Page 1 of 1

እኔ የማዉቀው ለማ መገርሳ ኢትዮጵያዊ ስሜት የሌለዉ መሆኑን ነዉ!!!! ፕሬፌሰር መረራ ጉዲና

Posted: 01 Dec 2019, 14:45
by Ejersa

“እኔ የማዉቀው ለማ መገርሳ ኢትዮጵያዊ ስሜት የሌለዉ
መሆኑን ነዉ፡፡ ይህን ያልኩበት ምክንያት ብዙ ነዉ፡፡ አንዱን
እንኳን ብጠቅስ” አሉ ፕሬፌሰር መረራ:-
“በ1997 ለማ መገርሳ የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር
ነበር፡፡ ከዚያም ምርጫ ዘጠና ሰባት እንደተደረገ ፈልጎ መጣና አገኘኝ፡፡ ማስተርስ አስተምሬዋለሁ፡፡ ድግሪዉን ሲቪል ሰርቪስ ነዉ የተማረዉ፡፡ ባይሆን ሲቪል ሰርቪስ መማሩን አይናገርም እንጂ፡፡
ትንሽ ካወራኝ በኋላ ‘አባይ ጸሐዬና አቦይ ስብሃት ጋር ላስተዋውቅህ’ “ አለኝ፡፡ “እነ በረከት ስምኦን ጋር
እየተገናኘን አይደል እንዴ? ምን ይሆኑኛል? አልኩት እሱም
‘በረከትን ተወዉ እነሱ ጋር ላገናኝህ ላስተዋውቅህ’ አለኝ፡፡
አይ እኔ እነሱን ማግኘትም መተዋወቅም አልፈልግም ስለዉ
‘እሺ መለስ ጋር ላገናኝህ’ ይለኛል፡፡ እኔም በጀርባ ሄጄ
ማንንም ማግኘትና መተዋወቅ አልፈልግም ይልቁንስ
በምርጫዉ ምክንያት የተገደሉብንን ወደ 200 የሚሆኑ
አባላትና ደጋፊዎችን ጉዳይ አጣራልን አልኩት፡፡ እሱ
በሚያሳዝን ሁኔታ አይደለም 200 ሰዉ ይቅርና ሁለት መቶ ሺ
ሰዉም ያልቃታል እንጂ ለማንም የጎበና ፈረስ ኦሮሚያን
አናስረክብም፡፡ ማወቅ ያለብህ እኔና መለስ ዜናዊ ልዩነታችን
የብሔር ብቻ ነዉ አለኝ፡፡ በዚያዉ ተለያየን፡፡
እንግዲህ እሱ ትዉልድና እድገቱ ወደ ወለጋ ይጠጋል፤እኔን የሸዋ ሰዉ አድርጎ ነዉ የጎበና ፈረስ የሚለኝ፡፡ የአማራ ፈረስ ነህ እያለኝ ነዉ፡፡” ሌሎች አጋጣሚዎችና ምሳሌዎችንም ማንሳት እችላለሁ አሉ ፕሮፌሰር መረራ፡፡
“የሆኖ ሆኖ ለማ መገርሳ በፍጹም ኢትዮጵያ ስሜት የሌለዉ
ሰዉ ነዉ፡፡ በመሆኑም ኅሊናዬ የሚያዉቀው ኢትዮጵያዊ
አለመሆኑን ሳለ ሕዝቡ ደግሞ በተቃራኒዉ ሳያዉቀው
ወዶታል፡፡ ስለዚህ ሕዝቡን ከማስከፋም፣ ኅሊናዬንም
ከምሸዉድ መልኩ የኦሮሞ ይመስላል አልኩኝ፡፡ “
የለማ ሱስ ኢትዮጵያዊነትን መጥላት እንጂ መዉደድ
አይደለም፡፡ ለማ መገርሳ ሱሱ ማታለል ነዉ ለማለት ነዉ፡፡
ተራ አታላይነት፡፡ ለማ መገርሳ እና ዳዉድ ኢብሳ የአንድ
አካባቢ ሰዎች ናቸዉ፡፡ ሁለቱም ኢትዮጵያን የመጥላት ሱስ
ያናወዛቸዉ ናቸዉ፡፡ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ነዉ በማታለልና
በማጭበረበር ቲም የመሰረቱት ..."

Re: እኔ የማዉቀው ለማ መገርሳ ኢትዮጵያዊ ስሜት የሌለዉ መሆኑን ነዉ!!!! ፕሬፌሰር መረራ ጉዲና

Posted: 01 Dec 2019, 15:04
by Jirta
Ejersa wrote:
01 Dec 2019, 14:45

ታላቅ ዜና።

Re: እኔ የማዉቀው ለማ መገርሳ ኢትዮጵያዊ ስሜት የሌለዉ መሆኑን ነዉ!!!! ፕሬፌሰር መረራ ጉዲና

Posted: 01 Dec 2019, 15:15
by EthioRedSea
Merara Gudina is a liar. He is anti-Oromo, more Gobena than Gobena. He is a dirty ascari banda. Lemma Mergessa was a truly Oromo and Ethiopian nationalist. He loves Ethiopia and Oromo.

Re: እኔ የማዉቀው ለማ መገርሳ ኢትዮጵያዊ ስሜት የሌለዉ መሆኑን ነዉ!!!! ፕሬፌሰር መረራ ጉዲና

Posted: 01 Dec 2019, 15:21
by pushkin
How can a failure Agame be a witness of Oromo! Agames are now a days becoming out of control. Mr. Shutam, accept the reality & be part of the ongoing reform otherwise your day to day meal will be locusts. By the way, when did Dr. Merera become an Askari Banda? Looser Agame :lol: :lol: :lol: :lol:
EthioRedSea wrote:
01 Dec 2019, 15:15
Merara Gudina is a liar. He is anti-Oromo, more Gobena than Gobena. He is a dirty ascari banda. Lemma Mergessa was a truly Oromo and Ethiopian nationalist. He loves Ethiopia and Oromo.