (like those who appeared get shame as noble prize from UN a day before), all intellectuals may not underestimate Bekele's political know how and his scholarly approach should never be paralleled to the TPLF's surrogate aka Legese.

Okay sir? Something more?

Post Reply