Page 1 of 1

@ESAT: እነዚህ እባቦች በአንድ ራስ ብዙ ምላስ አላቸው፡፡ ለኦሮሞ ያላቸውን ጥላቻ ሲገልጹ፤ ትሻልን ሰድጄ ትብስን አመጣሁ ይላሉ፡፡ አሁን ደግሞ ከህወሀት በላይ የከፋ ጉድ የለም ይላሉ፡፡

Posted: 04 Dec 2019, 20:52
by AbebeB
የፕ/ት ኢሳያስን አባባል ተውሼ እነዚህ እባቦች በማለት የምጠራቸው በአንድ ራስ ብዙ ምላስ ያላቸው እነኝህ ፀረ-ብሔር ድኩማን ኦሮሞ ወደ ስልጣን ሊመጣ ነው ብለው ሲያስቡ፤ ለኦሮሞ ያላቸውን ጥላቻ ሲገልጹ፤ ትሻልን (ህወሀትን) ሰድጄ ትብስን (ኦነግን) አመጣሁ ከዚህስ ራሴን እሰቅላለሁ ይላሉ፡፡ አሁን ደግሞ ከህወሀት በላይ የከፋ ጉድ የለም ይላሉ፡፡

ከእነዚህ ጋር መኖር የሚቻል ሳይሆን ከእነርሱ መራቅ ብቻ ነው የሚያዋጣው፡፡