Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ቴዲ አፍሮ ያልተገኘበት የንጋት ፖለቲካ ፍቅር ጉባኤ !! ደሞ አገር በቀል ነው ይሉናል ?!! አሳዛኝ የፖለቲካ ድራማ !!

Post by Horus » 05 Dec 2019, 03:56

ይህ ሁሉ ግርግር ቀርቶ ከቴዲ ትማሩት ነበር፣ ያው የውጭ ገንዘብ ባይዘውረው !!! ቴዲ ይህን ያለው የዛሬ 10 አመት ነው !!


Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቴዲ አፍሮ ያልተገኘበት የንጋት ፖለቲካ ፍቅር ጉባኤ !! ደሞ አገር በቀል ነው ይሉናል ?!! አሳዛኝ የፖለቲካ ድራማ !!

Post by Horus » 06 Dec 2019, 01:34

ልብ በሉ እኔ ከTransformational Scenario planning model ጋር አንድም ጠብ የለኝም ። በአለም ላይ ካሉት የእቅድና የዲዛይን ዘዴዎች አንዱ ነው፤ እኛም ይህን ለመጠቀም ብሎም የሲስተም ቲኦሪ ለመማር መብቃታችን በጣም ነው ደስ የሚያሰኘኝ ።

በዛሬትዩ ኢትዮጵያ ከተሰበሰቡት 50 ከፍተኛ ተጽእኖ ፈጣሪ ተብለው ከታደሙት ሰዎች ቴዲ አፍሮን የሚያክል ተከታይ ያለው፣ ያላት፣ ቴዲን የሚያክል ስለ መስማማት፣ መተባበር፣ መተራረቅ፣ ይቅር ስለመባባል የሰራ፣ ስለ ፍቅር የተቀኘ፣ የዘመረ የለም ።

የዚህ ፕላን ቡድን ያው ውስጥ ውስጡን እንደ ኦፒዲኦ ያሉ ሃይሎች ስለአዞሩት እንጂ 50 ስም ሲነሳ መጀመሪያ ቲዲ መነሳት ነበረበት ። አይ ቲዲ ፖለቲካ ፓርቲ የለውም ወይም ድርጅት የለውም ብለው ከሆነ አዘጋጆቹ ራሳቸው ሞደሉን አያቁትም ማለት ነው። በዚህም ሳቢያ ከዚህ ድራማ አንድም ጠብ የሚል ስኬት አናገኝም ። ያ ዞሮ ዞሮ የተወሰኑት እንደ ድንጋይ የጠጠሩት የፖሊቲካ ቅሪቶች ድራማ ሆኖ ይቀራል ።



Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቴዲ አፍሮ ያልተገኘበት የንጋት ፖለቲካ ፍቅር ጉባኤ !! ደሞ አገር በቀል ነው ይሉናል ?!! አሳዛኝ የፖለቲካ ድራማ !!

Post by Horus » 06 Dec 2019, 02:05

1001 ቅራኔ ባለበት አገር የመጀመሪያ እንደ ሞዴል መያዝ ያለበት ሰው ቴዲ እንጂ ራሱ ቅራኔውን የፈጠሩት ሰዎችን አይደለም ።


Post Reply