Page 1 of 1

Re: መስከረም አበራ [መቀሌ ስብሰባ ስላልተጠራሁ አዝኛለሁ አለች]፡፡ ጠብ የሚልላት ሲጠፋ ነው መሰለኝ

Posted: 04 Dec 2019, 21:14
by AbebeB
ከኦሮሞ ይልቅ ህወሀት እንደሻው ያድርገኝ ስትል የነበረችው ደቡብ የተገኘችው መንገደኛ ዛሬ ደግሞ አፉዋን አሹላ
“ከህወሃት ጋር ያለኝ የመረረ ጠብ ዋና ምክንያቱ በየእስር ቤቱ በቁጥጥሩ ስር የዋሉ ምስኪን የሰው ፍጡራንን ከማስራብ ማስጠማት ጀምሮ በሚያደርገው ቁጥር ስፍር የለሽ አረመኔነት ነው፡፡ በግሌ ህወሃት እንደ ናዚ መታገድ ያለበት፣ ማንኛውም ምልክቱ እንዳይታይ መደረግ ያለበት ሰው በላ ፓርቲ ነው፡፡ በህይወቴ ሆኖ ማየት የምፈልገውም ይህን ነው-ህወሃት የሚባል ፓርቲ በህግ ታግዶ ማየት!” ትላለች፡፡

ከዚህ ሁላ ዙርያ ጥምጥም ጉዞ ሳንቲም ላክልኝ ወዳጄ ህወሀት አትይም ነበር?


viewtopic.php?t=201807&p=984730