Page 1 of 1

የገመትነው አልቀረም! አረና ከአዲሱ ኢህአዲግ ጋር ይቀላቀላል::

Posted: 03 Dec 2019, 09:34
by Abaymado
ከዚህ በፊት እንዴት ወያኔን ማሽመድመድ እንደሚቻል ግምታችንን ስናስቀምጥ ነበር:: አረና ብቻውን ወያኔን አይችለውም:እናም መቀላቀሉ ወሳኝ ነው::

አምዶም ገብረስላሴ በፌስ ቡኩ እንዳለው “ህወሓት የብልፅግና ፓርቲን የማይቀላቀል ከሆነ ትግራይ የብልፅግና ፓርቲን በደስታ ይቀላቀላል::

Re: የገመትነው አልቀረም! አረና ከአዲሱ ኢህአዲግ ጋር ይቀላቀላል::

Posted: 03 Dec 2019, 10:24
by Asanodik166
Before other tigray parties join pp an ultimatum should be given officially to tplf. I mean Officially
thru media..so that people of tigray be aware of tplf political miscalculations