Page 1 of 1

እኩልነት በወያኔ አስተሳሰብ!

Posted: 02 Dec 2019, 13:22
by Ejersa
የህወሓት እኩልነት ማለት መለስ ዜናዊ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ስዩም መስፍን፣ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ስዬ አብርሃ መከላከያ ሚኒስትር፣ፃድቃን ኤታማዦር ሹም፣አበበ ተክለሃይማኖት አየር ሃይል አዛዥ፣ክንፈ ገብረመድህን በኋላ ደግሞ ጌታቸው አሰፋ የአገር ውስጥ ድህንነት ሚኒስትር።እንዲሁም የኮርና የክፍለ ጦር አዛዦች በህወሓት ማጥለቅለቅ ነው? በህወሃት ዘመን መታሰር፣መሰደድ፣መሰቃየት፣መገደል፣መዝረፍ ነው ፌደራሊዝም የሚባለው?

Re: እኩልነት በወያኔ አስተሳሰብ!

Posted: 02 Dec 2019, 16:16
by Jirta
ይሄ ያልተማረ ጋላ ነው በደንብ ተገልጦለታል። የተማሩት እነ በቀለ ገሪባ ግን መቀሌ ሄደው አረ እናንተ ግዙን እያሉ ነው። መማር ፈጽሞ ለእኛ አይሆንም። እመኑኝ።