Page 1 of 1

ለማ መገርሣና ዲናግዴ ቁሴ በአማራ መንግስት የኢትዮጵያ ኤምፓር ፖለቲካ ለዘመኑ ጎበናዎች እንደ አስተማሪነት

Posted: 02 Dec 2019, 19:49
by AbebeB
ለማ መገርሣና ዲናግዴ ቁሴ የመከላከያ ሚ/ር በመሆን የሀበሻን መንግስት ያገለገሉ ናቸው፡፡ ሁለቱም ጀግኖች ሲሆኑ ጀግንነታቸውን ግን ለአሮሞ ሕዝባቸው ሳይሆን ኦሮሞን በኃይል በቅኝ ለያዘው የጠላት መንግስት ነበር/ነው፡፡

ዲናግዴ ቁሴ በሀበሻ መንግስት ውስጥ የመከላከያ ሚንስትር የነበሩና ወሳኝ ውለታ ለወቅቱ መንግስት የዋሉ እንደነበር ታርክ ዘግቦአል፡፡ በመጨረሻ (ያ መንግስት ራሱን ከአጠናከረ በኃላ) ከሀበሻ መንግስት የተከፈላቸው ቆለጣቸውን ተቆርጠው በቁም እስረኝነት በሞት ተለዩ ነበር፡፡ ለማ መገርሣም በዲቃላው አብይ አመድ የሚመራ ሀበሻ መንግስት ውስጥ በመከላከያ ሚንስትርነት የሚያገለግሉ እና ዲቃላው አብይ ወደ ሥልጣን እንዲመጡ ወሳኝ ውለታ የዋሉ ናቸው፡፡

ነገር ግን እስከ አሁን የተከፈላቸው ውለታ ከሚመሩት ሕዝብ (ኦሮሚያ ፕ/ት) እንዲርቁ ተደርገው ቀስ በቀስ በአውሮፕላን ጣቢያም እንዲዋረዱ እየተደረገ ያለበት ሁኔታ ላይ ደርሰዋል፡፡ የዲቃላው የእስከአሁኑ ድርጊት መጪውን የለማን ሲቃይ በምልክትነት አሳያቸው እንጂ መጨረሻው የት ላይ እንደሚሆን እግ/ር ብቻ ያውቃል፡፡ የታየው ምልክት ግን የዲነግደ ቄሴ ዕጣ ፋንታ ላለመደገሙ ዋስትና የለም፡፡

Re: ለማ መገርሣና ዲናግዴ ቁሴ በአማራ መንግስት የኢትዮጵያ ኤምፓር ፖለቲካ ለዘመኑ ጎበናዎች እንደ አስተማሪነት

Posted: 03 Dec 2019, 00:31
by Jirta
ለምን እሩቅ ሄድክ ኦነግ ራሡ ለወያኔ አኮ 60 አመት አገለገለ። ይሄ የኛ የጋሎች ባህሪ ነው። አሁንስ ወያኔን ለማገልገል ደፋ ቀና እያልን አይደለምን?