Page 1 of 1

ህወሓት ነገ መቀሌ አኩሱም ሆቴል እነ አየለ ጫሚሶ ና ትዕግስቱ አወል ጠርታ ፌዴራሊዝም እናድን በሚል ርእስ በጭንቀት ተወጥራለች!!!!

Posted: 02 Dec 2019, 14:47
by Hameddibewoyane
ድሃ የትግራይ ህዝብ ዉሃ : ድህነት :ተቸግሮ ሳለ በማይረቡ የቤተሰብ ስበስብ የተሞላው የሆኑ ህወሀቶች ልዝንጀሮ መንጋዎች ብዙ ሚሊዮን ብር ለመክፈል ተዘጋጅተዋል። የትግራይ ወጣት ተመርቆ ስራ አጥ በሆነባት ትግራይ መዓት እየወረደ ነው፣ ህፃናት በዳስ እየተማሩ ነዉ ክላስ የላቸዉም etc.ህወሓት ግን ለማይረቡ ፓለቲከኞች መዓት ሚሊዮን ለመክፈል ተዘጋጅታለች። 2ሚሊዮን የሚጠጋ የትግራይ ህዝብ በሴፍቲ ኔት ነዉ የሚታዳደረዉ።