Page 1 of 1

Man!!! Too much fraud!!!! Meles and Dr. Negasso idea stolen 100%!!!!

Posted: 01 Dec 2019, 19:28
by Mahlana
Shame!!!!!!

Please wait, video is loading...

Re: Man!!! Too much fraud!!!! Meles and Dr. Negasso idea stolen 100%!!!!

Posted: 01 Dec 2019, 22:24
by gagi
ደንዲ ላይ ዶር ነጋሶ የሚያወሩት ስለ ብሄራዊ ቤተመንግስት ዶር አቢይ በአስደናቂ ፍጥነት የተገበረው ፕሮጀክት ታላቁ ቤተመንግስት - ምን እና ምን በማገናኘት ነው ወቀሳው

እሳቸው እንዳሉት የፕሬዚዳንቱን መኖሪያ ወደ ታላቁ ቤተመንግስት በማዞር ብሄራዊ ቤተመንግስትን ወደ ሙዚየምነት መቀየር ታስቦ ሳይተገበር ቀረ:: አሁን ሙዚየም የሆነው ግን ታላቁ ቤተመንግስት ነው::

ደግሞ ቢሆንስ! በየትኛውም ዐለም በየትኛውም ዘርፍ ግኝቶች እና የአእምሮ ውጤቶች ተብለው በአንድ ሰው ስም የሚመዘገቡ ነገሮች ሁሉ አንድ ሰው ለውጤት ያብቃቸው እንጅ የብዙ ሰዎች ቀደምት ሃሳቦች ቅብብልሽ እንደሆኑ ነው ታሪክ የሚያስተምረን