Page 1 of 1

በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ የተመራ ልዑክ በአሜሪካ ጉብኝት እያደረገ ነው

Posted: 02 Dec 2019, 13:37
by Masud
በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ የተመራ ልዑክ በአሜሪካ ጉብኝት እያደረገ ነው
On Dec 2, 2019 702
አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ የተመራ ከፍተኛ የመንግስት ልዑክ በአሜሪካ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛል።

በመከላከያ ሚኒስትሩ የተመራው ልዑክ በዛሬው እለት ዋሽንግተን ዲ.ሲ መግባቱን በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ አስታውቀዋል።

ጉብኝቱም የኢትዮጵያ እና የአሜሪካን የሁለትዮሽ የመከላከያ ትብብር ለማጠናከር ያለመ መሆኑን አምባሳደር ፍጹም ገልፀዋል።

Source: https://fanabc.com/2019/12/%e1%89%a0%e1 ... %e1%8c%88/