Page 1 of 1

ሚኒሊክ በ150 አመት ያላሠለጠነውን እኔ በ27 አመት አሠለጥናለሁ ብየ ተቃጥዬ ሞትኩኝ። ወያኔ

Posted: 02 Dec 2019, 16:20
by Jirta
አንድ የቅርብ ወዳጄ ነው ይህን ያለኝ። ይሄ በወያኔ ማእከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ የተቀለደ ነው። ከሽኖ ያቀረበው ጌታቸው አሰፋ ነው። የቀረበበት ወቅት ደግሞ በተሃድሶ ሰአት ነወ።