Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30856
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ንጋት ኢትዮጵያ 2032፡ Transformative Scenario Planning: Working Together to Change the Future በጣም አስፈላጊ የፖለቲካ ቴራፒ !!

Post by Horus » 05 Dec 2019, 02:43

የኢትዮጵያ ምሁራንና ልሂቃን ለመጀምሪያ ግዜ የችግር መፍቻ መንገድ፣ የችግር መፍቻ ህሳቤ እና ትክክለኛ ኢተለጀንስ ወይም ጥበብ መማርና መጠቀም ጀመሩ ።

ይህ እጅግ ታሪካዊ እድገት ነው። ኢትዮጵያ ከእውቀት አልባነት እና ሽካ ወይም ክህሎት አልባ ካልቸር እየተላቀቀችህ ለመሆኑ ትልቅ ምሳሌ ነው !! ኤቦ ! ዬቦ ኬር !!!

በነገራችን ላይ አብሮ መስራት ማለት ሲነርጂ ማለት ሲሆን ይህም መደመር ማለት ነው ። አሁን ኢትዮጵያ የምትሰራበት ሃሳብ ወይም working idea አላት ማለት ነው ።

እንዲሁም ንጋት የሚለው ይስንስ የዛሬ ስንት አመት ብርሃኑ ነጋ የነጻነት ጎህ ወይም The Dawn of Freedom ብሎ በመጽሃፉ የስተዋወቀን ቃል ነው ። ንጋት ማለት ዶውን ማለት ነው !!


Last edited by Horus on 05 Dec 2019, 03:41, edited 2 times in total.


Horus
Senior Member+
Posts: 30856
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ንጋት ኢትዮጵያ 2032፡ Transformative Scenario Planning: Working Together to Change the Future

Post by Horus » 05 Dec 2019, 03:23

አስቡት እንግዲህ፣ የአደም ካሃን ቲኦሪ ሃይልና ፍቅርን አንድ አድርጎ መጠቀም ነው።

ቴዲ አፍሮ ለዘላለም 'ፍቅር ያሸንፋል' እያለ ሲያስተምር ነበር ። ዛሬም ቢሆን የዚህ የቴዲ አፍሮ ጥልቅ አስተምሮት የሚገባቸው አበሾች ጥቂት ናቸው ። ግ ን አሁን አደም ካሃን ሃይል በፍቅር መገራት አለበት ማለቱ እንድ ትልቅ ነገር እየታየ ነው ማለትም ቴዲ አዳማ እንዳይዘፍን በከለከሉት ሰዎች .

Horus
Senior Member+
Posts: 30856
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ንጋት ኢትዮጵያ 2032፡ Transformative Scenario Planning: Working Together to Change the Future

Post by Horus » 05 Dec 2019, 03:38

If you want to know the educator of Adam Kahane, here Paul Tillich - humanist Christian philosopher or theologian !!

ግ ን አትርሱ የንጋት ታዳሚዎች ስለ ፍቅር ሲያወሩ እንደ ቴዲ ያሉ ፍቅር ያስተሰርያል ያለው ከዚህ የንጋት ቡድን ቀድሞ ነው። ለምንድን ነው እዚህ የፖለቲካ ቴራፒ ውስጥ ይልተጋበዘው ???

https://en.wikipedia.org/wiki/Paul_Tillich



Post Reply