Page 1 of 1

ኮ/ል አብይ አመድ ዳንዔል ክብረትን ያስጠጋሁት ከአማራ ክልል ወሬ ስለሚያመጣልኝ ነው አሉ፡፡ ለምሳሌ የአማራ ክልል መፈንቅለ-መንግሰት ሙከራን ጥንስስ ያመጣልኝ እርሱ ነበር አሉ፡፡

Posted: 01 Dec 2019, 15:08
by AbebeB
ኮ/ል አብይ አመድ በECA አድርገው በነበረው ስብሰባ ላይ ዳንዔል ክብረትን ያስጠጋሁት ከአማራ ክልል ወሬ ስለሚያመጣልኝ ነው አሉ፡፡ ለምሳሌ የአማራ ክልል መፈንቅለ-መንግሰት ሙከራን ወሬ ያመጣልኝ እርሱ ነበር አሉ፡፡

ሰላዩ ዲያቆን ከዚህም በላይ ሹመት ቢሰጠው አይቆጭም ማለት ነዋ!

#Oduu_ECA, #Abiyyi_Ahimeed (inbox) አርዕስት ሥር ተ. ቁ. ዘጠኝን ያንብቡ፡፡

Link: https://kichuu.com/kuni-tuffii-sabaati- ... tsahayyee/

Re: ኮ/ል አብይ አመድ ዳንዔል ክብረትን ያስጠጋሁት ከአማራ ክልል ወሬ ስለሚያመጣልኝ ነው አሉ፡፡ ለምሳሌ የአማራ ክልል መፈንቅለ-መንግሰት ሙከራን ጥንስስ ያመጣልኝ እርሱ ነበር አሉ፡፡

Posted: 01 Dec 2019, 15:12
by Jirta
ይችን ሃሣብ ለለማ ነቀርሳ ንገረው። ዳንኤል እኮ አማራ ነው እንዳተ ወያኔ አይደለም።