Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

የኣሻንጉሊቶች ስብሰባ!

Post by Ejersa » 02 Dec 2019, 09:11

የህወሓት ስብሰባ ራስዋ ያደራጀቻቸውና ኣጋሮች መርጣ ስብሰባ ጠርታለች !
*ኦነግ
*ኦፌኮ
*ኦብነግ
*ሲኣን
*ኢሴዶፓ ከኣምባገነንዋና የኣፋኙ ርእዮት ኣለም "ኣብዮታዊ ዲሞክራሲ" ባለቤት ህወሓት ስብሰባ ኣንገኝም ብለዋል።

የትግራይ ሓቀኛ ተፎካካሪዎች
*ዓረና
*ዓዴፓ
*ትዴት በስብሰባው እንዲገኙ ኣልተጠሩም።

የተጠሩት ህወሓት ጠፍጥፋ የሰራቻቸው ናቸውና እነ ኣየለ ጫሚሶና ኣምሳያዎቻቸው ናቸው።

ለምሳሌ፦ የስብሰባው ኣዘጋጅ ኮሚቴ ብሎ ፊርማው ያስቀመጠው ሰውየ ኣቶ ተሎሳ ተስፋዬ የኦሮሞ ህዝብ ኮንግረስ(ኦህኮ) ከዶ/ር መረራ ቀምተው ያስረከቡትና ኣገልጋያቸው ነው።

እና ህወሓት 40 ራስዋ የፈጠረቻቸው ድርጅቶች በመቐለ ስብሰባ ለማካሄድ ተዘጋጅታለች።
ህወሓት ከነዚ ራስዋ የሰራቻቸው ኣሻንጉሊት ድርጅቶች ብትወሃሃድ መልካም ነበር"
Last edited by Ejersa on 02 Dec 2019, 10:15, edited 1 time in total.

Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: የኣሻንጉሊቶች ስብሰባ!

Post by Ejersa » 02 Dec 2019, 09:54

Ejersa wrote:
02 Dec 2019, 09:11
የህወሓት ስብሰባ ራስዋ ያደራጀቻቸውና ኣጋሮች መርጣ ስብሰባ ጠርታለች !

*ኦነግ
*ኦፌኮ
*ኦብነግ
*ሲኣን
*ኢሴዶፓ ከኣምባገነንዋና የኣፋኙ ርእዮት ኣለም "ኣብዮታዊ ዲሞክራሲ" ባለቤት ህወሓት #ስብሰባ_ኣንገኝም ብለዋል።

የትግራይ ሓቀኛ ተፎካካሪዎች
*ዓረና
*ዓዴፓ
*ትዴት በስብሰባው እንዲገኙ ኣልተጠሩም።

የተጠሩት ህወሓት ጠፍጥፋ የሰራቻቸው ናቸውና እነ ኣየለ ጫሚሶና ኣምሳያዎቻቸው ናቸው።

ለምሳሌ፦ የስብሰባው #ኣዘጋጅ_ኮሚቴ ብሎ ፊርማው ያስቀመጠው ሰውየ ኣቶ ተሎሳ ተስፋዬ የኦሮሞ ህዝብ ኮንግረስ(ኦህኮ) ከዶ/ር መረራ ቀምተው ያስረከቡትና ኣገልጋያቸው ነው።

እና ህወሓት 40 ራስዋ የፈጠረቻቸው ድርጅቶች በመቐለ ስብሰባ ለማካሄድ ተዘጋጅታለች።
ህወሓት ከነዚ ራስዋ የሰራቻቸው ኣሻንጉሊት ድርጅቶች ብትወሃሃድ መልካም ነበር"

Post Reply